Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

በጥምቀት በዓል አከባበር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ
📷CANON 4000D 📷
ማህበረ ጎዶልያስ ዘ-ዑራኤል🇲🇱🇲🇱
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPG @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

በጥምቀት በዓል አከባበር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ
📷CANON 4000D 📷
ያሳደገኘ መልዐክ ዛሬም ከኔ ጋር ነው
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPG @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

በጥምቀት በዓል አከባበር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ
📷CANON 4000D 📷
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPG @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

በጥምቀት በዓል አከባበር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ🇲🇱🇲🇱
📷CANON 4000D 📷
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPG @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

በጥምቀት በዓል አከባበር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ
📷CANON 4000D 📷
🙏ትህትና🙏

በአባቶች ፋንታ ልጆች ተተኩልሽ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPG @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

በጥምቀት በዓል አከባበር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ
📷CANON 4000D 📷
ተመስጦ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPG @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

በጥምቀት በዓል አከባበር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ
📷CANON 4000D 📷
መስቀል ሀይላችን ነው

አባታችን አባ ጓለ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘን🙏🙏🙏🙏🙏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPG @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

በጥምቀት በዓል አከባበር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ
📷CANON 4000D 📷
ተመስጦ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPG @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

🙏ሃዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን🙏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

ባገኘሁት አጋጣሚ እስካሁን ከጎበኘኀቸው የሃገራችን ከተሞች እንደ ሃዋሳ የሚሆን የለም ሚኖር ያለም አይመስለኘም 😍😍😍🙏🙏🙏
ሁለቱ የሃዋሳ ድምቀቶች በአንድ ፎቶ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

ከሃዋሳ ሰማይ ስር 😍😍😍🙏🙏🙏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
ሀገራችን ኢትዮጵያ
ልባችን ላይ የተቀረፀው ቀለም ይህ ብቻ ነው
ሀገራችን በሰላም በፍቅር በመተሳሰብ ለዘለአለም ትኑር፡፡
IN OUR COUNTRY ETHIOPIA IS THE ONLY COLOR THAT'S RECORDED IN OUR HEART 🇲🇱🇲🇱
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

ሃዋሳ ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን 😍
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

😳😳😳😳😳😍
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
ምንም ነገር የሌለኘመስሎኘ ነበር ሥህተቴ የዛኔ ይጀምራል፡፡

ምንም ነገር የሌለው ሰው የለም ያለውን የማየውቅ እንዴት መጠቀም እንዳለበት የማያቅ ሰው ግን ሞልቷል፡፡ ችግሩ የሚጀምረው ካቆጣጠራችን ነው፡፡ እኛ ቁጥር መቁጠር የምንጀምረው ከሌለን ነገር ነው፡፡ ተስፋ የምንቆርጠውም ከሌለን ነገር ስለምንጀምር ነው፡፡
ወዳጄ ሆይ ምን አለህ? ካለህ ነገር ተነሳ..
እውቀት ፣ ጤና ፣ መልካም ትዳር ፣ ጥሩ ልጆች ፣ ደስተኛ ቤተሰብ ፣ እምነት ፣ ነገር የማቅለል ችሎታ ፣ ጥበብ ፣ እውቀት ፣ ልምድ ፣ ገንዘብ ፣ ጊዜ....ምን አለህ? ካለህ ነገር ጀምር ተዓምር የማይሰራበት ነገር የለም!
እኔ በስልኬ ፎቶ ማንሳት ባልጀምር ኖሮ..ዛሬ ይሔን ካሜራ አላገኘም ነበር፡፡ ሁሉንም ነገር ስልኬ አመጣቸው ወዳጄ አንተም አጠገብህ ባለው ነገር ባለው በቀላሉ ልታገኘው በምትችለው እግዚአብሔር በሰጠህ ነገር በእርሱ ስራህን ጀምር የሌለህን ነገሮች እያሰብክ ለምን ትናደዳለህ? ለምንስ ታዝናለህ? ለምንስ ተስፋ ትቆርጣለህ ለምንስ እራስህን ድሃ ታደርገዋለህ? ሃብታም ነህ ወዳጄ ሃብታም ነህ እግዜር የሰጠህን ስላላወክ እንጂ ካለህ ከጀመርክ ሃብታም ነህ፡፡ ከሌለህ ከጀመርክ ያለህን ታጣለህ ካለህ ከጀመርክ ግን የሌለህንም ታመጣለህ ስልክ ዲጂታል ካሜራ አይሆንም ካሰብክበት ከሰራህበት ግን ስልክ ዲጂታል ካሜራ ያመጣል፡፡
በልመና የምታገኘው የበታችነት ብቻ ነው የምትለምን ከሆነ ተለማኞች ይንቁሃል ተወዉ አትለምን አንተ እራስህ ባለህ ነገር ጀምር ያንጊዜ የምትለምናቸው አንተ እራስህን ይለምኑሃል ባዶ እጅህን አትቁም ሰዎች የሚያከብሩህ አንዳች ነገር አንተ ጋር እንዳለ ካወቁብቻ ነው፡፡ አንዳንዶች ያላቸውን ነገር ሳይጠቀሙበት ይሞታሉ አንዳንዶቹ እያወቁት እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው አያቁም አንዳንዶቹ ልክ ሲያቁት ይሞታሉ አንዳንዶቹ እያወቁት እንዴትመጠቀም እንዳለባቸው አያቁም አንተ ጋርም ያ ነገር አለህ ጥያቄው አንድ ነገር ብቻ ነው ያለህን ነገር ታውቃለህ ወይ ነው፡፡ ይህን ከመለስክ በስልክህ ዲጂታል ካሜራን ማምጣት ትችላለህ፡፡ አላማህን ለማሳካት ሩጥ መሮጥ ካልቻልክ ተራመድ መራመድ ካልቻልክ ዳህ ብቻ ምንም ይሁን ምን ወደ አላማህ መጓዝህን እንዳታቆም፡፡
አብይ የማርያም ልጅ ነኘ፡፡ @jahABP
📲Mobographer📱
አስተያየታችሁን አድርሱኘ
ምስጋና:- ለድንግል ማርያም ልጅ
ለዚህነገር ስኬት ለደከማቹ ሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብርልኘ
ELA 1 TUBE YOUTUBE ገፅ የተወሰደ ከታሪኬ ጋር እነንዲስማማ EDIT ተደርጎ የተፃፈ፡፡
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

😍Wallpaper
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD