C.croos dance crew
79 subscribers
278 photos
972 videos
5 files
187 links
C . Crooos dance crew join us
Afro dance
Hip hop
Crump
Afro hip hop
Tutorials

https://t.me/joinchat/AAAAAFHTFPkcLQmIvuiCxw
Download Telegram
Forwarded from Ťıķťøķ Mêmê§ & dance videos
✍ በ1998 አ.ም አውስትራሊያዊው የመኪና አሽከርካሪ ቢል ሞርጋን የመኪና አደጋ ደረሰበት ሞርጋን ከመኪናው አደጋ ቢተርፍም በአደጋው በመጠኑ በመጎዳቱ የልብ ህመም ሊያጋጥመው ቻለ ፤ በልብ ህመሙም የተነሳ ቢል ሞርጋን ወደ ሆስፒታል ተወስዶ ድንገተኛ ክፍል እንዲገባ ተደረገ ቢል ሞርጋን በህክምና ላይ እያለ በድንገት የልብ ምቱ ሊቆም ቻለ !

ዶክተሮቹም የቢል ሞርጋንን የሞተበት ቀን እና ሰአትን ካስመዘገቡ ቡሃላ ክፍሉን ለቀው እንደወጡ ከ14 ት ደቂቃዎች ቡሃላ ቢል ሞርጋን ድጋሚ ወደ ህይወት ተመልሶ መተንፈስን ቀጠለ ዶክተሮቹ በሆነው ነገር እንደተገረሙም በዛኑ ቀን ቢል ሞርጋን ሀኪም ቤቱን ለቆ ወደ ቤቱ ተመለሰ ! ሞርጋን ከ12 ቀናት ቡሃላ ሙሉ ለሙሉ ስላገገመ ከቤት ውጪ መንቀሳቀስ ጀመረ ከቤት ውጪ ላይ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ ከሞት ወደ ህይወት መመለሱን ምክንያት በማረግ ፈጣን ሎተሪ ቆረጠ እንደ ድንገት በቆረጠው በዛ ሎተሪ የ27,000 ዶላር መኪና አሸናፊ መሆን ቻለ !

በአውስትራሊያ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሚዲያ በቢል ሞርጋን ከሞት ተርፎ የሎተሪ እድለኛ መሆኑ ስላስገረመው ወደ ቴሌቭዢን ጣቢያው በመጋበዝ እንዴት ሎተሪውን ሊቆርጠው እንደቻለ በአጭር ቪዲዮ ለተመልካቾች ቅፅበቱን እንዲያስታውስ ጋበዘው ፡፡

ቢል ሞርጋን በግብዣው ተደስቶ ቴሌቪዥን ጣቢያው ጋር በመሄድ ላይ ሳለ እንዴት ሎተሪውን እንደፋቀው ለማሳየት ከመንገድ ላይ ሎተሪን ገዝቶ ወደ ቴሌቭዢን ጣቢያው ሄደ ፤ ወደ ቀረፃም እንደገባ ሎተሪውን እንዴት እንደፋቀ ለተመልካች ለማሳየት ያንን ሎተሪ በመፋቅ ላይ ሳለ በዛኑ ሎተሪ ቢል ሞርጋን በድጋሚ የ250,000 የአሜሪካን ዶላር አሸናፊ ሆነ ! !

በሰአቱ የቢል ሞርጋን ታሪክ በBBC እና በCNN ላይም ሊታይ ችሏል 🤗


@tiktok_new_vine
👉 የመረጃ ምንጭ ለመጠየቅ እና ሀሳብ አስታየት ለመስጠት ይሄንን ቦት ይጠቀሙ :
@tiktok_new_vine
Forwarded from Eskedar 🦋🖤 (💌Eske T🎻❤) via @like
Code 3
❤👑❤

Vote lemestet
@black_princesses
@black_princesses
Lemewedader @ketinaa
Forwarded from @řąhî ♡ äb & žųýə ❤
👆👆
Kawaaa

✨Join✨ plies

@habibitiye
Forwarded from Eskedar 🦋🖤 (💌Eske T🎻❤)
💞Always choose to be in love, not to fall in love 💞
🎋💫 @black_princesses