Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
ድሮ ነው ሀገራችን ላይ ድርቅ ተከሰተ ሚላስ ሚቀመስ ጠፋ....


ከዛ ያገሬው ሰው የሀይማኖት አባቶች ይሰበሰቡና በቃ ሁሉም በየሀይማኖቱ ፈጣሪ ዝናብን ይሰጠን ዘንድ ይፁም ይስገድ ወደ ፈጣሪው ይፀልይ አዋጅ ይነገራል

ከዛ ሁሉም የሀገሬው ሰው በየ ቤተክርስትያኑ በየመስኪዱ ይሰበረባል

አንድ አባትም ከሔደበት አርፍዶ መቶ ልጁን ቶሎ ቶሎ ልብሶ እያለባበሰው

ልጅ:-አባዬ ሽል ሽል ልሌድ ነው?

አባት፡-አይደለም ልጄ ሀገራችን ላይ ዝናብ ስለጠፋ ፈጣሪ ዝናብ እንዲሰጠን ልንለምነው ወደ ቤተክርስቲያን ልኔድ ነው ብሎት በሩን መለስ አድርጎ ልጁን ይዞ ይወጣል ትንሽ እንደተራመዱ ልጅ ያባቱን እጅ መንጭቆ ወደቤት እየሮጠ ይሔዳል አባት በጣም ተናደደ ያምሀል ና ናተመለስ የፀሎት ሰዓት እረፍዷል....ቢለው ልጁ እየሮጠ ወደቤት ይገባል ከዛ አባት ተበሳጭቷል ልጁም ወደ ውጪ በእጁ ዮነ ነገር ይዞ ተመለሰ..........

አባት(በቁጣ):-ምን ሊያደርግልህ ነው እሱ እረፍዷል እያልኩህ

ልጅ፡- አባዬ ፈጣሪን ልንለምን ነው ምኔደው አላልክም ስንመለስ ዝናብ ስለሚዘንብ በምን እንጠለላለን ብዪ ነው ዣንጥላ ውን የያዝኩት አለው፡፡

ከአብዛኛው ሰው እምነት የህፃኑ ይበልጥ ነበር አብዛኛው ሰው ፈጣሪውን ዝናብ ሲለምን ሊሰጠንም ላይሰጠንም ይችላል ብሎ ነበር ሕፃኑ ግን ፈጣሪን ከለመነው ለምን አይሰጠንም ይሰጠናል ስለዚህ እንዳንበሰብስ ብሎ ዣንጥላውን ያዘ፡፡


እኛስ እምነታችን ምን ያህል ነው????

"ዮቶር አለማየሁ ደመቀ"
መልካም ቀን ተመኘሁ
share.....for ur friends @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
JOIN US ....
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
JOIN US ....
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
JOIN US ....
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
JOIN US ....
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
JOIN US ....
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
JOIN US ....
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
JOIN US ....
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD