Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
AB PHOTOGRAPHY

ግድቡ የኔ ያንተ ያንቺ የሁላችንም ነው!!!፡፡
🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

በረሃብ ዘመን የጠገብኩብሽ ምግቤ ከጥም መንከራተት የረካሁብሽ ጥሩ ውሃዬ ሐፍረቴን የሸፈንኩብሽ ነጭ ልብሴ ዞሮ መግቢያዬ እናቴ ሆይ አመሰግንሻለሁ፡፡ እኔ ላንቺ ከማስፈልግ ይልቅ አንቺ ለኔ ታስፈልጊኛለሽ ለበጎ ስራ እንጂ ለሀጢያት እንደማይደክመኘ ራሴን አይቼዋለሁ፡፡

በዚህ ጓጉተን በምንጠብቀው ፆም የምህረት እጅሽን በእኔ፡እና የኔ በሆኑት ላይ ይደር፡፡
እንኳን ለፆመ ፍስለታ አደረሳችሁ፡፡
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

እሱ:-የተቀደደ ወረቀት ነው🤔፡፡

እሷ:- የተሰበረ መስታወት ነው🤔፡፡

እኔ:- መብረቅ ነው፡፡😜😜
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

እመጣለሁ!!!

ሐኪም ቤት ቁጭ ብለናል ዶክተሩ እስኪወጣ እየጠበቅን ነው፡፡ የሐኪም ቤቱ ንፋስ በየት በኩል እንደሚነፍስ አናቀውም እየበረደን ነው......እግሬን ይበርደኛል ጆሮዬን ይበርደኛል...እጄ ወደመደንዘዝ ጀምሯል


"ጠንካራ መሆን አለባችሁ" አለችኘ.....

ከገባሁበት እራሴን የማሞቅ ሰመመን ነቅቼ እ አው...ልክ ነው አልኩኘ፡፡

አንድ ታሪክ ላጫውትህ የአሁን ወጣቶች መጠንከር አለባችሁ በጣም ጠንካራ መሆን አለባችሁ ይህን ስልህ እኔ ከሷ ጠንካራ መሆንን ተምሬያለሁ....እሷን አወካት አይደል አንዴ ምን እንዳደረገች ታውቃለህ.....ሐኪም ቤት ሰው እያስታመመች ነው ለሊት ላይ ሰውየው ሞተባት

እእእ🤦‍♂😱😱😳.....እሺ ቀወጠችው ስል

ወይ አንተ........ብላ.......


"አለማየሁ ዋሴ ሰበዝ በሚለው መፅሐፉ አስገርሞናል....ከሱም እንመዛለን የኔ ፕሮፌሰር ብሎ ይጀምርና ዝም ብለህ ተናገር ይለናል ለሀገራችን ቦለቲካ
እኔ ከሞትኩም ሰርዶ ይብቀል ይለናል
አማርኛ ቋንቋ በክብር አስጨብጭቦ አመጣኘ ይለናል
ብዙ ብዙ ይመክረንና አልጨረስክልኘም ብሎ በቁጭት በንዴት ይዘጋብናል..... "


ከሩቅ ከሬዲዮ ይሁን ከቴሌቪዥን
" ኢትዮፕያ ለዘለዓለም ትኑር" የሚል ድምፅ ይሰማኛል ምን የሚሉት የቂል ወሬ እንደሆነ ሁሌም ይገርመኛል ሁሌም ዘለዓለም ማንም እንደማይኖር እየታወቀ እያወቁት ያውም ኢትዮፕያ....ለዘለዓለም ሃሃሃሃሂሂሂሂሂሂሂ 😂😂😂 በዚ ካልሳኩማ በምን ልስቅ ነው ሃሃሃሃሃ ይሔ ሞኘ ህዝብ መቼ ይሆን ሚነቃው ኤዲያ.............አጭሩ ወግ ይቀጥላል....🏃‍♂


እዚ ማዶ አኔ እና እሱ እያወጋን ነው፡፡ ኡነቴን ነው ምልህ አብያ ይሔ ጨለማ አይንጋልኘ ብሎ ይምልልኛል፡፡

እዛ ማዶ ያለው ደሞ ኧረ ለኛ ሲል ይንጋ.....ይላል

በማስክ የተወራው ወሬ ለኔ በቅጡ ያልተሰማኘ እዛ ማዶ ተሰማ፡፡ መጀመሪያ ሳቄ ነው ያመለጠኘ
ኧረ ለኛ ሲል ይንጋ😂🤔🤔ተፈላሰፈ እንዴ😳 ኡነትም ግን እንደ አንዳዳችን ፍላጎት ቢሆን እኮ ይቺ አለም አትነጋም ማለት ነው🤔🤷‍♂፡፡ ይህንን አዝናኘ ወግ እንመለስበታለን፡፡

ብዙ ሰው እኮ አንተ ጎበዝ ነህ ማለት አይፈልግም ለአንተ ሊልህ አይፈልግም ስራዎችህን አይቶ ድንቅ እንደሆነ እያወቀ ስህተቱን ለማውጣት ይሮጣል ይህ የኔ በምትላቸው ሰዎች ይብሳል ይህንን ሁሌም አትርሳ ምርጥ እንደሆንክ ያቁታል እነሱ ስላሉህ ስላላሉህ ብለህ አንድም ደቂቃ ከአላማህ እንዳታዛነብል....ይሔ የሁል ጊዜ ምክሬ ነው፡፡

PEOPLE ALWAYS GO AWAY DON'T FORGE THAT.👊

ከራሴ ከምለው ሰው ጋር ያደረኩት አስደናቂ ቆይታ.....ቃለምልልስ ልለው እችላለሁ ረጅም ሰዓት አውርተናል እኔም እጠይቃለሁ እሱም አይሰለቸውም ይመልስልኛል.......

እኔ፡- እስኪ ስለሴቶች አውራኘ አብሶ ስለዘመኑ ሴቶች?

እሱ፡- በመጀመሪያ ሁለታችንም ምንስማማው አንድ ነገር አለ ...አይደል🤔

እኔ:- አዎ አዎ በአሁን ሰዓት ሴት ልጅ መውለድ አያስፈልግም የሚል አስተሳሰብ እንዳለን አውቃለሁ፡፡

እሱ፡- በኡነት101% ልክ ነን መቼም መቀየር የለብህም ይህን አስተሳሰብ፡፡

ፈጣሪን እንለምነዋለን ወደፊት ካገባሁ ካገባሁ ነው ያልኩት አግብቼም ከወለድኩ ሴት ልጅ አትስጠኘ ብዬ እማፀነዋለሁ ኧረ ሴትነት ፈተና ውስጥ ገብቷል ወንድሜ ለአብለጭላጩ ዘመን እጃቸውን ሰጥተዋል
የቤተሰብ እልህ አይታያቸውም
ሀሳባቸው ቅንጡነትን ነው ቅንጡ እቃ ነው ቤተሰብ ኖረው አልኖረው ፍቅረኛዬ ኖረው አልኖረው አይታሰብም አንተ ካላመጣህ ስንት ያልኩትን ሚያመጣ ወንድ ሞልቷል ሚሉ ይመስለኛል በልባቸው ደሞም ይላሉም እንጂ ሂሂሂሂሂ በትንሽ ብርም ተገዝቶ የተገዛበትን ማዋደድ ነው ሆኗል ስራቸው ተገላልጦ ለመታየት ጡትና ቂጥን ለማሳየት የሚደረግ ሩጫ ነው መላ ሰውነትን ለማሳየት እከሌን ለመሆን የሚደረግ ሩጫ ነው በአሁን ሰዓት ሴትነት.......እያለ ይቀጥልና ይህን ማድረግ ግን መብታቸው አይደለም አላልኩም ግን ልኩ ምንድነው??
እሱ እራስን መጠየቅ ነው፡፡
ግን ይሔ የኔ የአንድ ተራ ሰው አሳብ ነው ሴቶች ላይ ያለኘ.....ለራሴ ልክ ነኘ እና ደግሞ የኔም ያንተም አብዛኛው ጀለሶቻችን ሴቶች መሆናቸውን መዘንጋት የለበትም፡፡

ግን የአንተን የተወሰኑ ሴት ጓደኞችህን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ከነገርከኘ አንፃር ወይም የዋህ ስለሆንክ እነሱ አሳምነው ነግረውኸም ሊሆን ይችላል፡፡ ማለቴ ዋሽተውህ😂😂👊👊

እኔ፡- አይ ውሸት አይደለም እኔም ምኮራባቸው አሉ እንኳንም አወኳቸው እንኳንም ጓደኞቼ ሆኑ ምላቸው፡፡

እሱ፡- በነገራችን ላይ.............አለች?? አንተ እኮ ምትገርም ሰው ነህ

እኔ፡- አይ እሱን ተወው ሌላ ጥያቄዬን ልቀጥል

እሱ፡- ጎበዝ ወዳጅ ነህ ለማለት እደፍራለሁ አፍቃሪ ለመሆን አትችልም አፍቃሪ ሚባል ነገር የለም፡፡ ይቅርታና አንድ ምኞት ልመኘ??😃

እኔ፡- እሺ

እሱ፡- ሁሌም ለራሴ እንደራሴ አይነት ጓደኛ ባገኘ እመኛለሁ.......ይህን ምኞቴ ላንም ጨምሬ መመኘት ጀምሬያለሁ እንደ አንተ አይነት ሰው እንድታገኘ እመኛለሁ፡፡

እኔ ፡- እሺ አመስግኛለሁ😍🙏

በጋዝ ተከቦ ትንንሽዬ ነጠብጣቦች ከታች ወደ ላይ ከሚፈነዳው ስፕራይቱ ተጎነጨ....
ምንም አይደል የሚል ፈገግታን ለገሰኘ

እኔ፡- ስለ ውሸት እናውራ

እሱ፡- ዛሬ ስለሴቶች ነው እንዴ ልናወራ የመጣነው.................😂😂😂😂😂ረጅም ሳቅ በሁለታችንም መካከል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ha ha ሂሂሂሂሂሂ ሃሃሃሃሃሃ....ኧረ ልታስገድለኘ አይደል ሃሃሃሃሃሃሃ አንተ እራሱ አንድ አባባል እኮ አለህ አይደል......ሂሂሂሂሂሂ ልጀምረው፡ጨርሰው በናትህ.....ሂሂሂሂሂ 😂😂በ ጣቱን ወደኔ እየጠቆመ አይ አንተ ይለኛል


ሴቶች ውሸት ስለሚወዱ.......እ ቀጥለው


እኔ:- ወንዶች ውሸታም ሆኑ ነዋ፡፡

ረጅም ሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

ውሸት ስለሚወዱ ወንዶች ቆንጅዬ ውሸቶችን እየፈጠሩ በጠረባ እየጣሏቸው ነው፡፡
እንዲህ እያልን ቀጥለነዋል ሙሉውን እቀጥለዋለሁ...🏃‍♂🏃‍♂



ግራጫ ቃጭሎችን አስታወሳችሁት አዳም ረታ ..........መዝገቡ.........መዝጌ......እሱን እኮ በአካል አገኘሁት🙈 እንዴት? የት? መቼ?...🏃‍♂🏃‍♂ ከመዝገቡ ጋር ያደረኩት አጭር ቆይታ
እኔ እእ እና አባቴን እጠላቸዋለሁ እጠላቸዋለሁ ይለናል.....፡፡



ሌሎችም አሉ እንቀጥላለን

ማንበብ ማንበብ መፅሐፍን ብቻ ሳይሆን ሰዎችንም ተፈጥሮንም ስሜትንም ንግግርንም ፊትንም ሳቅንም ሀዘንንም ድምፅንም ዝምታንም ጫጫታን ሁሉንን ማንበብ..ከዛ ከራስ ስሜት አንፃር መገምገም አንዱን መጣል አንዱን ማንሳት እንደሚጠቅመን አድርገን መስራት ለኛ ብቻ ሳይሆን ለማህበረሰባችን እንዲጠቅም አድርገን ጭምር እንጂ ፡፡

@jahABP ነኘ ማንኛውም አስተያየታችሁን አድርሱኘ፡፡ 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
" ሰዎች ለማለት ነው የሚኖሩት፡፡

ትልቁ ነገር ሆኖ አለመገኘት ነው፡፡
አንዳንድ ጊዜ የሚሉትን መስማት ጥሩ ነው፡፡
እንደጨረስነው አድርገው የሚያወሩትን ወሬ ገና በህሊናችን ውስጥ ሲተራመስ እናገኘዋለን፡፡

ስለዚህ ነገሩን ብንፈፅመው እንዲህ ነው የምንባለውና የሚሆነው ለማለት ይረዳናል፡፡
ስጋ የሚወዱ ሰዎች ስለ ስጋ ያውቃሉ፡፡

ሐሜተኞችም የሚያሙን ሲፈሩን እንጂ ሲንቁን አይደለም፡፡

እነዚህ ሐሜተኞች የሞቱትን አያሙም፡፡
ያበዱትን በአፋቸው አያነሱም፡፡

ስለዚህ ሰዎች ካሙንና ከነቀፉን #አለን ማለት ነው፡፡ "
🙏 መልካም አዳር🙏

@jahABP ነኘ😊😊😊
Audio
እንደውም ቪዲዮ እንድትሰሪለት ነው ምፈልገው

sistu lop ur voice😍😍 keep going👏👌🔥🔥
"ሰይጣን ኃጢያት እስክንሰራ ጎበዝ ይለናል፡፡
ከሰራን በኀላ የማትረባ ውዳቂ ነህ ይለናል፡፡

እስክንሰራው ያበረታታንና መልሶ ይከሰናል፡፡
ከኃጢአት በፊትና ከኃጢአት በኀላ ሰይጣን ሁለት ጠባይ አሉት፡፡
ከኃጢአት በፊት ኃጢአትን ቀባብቶ የሚያቆነጅ ማታለል ፣ ከኃጢአት በኀላ ደግሞ ምህረት የማይገባህ ስለሆንኩ እኖራለሁ አትበል ይለናል፡፡

ሁለቱንም ጊዜ ጠላትችን ሴጣንን እናምነዋለን፡፡

ሁለቴም ሰይጣንን ስናምን አንድም ጊዜ ግን #እግዚአብሔርን አንሰማም፡፡ "

ማስተዋሉን ያድለን🤦‍♂

መልካም አዳር🙏
@jahABP ነኘ😊
AB PHOTOGRAPHY

መስቀል ሃይላችን ነው✝✝✝
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
Audio
😔😢😔😔 ዘፈኑን ባንተ ድምፅ ስሰማው ይበልጥ ይመስጠኛል
የናንተን ምርጥ ምረጡ ፲፪-፲፪-፲፪

ኑ የንጉሱን ልደት እናክብር
AB PHOTOGRAPHY
መልካም ልደት ንጉሱ😍💪💪👑🌕🌎✨💥🎂🎂🍭🍮🍩🏹🏇🏇🏆🥇🥈🎼🚗🚞🚉🚦🏠🏗☎️📺📻📡💡🕯🔧🔨⚖⚖⚖⛓🏺⚱🔬🚪🗝📈🗒📚📖🔓🔓🔓🔓🔓🔓

"ሚኒልክን ልትጠላው ትችላለህ፤ ደግሞም ልትወደው ትችላለህ። ነገር ግን ሚኒልክ ተራ ስብዕና እንዳልነበረ ለመረዳት አይከብድም። ሚኒልክ ውስብስብ ሰው ነው። ረቂቅ ነው። ደግሞ አድማጭ ነው። ሚኒልክ እንደ ገሞራ እሳት የሚፋጅ ነው። ደግሞ እንደ ምንጭ ውኃ ገር ነው። ሚኒልክ ሀገር መመስረት፣ ግዛት ማስተዳደር ያውቃል። ተራ የታሪክ ሰው አይደለም። ጉልህ ነው። የሚኒልክን ነገር ለማጉላት ብዬ ከሌሎች ማወዳደር አልፈልግም። ዳግሞም ማሳነስ ሊሆን ይችላል። "
@jahABP ነኘ #፲፪-፲፪-፲፪
AB PHOTOGRAPHY

መልካም የቡሄ በዓል ተመኘቻለሁ

ማህበረ ጎዶልያስ ዘ-ዑራኤል😍🙏😍