እኔን ብለሽ ከስራ ደክመሽ ወተሽ እኔን ብለሽ ስራቦታዬ ድረስ መተሽ ስስለተገናኘን ከልብ ስላወራን እመቤቴን ነው ምልሽ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ አንቺ ትለያለሽ😍😘(ከጀማችን ብቸኛዋ ሴት የኔ ቀጮ😘😘)
አንቺ ጠንካራ ሰው ነሽ ብዙ ነገሮችን አሳልፈሽ እዚህ ጋር ደርሰሻል፡፡
ረጅም አመት የማውቅሽ ጓደኛሽ ሆኜ ይህን ሁሉ ነገር ስታሳልፊ ለማወቅ አለመቻሌ በራሴ አዝኛለሁ፡፡ ከኛ ጋር አንቺ ሁሌም ደስተኛ ነበርሽ ሁሌም ሳቅ ፈጣሪያችን ነበርሽ አንቺ እንደዚህ አይነት ህይወት ታሳልፊያለሽ ብዬ ለአፍታም አላስብም ነበር፡፡
የሁላችንም ኑሮ የሆነ ደካማ ጎን አለው፡፡
በሴትነት አቅም ያንን ሸፍኖ ታግሎ ለዚህ ደረጃ መብቃት ትልቅ ፅናት ይጠይቃል ከእግዚአብሔር ጋር ነገሮች እንደሚስተካከሉ እምነቴ ነው፡፡
ይህን ሳላውቅም አብሬሽ ነበርኩ ላንቺ ያለኘ ክብር ጨምሮ ወደፊትም በሚያስፈልግሽ ነገሮች ሁሉ ከጎንሽ ነኘ ስልሽ በኩራት ነው፡፡
የኔ ውዷ ጠንካራዋ ሴት😍😍😍😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ባለሽበት፡፡
06-02-2014 AB

በዚህ ዓመት አንዱ እቅዴ የራሴን የፎቶግራፊ ኢግዚቢሽን ማዘጋጀት ነው፡፡
ባለፈው የፖሰትኳቸው ፎቶዎች እንደወደዳችኀቸው በላካችሁልኘ መልዕክቶች ለማወቅ ችያለሁ ለአስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ😍🙏😊
ድጋፋችሁ በጣም እያበረታታኘ ነው እና ለኢግዚቢሽኑ ብዬ ደብቄ ያስቀመጥኳቸውን ፎቶዎች ፖስት እንዳደርግ ልታስገድዱኘ ነው፡፡🙈🙈
ለማንኛውም ከልብ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም፡፡
በቀጣይ አንድ የደበኩትን ፎቶ ልፖስት ነው እንደተለመደው አስተያየታችሁን አድርሱኘ
@jahABP ነኘ 😍😊🙏

ከ ጉዞ ተመልሰናል በጣም ደስ የሚል ጊዜን አሳልፈናል ፎቶዎቹን አይታችሁ ቀጣይ እንደምትቀላቀሉን አልጠራጠርም፡፡
እዚ የሌላችሁ ደግሞ ያው.....ቅኑ😜😜😜(ሔሉዬዬ😂😂)
@jahABP ነኘ ጠብቁኘ👣👣👣
እዚ የሌላችሁ ደግሞ ያው.....ቅኑ😜😜😜(ሔሉዬዬ😂😂)
@jahABP ነኘ ጠብቁኘ👣👣👣