Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
AB PHOTOGRAPHY

እኔም ከመከላከያ ጎን ነኘ

እናቴ ሀገሬ ሁሌም ከፍ ከፍ በይልኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘ💚💛♥

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
ለአባቱ ያደላል ከሚባሉት ልጆች መካከል ነኘ መሰለኘ😊😂

ህህህህ😂😂😊

እስኪ ድሮ ልጅ እያለን አባቴ አቶ አንዱአለም ዘሪሁን😍🙏🙏 ካስተማረን አሁንም ድረስ የጠቀመን ወደፊትም ከሚጠቅመን የፀሎትን ሀይል እንድንረዳ ካደረገን ድንቅ ጨዋታ እና ከጨዋታው በኀላ ደግሞ በድንቅ አተራረክ የሚነግረንን አጠር ያለች አስተማሪ በጣም አስተማሪ ለኔ አሁንም ድረስ ታሪኳን እያስታወስኩ መጥፎ ነገሮችን ከማድረግ የምቆጠብበት ታሪክ ጀባ ልበላችሁ......

ጠብቁኘማ ትወዱታላችሁ፡፡🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂
AB PHOTOGRAPHY
እዮባ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል አምላከ ቅዱስ ዑራኤል የተመሰገነ ይሆን ድንግል ማርያም ቀሪውን ጊዜአችሁን ትባርከው፡፡ 😍😍😘❤️❤️


ልቤ ማን ገፍቶት አንቺን አለ
ያኔ ሳያምነበት መች ማለ
በህልሜም በእውኔም ካንቺጋራ ነኘ
ለዓይኔ ሌላ አለም መች አማረኘ
ፍቅሬን በወረቀት መች ፃፍሺው
እግሬን በፍቅርሽ ነው ያሰርሽው
ነፍሴ አካሌነሽ የጎኔ
ዶሴ ከኔ በላይ ለምኔ

ያመንኩሽ ያኔ ነው ተረጋግጦ
ውል አለኘ ሲል ልቤ ቃልሽኝ ሰምቶ
እርስቴም ፍቅርሽ ነው ውስጤ ገብቶ
በቁሜ አውርሶሻል ልቤን ገዝቶ
እዮባ😍****ታላቁ ኤልያስ መልካ
AB PHOTOGRAPHY

ሰፈራችን

ህዳር 12 ነዋ🔥🔥🔥🔥

እነኳን ለመላዕክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ 💚💛♥

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
ሀይለኛ ድካም🤦‍♂😔😔 አለ እንቅልፍ እንቢ አለ 98.1 ለስለስ ባለ ሙዚቃ ምሽቱን.....

አሁን እዮባን እየሰማሁ ነው

አንደበቴ ተናገር......እውነት የሆነ ነገር

ስሜቱን ኖሮ የከሰረ
ማነው በጭንቀት የተሸበረ....

ይቀጥላል....ጉዞ ወደ 97.1
AB PHOTOGRAPHY


ለዚህ ፎቶ ከ10 ይገባዋል ምትሉትን ስጡት

ቡናችን😍😋😋😋

በልዬ ማዘሯ ለፎቶው አመሰግናለሁ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


እንደምን አደርሽ ኢትዮጽያዬ💚💛❤️


ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


እንደምን አረፈድሽ ኢትዮጽያዬ💚💛❤️


ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
ለህፃናት እንደዚህ የተቻለንን በአቅማችን እናድርግ፡፡

ሀገር አንድ እርምጃ እንድትራመድ ህፃናት ላይ ነው መስራት ያለብን ወደጥሩው ወደፍቅር አድርገን እንቅረፃቸው፡፡

😍መልካሙን ሁሉ ለነሱ😍
AB PHOTOGRAPHY


መልካም ዕለተ ሰንበት ተመኘሁ💚💛❤️

አምላካችን መልካሙንሁሉ ያሰማን


ደብረ ሳሌም ቦሌ መድኃኒዓለም ካቴደራል
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

እንኳን አደረሳችሁ

ድንግል ሆይ😍😍😍

"ችግሬን የምታውቂልኘ አሳቤን የምትረጂልኘ በደካማው ጎኔ የምትደግፊኘ በዕንባ የራሱ አይኖቼን የምታደርቂልኘ ለምርኮ የተዘረጋውን እጄን ከሽንፈት የምትሰበስቢልኘ በቃ ስል ገና ነው የምትይኘ ወደቀ ጠፋ ስባል የምታለመልሚኘ ድንግል ሆይ አንቺ ነሽ፡፡

አንቺ ማዕረጌ ነሽ! በተዘጋው ዘመን በሬ አንቺ ነሽ፡፡ በፍቅርሽ ውስጥ ሰውሪኘ ፡፡ ከማያቸው ሰዎችና ሁኔታዎች ይልቅ አንቺ ጎልተሽ ታይኚ፡፡

በልጅሽ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክብር እና ምስጋና ላንቺ ይሁን፡፡"
🙏🙏🙏😍😍😘😘😍🙏🙏🙏

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

ቅዱስ ዑራኤል ሆይ 😍😍😍

ይህ ዓለም ከንቱ ነው፡፡ ስንቱ እንደዋዛ አለፈ፡፡ የነበረ እስከማይመስል አድራሻው ጠፋ፡፡ ያለውም እንደ ህልም ይሆናል፡፡ ግዙፉ አንደ ቀን የምናብ ሥዕል ይሆናል፡፡

ሌሎች ሲወድቁ እያየሁ የምወድቅ አይመስለኘምና ተላላው ልጅህን እርዳኘ፡፡ ይህን ሁሉ ስትለዋዉጥ ስራ አይበዛብህም፡፡ ጽዋን ካንዱ ነጥቀህ ላንዱ ስትሰጥ አትሳሳትም፡፡

#አሳዳጊዬ ከሚነጉደው ዘመን ውበት እንደ ጤዛ ከሚረግፍበት ቀን አድነኘ፡፡
🙏🙏🙏🙏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

በማለዳ ወደ ቤትህ እንገሰግሳለን

እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያዬ💚💛❤️

#አዲስ_አለም_ማርያም

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

ሰላም ለከ ሰማዕቱ

#ሠረረ_ፈረሱ🐎🏇🏇

#ሰማዕቱ_ቅዱስ_መርቆሮዮስ_ሆይ😍

መንፈሴ በስጋዬ ላይ ፣ ነፍሴ በምኞቴ ላይ እንድትሰለጥን እባክህ የአንተን ፅናት እና እምነት ላክልኘ፡፡ ከዓለም ተጎሳቁዬ መጠጥቻለሁ እና ተቀበለኘ፡፡ በአንድ ክፉ ሁሉም ክፉ ነው እንዳልል እርዳኘ፡፡ የሚሸነግለኘን እንጂ የሚወደኘን ማወቅ ተስኖኛልና ዓይኖቼን አብራልኘ፡፡

በችግር ሰዓት ከአይን ጥቅሻ ፈጥኖ ለሚደርሰው ሰማዕት በዓለ ንግስ እንኳን አደረሳችሁ፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያዬ💚💛❤️

#ካሳንችስ_ቅዱስ_ዑራኤል_ቤተክርስቲያን

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

ምስጋና👏🙏🙏👏
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን

እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያዬ💚💛❤️

#መራሔ_ብርሃናት

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

ኤርታሌ ነው ብዬ ልቀውጠው እንዴ??🤔🤔ወይስ በወፍ እይታ ያነሳሁት ልበል??

እናንተ ገምቱ😜😊

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
ኤልያስ መልካ አሁንም የጆሮ ያለህ ይለናል፡፡

ቀጣዩን ፅሁፍ ሳታነቡ ባትተኙ ደስ ይለኛል ጠብቁኘ🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂


መልካም ልደት ኤልያስ መልካ፡፡
ሁሌም በልባችን ትኖራለህ፡፡

ቻሌንጁን ይቀላቀሉ የልብ ህመምተኛ ህፃናትን እንርዳ