ትላንት በልደቴ ቀን ይሔን ፎቶ አነሳሁት
tiktok ላይከ10 ስጡት ብዬ ፖስት አድርጌው ነበር እንደምታዩት ብዙ ሰዎች ወደውታል እናንተስ......?????
ጠብቁኝማ🦶🏿👣🦶🏿👣

ትላት ማታ ላይ ያነሳሁት ፎቶ ከ10% ስጡት ብዬ tiktok ላይ ፖስት አድርጌ ነበር እንደምታዩት ብዙ ሰዎች ወደውታል እናንተስ........??? ጠብቁኝማ👣👣🦶🏿🦶🏿
አንድሽዬ እንዲ ያማረ ፎቶ እንዳነሳ ስለረዳደኝ እመሰግናለሁ😍😍🙏🥰🥰
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ @jahABP

...........//////......../////......./////......////////
1.......................2.........................3
🦶🏿👣🦶🏿👣🦶🏿👣

AB PHOTOGRAPHY
ማርቲሾዬ የኔ ምርጥ እህት እንኳንም ተወልድሽልን እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ዘመንሽን በጥበብ በሞገስ እሱን በመፍራት እንዲያረግ የዘወትር ፀሎቴ ነው::
ምን ያህል ጠንካራ ሰው እንደሆንሽ አውቃለሁ ይህን ጥንካሬሽን ይዘሽ በርትተሽ ትልቁ ቦታ ላይ እንደማይ እርግጠኛ ነኝ:: መጪው ጊዜ ያሰብሻቸው የሚሳኩበት እንዲሆነ ከወዲሁ እመኛለሁ...እኔ ጋር ትልቅ ቦታ ካላቸው አንዷ ነሽ አንቺ ስላለሽኝ ደስተኛ ነኝ ረጅም አመትን ከጤና ጋር ተመኝው::
urs AB