Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
የተጣለ ጧፍ ላይ ሁለት ነገሮችን እየተጣሉ ነው ልበል🤔🤔🤔

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
ከምሳ በኀላ ነቃ ለማለት አንድ ሲኒ ቡና😋😋🍵🍵
ሐሚዶ ወንድሜ ቡናህን ስላቀዘቀዝኩብህ
ይቅርታ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
መልካም ቀን 19 ግቢ ገብርኤል

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
fire 🔥🔥🔥🔥

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ
አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት
እምየ ምንሊክ ጀግናው
እንኳን አደረሳቹ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ
አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት
እምየ ምንሊክ ጀግናው
እንኳን አደረሳቹ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
አድዋ በዓል አከባበር
አዲስ አበባ ኢትዮፕያ
ስታምር ያገሬ ልጅ ስታምር
CANON 4000D
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
አድዋ በዓል አከባበር
አዲስ አበባ ኢትዮፕያ
የኀላው ከሌለ የለም የፊቱ
እንዲህ ነው እንጂ ታሪክን ማውረስ
CANON 4000D
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
አድዋ በዓል አከባበር
አዲስ አበባ ኢትዮፕያ
የኀላው ከሌለ የለም የፊቱ
እንዲህ ነው እንጂ ታሪክን ማውረስ
የአያቶቹ ልጅ
CANON 4000D
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
አድዋ በዓል ላይ እንዲህ ነበርኩ
እኔና ካሜራዬ
📷📷📷Sirak Andualem🙏🙏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
አድዋ በዓል አከባበር
አዲስ አበባ ኢትዮፕያ
በበዓሉ ላይ ያገኘኀቸው ምንሊክን የሚመስሉ አባት😍
በነገራችን ላይ በትዕግስት ይህን የመሰለ ፎቶ ይወጣው ዘንድ ስለተባበሩኘ አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው🙏🙏ክብር ለአያቶቻችን🙏
CANON 4000D
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
አድዋ በዓል አከባበር
አዲስ አበባ ኢትዮፕያ
የኀላው ከሌለ የለም የፊቱ
ጥንካሬ፣ወኔ፣አልሸነፍ ባይነት፣ፍቅር፣ውበት 💪💪💪ክብር ለጀግኖቹ

CANON 4000D
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
አድዋ በዓል አከባበር
አዲስ አበባ ኢትዮፕያ
የኀላው ከሌለ የለም የፊቱ
የእናቶቻችን ውለታስ እንዴት ይረሳል መቼም ያለ ስንቅ ጦርነት አይታሰብም ትልቅ ክብር ለጀግኖቹ

CANON 4000D
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
     እስኪ አይናችንን ጥሩ ነገር እናሳየው
የአንድነታችን መገለጫ
  መልካሞ ጁሙአ
         CANON 4000D
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
   Wallpaper ሲደረግ የሌለ ነው ሚያምረው ሞክሩት እስኪ 
Share for ur friends
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
     ከምሳ በኀላ ነቃ ለማለት😋😋😋🍵🍵
አንድ ሲኒ ቡና
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY
   መልካም ዕለተ ሰንበት
ገምቱ የት ቤተክርስቲያን ነው??
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳቹ

ይችህ አለም ያለሴቶች ምን እንደምትመስል ሳስበው ሴትን የፈጠረን አምላክ ቀና ብዬ አመሰግነዋለሁ፡፡
እናትነት፣እህትነት፣ሚስትነት፣ጓደኘነት ከእናንተ የምናገኘው ነውና ትልቅ ክብር ይገባችኀል፡፡
እናቱ አንቺ ልዩ ነሽ ማንም እንደፈለገ እንዲመራሽ እድሉን አትስጪው አንቺ ጋር ያለው ሌሎቹ ጋር በእጥፍ ይበልጣል፡፡
የአሁን ውሳኔሽ የወደፊቱ ህይወትሽ መሪ ነው መሪ ከተበላሸ ደግሞ መንገድሽን ለቀሽ ወጣሽ ማለት ነው፡፡ በህይወትሽ NO ሚለውን ቃል መርህ አድርጊው እባክሽ ታስፈልጊናለሽና እራስሽን ጠብቂ ያንቺ ህይወት ልክ እንደ ደመራ ነው ቤተሰቦችሽ ዘመዶችሽ ጓደኞችሽ በህይወትሽ ያወቅሻቸው ሰዎች ተባብራቹ ያቆማቹት፡፡ አንቺ ከዛ ላይ ከጎደልሽ ብርሃኑ ይቀንሳል አየሽ አላስፈልግም አትበይ ታስፈልጊያቸዋለሽ ታስፈልጊናለሽ ይኸው ስላለሽ አይደል ይህንፅሁፍ ምታነቢው...
ጠንክሪ ባለሽ ነገር ደስተኛ ሆነሽ ህይወትሽን አሳምሪ ከዛ የሌለሽን ነገር በራሱ ጊዜ ፈልጎሽ ይመጣል፡፡
የተሻልሽ ሳይሆን የበለጥሽ ሁኚ
በድጋሚ መልካም የሴቶች ቀን ተመኘሁ
ለአስተያየታችሁ @jahABP
Share for your friends
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
special thanks for
Mahlet Mairegu
The founder of bruh club
መልካም የሴቶች ቀን Mahi ፈጣሪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እላለሁ፡፡
ስለምትሰራቸው ስራዎችና ስለብሩህ ክለብ በቅርብ ቀን ሰፋ ያለ መረጃን አጠር ካለ video ጋር ይዤ እመጣለሁ፡፡ አርቱ ላይ ያላቹ ሰዎች አብዝታችሁ ታተርፋላችሁ🙏🙏🙏👏👏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD