በህይወትህ በብዙ ነገሮች ልትናደድ ትችላለህ
ብዙ የሀዘንህ ምክንያቶች አሉ......😢😢😢
ግን #የምቶዳቸው ነገሮች የሀዘንህ ምክንያት ሲሆኑ በጣጣጣጣምምም ያማል😢😢🙇♂️🤦♂️🤦♂️
ወይኔ ማንችስተር ዩናይትድ😔😔😢🤦♂️
ብዙ የሀዘንህ ምክንያቶች አሉ......😢😢😢
ግን #የምቶዳቸው ነገሮች የሀዘንህ ምክንያት ሲሆኑ በጣጣጣጣምምም ያማል😢😢🙇♂️🤦♂️🤦♂️
ወይኔ ማንችስተር ዩናይትድ😔😔😢🤦♂️
ከዚህ ሁሉ ወዳጆቼ መሃል አዲሱን #የብርሃን_እናት የሚለውን የዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን መፅሐፍ በስጦታ የሚሰጠኝ ልጣ😔😔😢😔😔🙇♂️
ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ህማማት በሚለው መፅሐፉ እንዲህ ብሎ ይጠይቀናል..............??????
ቆም ብለን ልናስበው የሚገባ ጥያቄ
ጠብቁኝማ🦶🏿👣🦶🏿👣👣
ቆም ብለን ልናስበው የሚገባ ጥያቄ
ጠብቁኝማ🦶🏿👣🦶🏿👣👣
መደመጥ ያለበት
የአንድ ዳቦ ጋጋሪ እና የአንድ ገበሬ ታሪክ
#ክፍል_ሁለት
#ያለፉትና_የወደቁት_ትልቅ_መሪዎች_ነበሩ:: #ስላልተማርን_ግን_ስህተትን_እንደግማለን::
#ተረኛ_በዳይ_እንጂ_ተረኛ_መጋቢ_ማግኝት_እየቸገረን_ነው::
ሳነብ ካገኝሁት.......
@jahABP (አብይ የማርያም ልጅ )
የአንድ ዳቦ ጋጋሪ እና የአንድ ገበሬ ታሪክ
#ክፍል_ሁለት
#ያለፉትና_የወደቁት_ትልቅ_መሪዎች_ነበሩ:: #ስላልተማርን_ግን_ስህተትን_እንደግማለን::
#ተረኛ_በዳይ_እንጂ_ተረኛ_መጋቢ_ማግኝት_እየቸገረን_ነው::
ሳነብ ካገኝሁት.......
@jahABP (አብይ የማርያም ልጅ )
AB PHOTOGRAPHY
"እግዚአብሔር በህይወታችን ሁለተኛ የሌለው አንደኛ ነው፡፡ ልዋጭ የሌለው አንደኛ መሆን አለበት፡፡ ሁሉንም ነገር ከእግዚአብሔር አንፃር መገምገም አለብን፡፡
እርሱ ባልወጣበት እንዳንወጣ መጠንቀቅ አለብን፡፡ እርሱን ካአገኘን ሁሉን አገኘን፣እርሱን ካጣን ሁሉን አጣን፡፡ ዋናውን፡የከሰረ ነጋዴ ለማኘ እንደሚሆን እግዚአብሔር የጣለ የተጣለ ነው፡፡
ሌሎችም ነገሮችን ብንከስር በእግዚአብሔር ይካሳሉ እግዚአብሔርን ብንከስር ግን መነሻ የሌለው ጥፋት ውስጥ እንወድቃለን፡፡ የህይወታችን አንዱ አካል እግዚአብሔር ነው፡፡ ምን አለኘ ከማለት እግዚአብሔር አለኘ ማለት ይበልጣል፡፡
እግዚአብሔር አለኘ ያሉ ብቻአላፈሩምና።"
.. የሰላሙ ቦታ.... #ቅዱስ_ባለወልድ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD