................እንዴ ከዚሁሉ ሰው እንዴት አንድ ሰው ከሷ ጋር አብሮ አልጠቀመጠም🤔🤔😳 የመጀመሪያ ጥያቄ ነበር ሆሆሆ ሌላ እንዳይቀድመኘ ተጣድፊ አጠገቧ ቁጭ አየችኘ በጣም ደስ አለኘ ለካ ቆንጆ ሴቶችም ወንድን ተመስጠው ያያሉ ፐፐፐፐ
ሳናወራ ሰላም ተባባልን ጥርሴ ሳልፈልገው ብልጭ አለላት በጣምምም ነው ምታምረው ውበቷ ልክ እንደ.................
እሷ:- መልካም ሰው ትመስላለህ አለችኘ
እኔ:- ደነገጥኩ አደነጋገጤ........እኔን ስላልመሰለኘ ፎቶዬን EDIT ማድረጌን ቀጠልኩ
እሷ:- ቀጠለችና........👣👣👣👣
ከዛስ ምን ሆነ???😳😳😳😳
"#ከቦሌ_ጫፍ_እስከ_አራት_ኪሎ"
አጭር የቴሌግራም ልብወለድ
@jahABP ነኘ በቅርብ ቀን ጠብቁኘ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD

AB PHOTOGRAPHY
ቤተክርስቲያን ሔድኩ፡፡ እንደ እብድ ብቻዬን ማውራት ጀምሬ ነበር፡፡ ቀጥ ብዬ ዋናውን በር አልፌ ገባሁ፡፡ ትዝ ሲለኘ ለካ አልተሳለምኩም ተመልሼ ግራ ቀኘ በሩን ተሳለምኩ፡፡
ዘው አይባልም ዘሎ ፈጣሪ የተጎዳ ልቤን ቢመለከትም ቅሉ እዚህ ድረስ ልብ ውልቅ መሆኔ ለኔም ደግ አይደል፡፡
ወደ ውስጥ ስገባ የቤተክርስቲያኑ ድባብ የቤተመቅደሱ ወፋፍራም የጣውላ ከፈፎች ላይ የሰፈሩት ዋነሶች እድሜ ጠገቦቹ ዛፎች ከምንም በላይ ደግሞ ዝምታው ከውስጥ ብሶቴ ጋር ተዳምሮ እንባዬን አመጣው፡፡
ከምር የሰው ልጅ ምናምኒት አቅም እንደሌለው የሚያውቅበት የሆነ ጭብጦ ነገር መሆኑን የሚረዳበት ቦታ ቢኖር ቤተክርስቲያን ይመስለኛል፡፡
አሌክስ አብርሃም #ዙቤይዳ
#ቀስ_ብሎ_ይቆማል
\\\ #ቦሌ_ሚካኤል\\\

#ንዒ_ኀቤየ( #ወደ_እኔ_ነይ )
በቀን ውስጥ ደጋግሜ የምጠራው ቃል ቢኖር ድንግል ሆይ ያንቺን አለም ላይ ካሉነገሮች ሁሉ ጣፋጭ የሆነውን ስምሽን ነው፡፡
ስላንቺ ምን ብለን እንደምንናገር ትልቁ ጭንቀታችን ነው፡፡
እናቴ ለዛሬ እኔነቴ ለዚህ ለመድረሴ ያንቺ ምልጃፀሎት አማላጅነት ነው፡፡ ትላንት እዛ ሆኜ ከኔ ጋር ነበርሽ ዛሬም አብረሽኘ አለሽ ሁሌም ታበረቺኛለሽ ሁሌም ጥንካሬን ጥሰጪኛለሽ ቀን ቀናት ወራት ወራትን አመት አመታትን ሲቆጥር የሔደው ሲሔድ አንቺ ሁሌም ከኔ ጋር ነሽ አይዞህ ትይኛለሽ፡፡
ትህትናሽ ትምህርት ቤቴ ነው እንደቃልህ ይደረግልኘ ብለሽ ለዓለሙ መድሃንን ሰተሻል እሳት የሆነውን በማህፀን ተሸክመሽ ለአለሙ ድህነትን ሰጥተሻል አግኘቼ እግሯን ባጠብኳት ብለሽ ትህትናን አስተምረሽናል በግብፅ በረሃ ረሀብን ጥምን ችለሽ ጥንካሬን አሳይተሽናል ከመስቀሉ ስር ተገኘተሽ በእናትነት ተሰጥተሽናል፡፡
ድንግል ሆይ አንቺ ትምህርት ቤታችን ነሽ ወዮዮዮ አንቺን ያላወቁ ፍቅርሽ እናትነትሽን አማላጅነትሽን ኧረ ስንቱን አጡ፡፡
አንቺ ለኛ የሰጠን የተመሰገነ ይሁን፡፡ለምሰራቸው ሀጢያቶች ይቅርታን ታሰጪኛለሽ ድጋሚ ከመሰናከል ትጠብቂኛለሽ የልቤን የማስበውን አንቺ ታውቂያለሽና መልካሙን እየሰጠሽ አሳድገሽ ይኸው ለዚ አብቅተሽኛል ይሔን ለአፍታም የማልረሳው ውለታሽ ነው፡፡
ዛሬ ላይ ቆሜ ትላንትን ሳስብ መኖሬ ይገርመኛል ያንቺ የልጅሽ ቸርነት ግን ይኸው አቁሞኛል እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እባክሽ ዘመኔ በቤቱ ይፈፀም ዘንድ ለልጅሽ አሳስቢልኘ፡፡
ሞትሽ ሞታችን ትንሳኤሽ ትንሳኤአችን ነው፡፡
ጠላት ጠልፎ እንዳይጥለኘ
እባክሽን ድንግል ሆይ ከኔ አትለይ
@jahABP 16/12/13
#ንዒ_ኀቤየ( #ወደ_እኔ_ነይ)