sup up ma people this anew dance channale its the best channale ever😍💯💯💯💯💯💯💯we have dance comption the winner will get 1Gb😎...
join join join
join join join
@YeNeZeMe
@YeNeZeMe
@YeNeZeMe
https://t.me/joinchat/AAAAAFHTFPkcLQmIvuiCxw

Telegram
C.croos dance crew
C . Crooos dance crew join us
Afro dance
Hip hop
Crump
Afro hip hop
Tutorials
https://t.me/joinchat/AAAAAFHTFPkcLQmIvuiCxw
Afro dance
Hip hop
Crump
Afro hip hop
Tutorials
https://t.me/joinchat/AAAAAFHTFPkcLQmIvuiCxw
daily me7
June 8th, 2020
◻Join o left IDC
◻All 'bout me . U do nthn here . suggest u to leave
@daily_me7bot
https://t.me/dailyme7

🌿Mess-Age🌿
June 8th, 2020
◻Join o left IDC
◻My feelings and thoughts
◼join if u wanna talk about ur flngs
@daily_me7bot
◻Join o left IDC
◻My feelings and thoughts
◼join if u wanna talk about ur flngs
@daily_me7bot
C.croos dance crew
daily me7 June 8th, 2020 ◻Join o left IDC ◻All 'bout me . U do nthn here . suggest u to leave @daily_me7bot https://t.me/dailyme7
Guys help my friend here☝️ by joining
Forwarded from Eskedar 🦋🖤 (💌Eske T🎻❤)
❤️❤️ፍቅርሲፈርድ❤️❤️
❤️ክፍል______8
እውነተኛ__አሳዛኝና__አስተማሪ__ታሪክ...✍
ልኡል ሳራን ሲያይ እራስምታቱ አይሎ ተዝለፍልፎ ወደቀ ይሄኔ የህፃኑ ሞግዚት ልብስ አስጥታ እየተመለሰች ኖሮ ስትገባ ባል ለብቻ ሚስት ለብቻ ተዘርረዋል ደንግጣ እየሮጠች በመውጣት እሪታዋን አቀለጠችው ሁሉም ሰው ተሰበሰበ በእውን ላያቸው እንባ ያስፈስሳሉ ባፋጣኝ አምቡላንስ ተጠራና ሁለቱንም አፋፍሰው ወደ ሀኪም ቤት ወሰዷቸው ድንገተኛ ክፍል ገብተው ሁለቱም ህክምናቸውን ጀመሩ ሳራ በመድሃኒተ የተመረዘውን ጨጓራዋን በፍጥነት አጠቧት ከሁለት ቀን ቡሃላ ነብስ ዘራች ... በሳምንቷ በደምብ ድና ከሆስፒታል ወጣች...
ልኡል ግን በቀላሉ የሚሻለው ነገር አልነበረም ወደ አዲስ አበባ ተልኮ እንዲታከም ተወሰነ ሳራም ልኡል ምንምኳ ቢያሳዝናት ልታስታምመው ቀርቶ ልታየው ፍቃደኛ አልሆነችም ልኡልን በትዝታዋ ሰንቃ ልጇን ይዛ ወደ ባህር ዳር ተሰደደች እዛ እንደደረሰችም ማረፍያ ሆቴል ተከራየች በሁለተኛው ቀን ባጋጣሚ ግን የድሮ ጓደኛዋ የነበረችውን ቤቲን አገኘቻት ያለቀጠሮ መገናኘት ማለት ይሄ ነው ኤልሳ የባህርዳር ዩንቨርስቲ የመጨረሻ አመት ተማሪ ናት ያኔም አጋጣሚ ቅዳሜ ስለነበር ነው ከግቢ የወጡት ወደ አንድ ካፌ በመሄድ ተቀመጡ ቤቲ ሳራን ወልዳና ተጎሳቁላ ስታያት አለቀሰች ያኔ ልጅ እያሉም በሷ ቀንታ ከልኡል ጋር ልታለያይ የነበረው ቆጫት ... ሳራም በውስጧ ያፈነችውን ሁሉ ብሶት ነገረቻት ቤቲ ይበልጥ ለሳራ አለቀሰች...
አገኝሻለው ብዬ አላሰብኩም ነበር ስለገጠመሽ ችግርና ስለሁሉም ነገር በጣም አዝኛለው ግን ሳሪቲ ልኡልን ትተሽው መምጣት አልነበረብሽም አለቻት እንባዋን በሶፍት ለማድረቅ እየጣረች... እኔ አመት ያልሞላው ልጅ ለማን እጥለዋለው ብዬ እንጂ የመኖር ተስፋዬ ከመነመነ ቆየ ምድር ላይ ያለኝ ብቸኛ ሀብትና ተስፋ ልኡል ነበር እሱም ከዳኝ ይባስ ብሎ ከሌላ ልጅ... አለች ቁጭትና ተስፋ ማጣት እየታየባት... ሳራ ካንቺ ባላቅም ልኡል ከልቡ ያፈቅርሻል እመኚኝ በፍቅር የሚቀናው ጠላት ሰይጣን ነው መሀላቹ የገባው እባክሽ አንድ ነገር ቢሆን እድሜ ዘመንሽን ትፀፀቻለሽ ስትል ተማፀነቻት...
ሳራ ግን ከራሄል ጋር እርቃን ገላቸውን ያገኘቻቸውን አጋጣሚና የእርግዝና ማረጋገጫ ወረቀት እያሰበች አሻፈረኝ አለች ይባስ ብላም እሱን ለመርሳት መጣር ጀመረች ቤቲም ቤት አፈላልጋ ተከራየችላት ትምህርት ሳይኖራትም እየመጣች ታስተዳድራታለች ያለቻት ገንዘብ እስክታልቅ ድረስ ሀረርን መልቀቋ ምንም አልመሰላትም ነበር ከዛ ግን ኑሮ መክበድ ጀመረ ስራ ፍለጋ ደላላ ለደላላ ተንከራተተች ግን ልጇን እያዩ ምን ልሰሪልን እያሉ ያባሯታል...በዚም ስራ ማግኘት አልቻለችም ህይወት ከበዳት ... ይህን የተመለከተችው ቤቲ ትምህርቷን አስፈቅዳ ልኡልን ለማግኘት ሃረር ሄደች ሀረር ደርሳ ስታጠያይቅ አዲስ አበባ ጥቁር አምበሳ ሆስፒታል መተኛቱን ሰማች ግዜ ሳታጠፋም ወደ ትቁር አምበሳ ሆስፒታል አመራች...
ስትደርስ የተኛበትን ያልጋ ክፍል ነገሯትና ቀጥታ ገባች ሁለት ሴቶች በክፍሉ ውስጥ ነበሩ ልኡል ግሉኮስ ተሰክቶለት ተኝቷል እራሱን ከሳተበት አልነቃም ስታየው እምባዋ ቁልቁል ወረደ ይሄኔ አንዷ ሴት የኔ ልጅ አታልቅሽ ሉሌ ምንሽ ነው? ስትል ጠየቀቻት ቤቲም ጓደኛው ነኝ ስትል መለሰች ይሄኔ እኔ እናቱ ነኝ ልጄ እንዲህ እንዲሆን ያረገችውን ሴት ታውቂያታለሽ? አለችና መልስ ሳትጠብቅ ባታውቂያት ነው የሚሻለው እቺ እርጉም ምንም የማያውቅ ልጄን ምናምን አስነክታ ልትነጥቀኝ ሴትየዋ ማልቀስ ጀመረች ቤቲም እና አሁን አልተሻለውም ስትል ጠየቀቻት የልኡል እናትም እንባዋን በቀሚሷ ጫፍ እየጠረገች ነገ ወደ አሜሪካ በረራ አለው ታክሞ እዛው ከአባቱ ጋር ይኖራል ከዛች መተተኛም ይገላገላል ስትል ቤቲ ልቧ ስንጥቅ አለ... በችግር እየማቀቀች ያለችው ሳራን በህሊናዋ እየሳለች ከልቧ አለቀሰች... አለምንቃቱ ደግሞ ይባስ አወሳሰበው ...✍
❤️ፍቅር_ሲፈርድ❤️
ክፍል 9
ከ 1k view (👍) በኃላ
👉ይቀጥላል.. .
share_ማድረግ_አይርሱ.....✍
For any comment @ketinaa
Join 🌅 👇👇👇👇
💞 @black_princesses 💞
💞 @black_princesses 💞
💞 @black_princesses 💞
🌺የፍቅር ከተማ🌺