አባቴ አቶ አንዱአለም አንድ ታሪክ አጫወተኘና ላካፍላቹ ወደድኩ.....
"ከአንድ ሰው ጋር በስራ ምክንያት ተገናኘሁ እና በጣም አዝኖ ነበር ይህን ከፊቱ ተመልክቻለሁ ምኖኖ ይሆን አልኩ🤔 የምንሰራውም ስራ አድካሚ በዛላይ ትኩረት ይፈልግ ነበርና ሳልጠይቀው አንድ ነገር አንድ ነገር እንዳይሆን አልኩና........ዛሬ ምኖነኻል ልክ አይደለህም ያዘንክ ትመስላለህ?
አው በጣም ፀፀት ውስጥ ነኘ አለኘ እዝን ባለ ድምፅ......
ፊቱ ላይ በጣም ሀዘኔታ ይነበብበታል ከዚ በፊት እንዲ ሆኖ አይቼው ስለማላውቅ ይሁን አላቅም በጣም አሳዘነኘ😔፡፡
ምኖነኻል ወዳጄ ምን አጋጠመህ...
ቤቴ ውስጥ በጣም አይጦች አስቸግረውኘ ነበር......አለና በረጅሙ ተነፈሰ.......
😊ፈገግ አልኩና ምን አዲስ ልብስህን በሉብህ አልኩት...
.....እምም ያው ማታ ማታ እንቅልፍ ከለከሉኘ መተኛት አልቻልኩም እንዳልከውም የተወሰኑ ልብሶችና ካልሲም አበላሹብኘ
ብዙ ነገር አበላሹ?? እና ወጥመድ....አትጠቀምም ነበር
እሱ እኮ ነው ችግሩ ታቃለህ በህይወቴ መለወጥ ብችል የትላንቱን ነገር እለውጥ ነበር፡፡
ምኖነኻል ምን ተፈጥሮ ነው? አስጨነከኘ እኮ አልኩት.....
ኡፍፍፍፍ.....እና በጣም ስላስቸገሩኘ ወጥመድ ሞከርኩ ምንም ለውጥ ስላላመጣ የአይጥ መርዝ ገዝቼ መጣሁና በዳቦ በእንጀራ አድርጌ አስቀመጥኩ ሰላም አደርን ፀጥ ረጭ አለ ቤቱ......
በጣም ደስ ይላላ እና ይሔ ምን ያበጣጫል መጀመሪያም እንዲ ማድረግ ነበረብህ አልኩት በሹፈት ድምፅ😜
ተወኘ ባክህ እሱ አይደል እንዴ ችግሩ አለ ይበልጥ ባዘነ ድምፅ....
ሆሆሆ ሰውዬ ከተናገርክ ተናገር
ምን መሰለህ አይጦቹ ድራሻቸው ጠፋ ከዛ ጎረቤት ያላቸው ድመት ደሞ የተፈጥሮ ባህርይ ነውና ተመገበቻቸው.....ከዛ ብዙም ሳትቆይ.........
ሞተች አልኩት??
አው አለኘ
በቃ አትዘን ወዳጄ አንዴ ሆኗል...አልኩት
ተወኘ ባክህ በጣም ተፀፀቻለሁ ብቻዋን መስላህ ነው የሞተችው ገና አይናቸውን ያልገለጡ አራት ልጆቿን ጥላ ነው፡፡ ምን ባደርግ ይሻለኛል አየህ አለም ላይ በጣም አስፈላጊውን ነገር አሳጥቻቸዋለሁ እነሱ ከሞቱ ሌላ ነፍስ መጥፋቱን እና ደሞ ምክንያቱ እኔ መሆኔን ሳስበው.....😢😢
ይሔ አያበሳጭም ትላለህ እ በራሴ በጣም አፍሬያለሁ....ፈጣሪዬን ይቅርታ እየለመንኩት ነው.......
ምን ማለት እንዳለብኘ ግራ ገባኘ🤷♂
ይሔ ሰውዬ የሰውነት ጥግ ላይ ነው ወዳጄ
እራሴን ታዘብኩት አሁን ካለው የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ አንፃር ሰው መግደል ማረዱ ክቡር የሰውን እንጨት ላይ መስቀል ቤክርስቲያን መስኪድ የዕውቀት መፍለቂያ ዩንቨርስቲዎችን ማቃጠሉ ....ለሀገር ተረካቢ ወጣቱን መሰቃየት.........
እና
የሰውየው አስተሳሰብ ደነቀኘ... ምንም ልለው አልቻልኩም እንዴት ልንግባባ እንችላለን🤷♂"
አለኘ አባቴ ኡነቱን ነው እንዴት ልንግባባ እንችላለን እኔም እራሴን ምን አይነት ሰው ነኘ ብዬ ጠየኩኘ አንዳንድ ሰዎች የሰውነት ጥጉ ላይ ደርሰዋል አንዳንዶች ደሞ.....
🙏አብይ ነኘ መልካም ቀን ተመኘሁ፡፡🙏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD

"እምነት የሚለውን ቃል "ምኞት ከሚለው ጋር ማምታታት አይገባም፡፡ ሁለቱም አንድ አይነት አይደሉም፡፡ ሁሉም ሰው የትኛውንም አይነት ጥሩ ነገር የመመኘት አቅም አለው፡፡ ፍላጎትን ወደ እምነት እምነትን ደግሞ ወደ እውነታ የሚቀይረው ብቸኛ መሳሪያ ግን ማመን ነው፡፡ የትኛውም ገንቢ ፍላጎት ለማሳካት እምነት እንዴት መጠቀም እንደሚቻል በአትኩሮት እንመልከት፡፡ አዕምሮአችን የሚሰራው በአንድ ነገር ላይ፣ ይሄውም ትልቅ ቦታ በሰጠነው ፍላጎታችን ላይ ነው፡፡ ከዚህ እውነታ ማምለጥ አይቻልም፡፡
'በልብህ መሻት የፈለከው የአንተ መሆኑ አይቀርምና ተጠንቀቅ' "
የስኬት ፍልስፍና:- ናፖሊዮን ሂል
ትርጉም:- ራሴላስ ጋሻነህ