Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
እሺ ይሔ ፅሁፍ ሁላችንን ይጠቅመን ይሆናል..........

👣🦶🏿🦶🏿👣🦶🏿🦶🏿 ጠብቁኝማ
AB PHOTOGRAPHY

አንዳንዴ የምንጎዳው ማስመሰል አቅቶን ሳይሆን እራሳችንን ለመሆን ብለን ነው::

ብቻ ለሁሉም ይነጋል
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ህማማት በሚለው መፅሐፉ እንዲህ ብሎ ይጠይቀናል..............??????


ቆም ብለን ልናስበው የሚገባ ጥያቄ

ጠብቁኝማ🦶🏿👣🦶🏿👣👣
I
love
walking
at midnight
as moonlight shadows
dance on the inky blue ocean
and watch as they sparkle and shimmer like tiny stars,
pirouetting gracefully like prima ballerinas with the ocean as their stage

።
።።።። Eight Line።።።።።

መልካም ምሽት 🙏😍🙏
ይጠቅመናል እና ይኸው...........


👣👣🦶🏿👣🦶🏿
AB PHOTOGRAPHY

በአንድነት ሦስትነት ዝማሬ ዝናውን ለዓለም መስክሬ ይኸው የበቃሁት #ለዛሬ በሱ ቸርነት ነው መኖሬ::

ዋልያ ወደውሃ ምንጭ እንደሚናፍቅ አቤቱ ነፍሴም ወዳንተ ትናፍቃለች::

07-07-2014

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
መደመጥ ያለበት
የአንድ ዳቦ ጋጋሪ እና የአንድ ገበሬ ታሪክ

#ክፍል_አንድ

ሳነብ ካገኝሁት.......

@jahABP (አብይ የማርያም ልጅ )
AB PHOTOGRAPHY

"እግዚአብሔር በህይወታችን ሁለተኛ የሌለው አንደኛ ነው፡፡ ልዋጭ የሌለው አንደኛ መሆን አለበት፡፡ ሁሉንም ነገር ከእግዚአብሔር አንፃር መገምገም አለብን፡፡
እርሱ ባልወጣበት እንዳንወጣ መጠንቀቅ አለብን፡፡ እርሱን ካአገኘን ሁሉን አገኘን፣እርሱን ካጣን ሁሉን አጣን፡፡ ዋናውን፡የከሰረ ነጋዴ ለማኘ እንደሚሆን እግዚአብሔር የጣለ የተጣለ ነው፡፡
ሌሎችም ነገሮችን ብንከስር በእግዚአብሔር ይካሳሉ እግዚአብሔርን ብንከስር ግን መነሻ የሌለው ጥፋት ውስጥ እንወድቃለን፡፡ የህይወታችን አንዱ አካል እግዚአብሔር ነው፡፡ ምን አለኘ ከማለት እግዚአብሔር አለኘ ማለት ይበልጣል፡፡
እግዚአብሔር አለኘ ያሉ ብቻአላፈሩምና።"
.. የሰላሙ ቦታ.... #ቅዱስ_ባለወልድ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
የቤተክርስቲያናችን ምሶሶ የሆነው የቅዱስ ያሬድ አመታዊ ክብረበዓል ላይ እነዚህን ፎቶዎች አነሳኃቸው::

አብይ የማርያም ልጁ ( @jahABP ነኝ
AB PHOTOGRAPHY

የቤተክርስቲያናችን ምሶሶ ቅዱስ ያሬድ
በግዕዝ በዕዝል በአራራይ ዜማ
.
.
.
ከበሮ ፅናፅል መቋሚያውን ታጥቆ

ይዘት ደረት ርክርክ ድፋት ብሎ ለምስጋና ደርሶ

ሁሉን ያቆየልን በዜማው ተቀኝቶ::


@ABPGየD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD