አሁን አንድ የህይወት ጥያቄ አለ.........??
እሱም የሆነን ነገር በቃህ የምንለው ማቆም ያሉብን ነገሮች አሉ እኛጋር ሲደርስ አቁመነው እንዳይነሳ ቀብረነው ለቀጣዩ ጉዞ መዘጋጀት..........
ከኛ ካለፈ ቀጣይ ትውልድ ጋር ...........ይቀጥላልና
እነዚህ ነገሮች ብዙ ናቸው.......ከቤተሰብ የወረስናቸው , ከአካባቢያችን ከውሎአችን ያተረፍንቸው በራሳችን ያዳበርናቸው ብቻ ብዙ ናቸው ጨምሩባቸው........
አንድ ወዳጄ እንዲህ ይላል "አብዬ ሰው ሶስት አይነት ነው.....1) ቤተሰብ የሰራው ልጅ
2) አካባቢው የሰራው
3) ትክክለኛ እራሱ ማንነቱ
እውነተኛው እራሱ ነው ይላል"
እውነቱን ነው አሁን ደግሞ የኔን ጥያቄ ሌሎች የሰጡንን ማንነት አቁመን መቼ ነው የራሳችን የሆነውን ሆነን የምንቀጥለው የሚለው ነው መቼ ነው ያጠሩን ነገሮችን ሌሎች ናችሁ ያሉንን ጭምብል አውልቀን ጥለን የሆነውን ምንሆነው...መቼ ነው??????????? መቼ ነው ቤተሰብ የሰጠንን መጥፎ ነገሮች እኔ ጋር አንተ ጋር አንቺ ጋር ማቆም የምንችለው እንዴት ነው??
መቼ ነው???? መቼ ነው??? አውሩበት እስኪ እኔም በዚ ሀሳብ በሰፊው እንደምመለስ ቃል እገባለሁ::
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ (@jahABP)
መልካም ምሽት ተመኝሁ

ዓቢይ ፆም ሊገባ ነው ለሁላችንም መልካም የፆም ጊዜ እንዲሆንልን እመኛለሁ::
ስለፆም እስፈላጊነት አንድ መሐፍ ላይ ያገኝሁትን በጣም ጠቃሚ ምክር ውደናንተ ላደርስ ወደድኩ::
እመኑኝ ለፆም የነበራቹህ አመለካከት በእርግጠኝነት ይቀየራል............😃
በዚህአጋጣሚ ሰው ነኝና አውቄም ይሁን ሳላውቅ ያስቀየምኳችሁ በሙሉ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ::
መፅሀፋን የፃፉልን:-
#ቅዱስነታቸው_አቡነ_ሺኖዳ_ሳልሳዊ
ተርግዋሚ:- #ዲያቆን_ግርማ_ባቱ
አብይ የማርያም ልጅ ( @jahABP ) ነኝ
ጠብቁኝማ👣👣🦶🏿🦶🏿🦶🏿

የመፅሐፍ ርዕስ:-
#ጉዞ_ወደ_እግዚአብሔር (the spiritual means)
#ቅዱስነታቸው_አቡነ_ሺኖዳ_ሳልሳዊ
ተርግዋሚ:- #ዲያቆን_ግርማ_ባቱ
የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹን የፈለገ በውስጥ መስመር ያናግረኝ::
አብይ የማርያም ልጅ ( @jahABP ) ነኝ
#ጉዞ_ወደ_እግዚአብሔር (the spiritual means)
#ቅዱስነታቸው_አቡነ_ሺኖዳ_ሳልሳዊ
ተርግዋሚ:- #ዲያቆን_ግርማ_ባቱ
የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹን የፈለገ በውስጥ መስመር ያናግረኝ::
አብይ የማርያም ልጅ ( @jahABP ) ነኝ
እንኳን 126 የአድዋ የድል በዓል አደረሳችሁ::
እምነት ተስፋ ጥንካሬ ባለህ ነገር መጠቀምን አንድነት አድዋ ላይ የተዋደቁ የኢትዮጵያ መገለጫ::
#እንቺ_የኢትዮጵያ_እናት_ሆይ_ማንም_አያልቅስብሽ
#ትላንት_የሚጠቅመን_ስንማርበት_ብቻ_ነው
ያሰብኩትን ያህል ፎቶ ባላነሳም እኔ ስልኬ እና ኬሜራዬ እንዚህን ፎቶ አስቀርተልናችኃል::
@jahABP ነኝ 😃😍🙏🙏
ከ10% ይገባቸዋል የምትሉትን ስጡልኝ😍🙏😍

ህይወትን የሚያሳምሩ ውብ ሰዎች አሉ ብያችሁ ነበር😍😍🥰🙏
አንቺ ጥሩ ሰው መልካም ቦታ ይዘሽኝ ሔደሽ አንተም እንደዚዚዚ ትልቅ ኢግዚቢሽን ነው እንድታዘጋጅ የምፈልገው ብለሽ ውስጤ የነበረውን ፍላጎት ይበልጥ እንዲጨምር ስላደረግሽ በስራዎቼም ከጎኔ ሆነሽ ስለምታበረታቺኝ በእውነት ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ.....ለግብዣውም😋😋.....እግዚአብሔር ያክብርልኝ ደሞ ወደዚ ሙያ መተሽ እምቅ ችሎታሽን እንደምታሳይን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ:: አመሰግናለሁ ባለሽበት እእእእእእዛዛዛዛዛዛዛዛዛ ገጠር😂😂😂 የኔዋ😍🙏🥰
እናንተ ውብ ሰዎች አቦ ነሩልን🙏🙏
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ::