Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳቹ

ይችህ አለም ያለሴቶች ምን እንደምትመስል ሳስበው ሴትን የፈጠረን አምላክ ቀና ብዬ አመሰግነዋለሁ፡፡
እናትነት፣እህትነት፣ሚስትነት፣ጓደኘነት ከእናንተ የምናገኘው ነውና ትልቅ ክብር ይገባችኀል፡፡
እናቱ አንቺ ልዩ ነሽ ማንም እንደፈለገ እንዲመራሽ እድሉን አትስጪው አንቺ ጋር ያለው ሌሎቹ ጋር በእጥፍ ይበልጣል፡፡
የአሁን ውሳኔሽ የወደፊቱ ህይወትሽ መሪ ነው መሪ ከተበላሸ ደግሞ መንገድሽን ለቀሽ ወጣሽ ማለት ነው፡፡ በህይወትሽ NO ሚለውን ቃል መርህ አድርጊው እባክሽ ታስፈልጊናለሽና እራስሽን ጠብቂ ያንቺ ህይወት ልክ እንደ ደመራ ነው ቤተሰቦችሽ ዘመዶችሽ ጓደኞችሽ በህይወትሽ ያወቅሻቸው ሰዎች ተባብራቹ ያቆማቹት፡፡ አንቺ ከዛ ላይ ከጎደልሽ ብርሃኑ ይቀንሳል አየሽ አላስፈልግም አትበይ ታስፈልጊያቸዋለሽ ታስፈልጊናለሽ ይኸው ስላለሽ አይደል ይህንፅሁፍ ምታነቢው...
ጠንክሪ ባለሽ ነገር ደስተኛ ሆነሽ ህይወትሽን አሳምሪ ከዛ የሌለሽን ነገር በራሱ ጊዜ ፈልጎሽ ይመጣል፡፡
የተሻልሽ ሳይሆን የበለጥሽ ሁኚ
በድጋሚ መልካም የሴቶች ቀን ተመኘሁ
ለአስተያየታችሁ @jahABP
Share for your friends
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
special thanks for
Mahlet Mairegu
The founder of bruh club
መልካም የሴቶች ቀን Mahi ፈጣሪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እላለሁ፡፡
ስለምትሰራቸው ስራዎችና ስለብሩህ ክለብ በቅርብ ቀን ሰፋ ያለ መረጃን አጠር ካለ video ጋር ይዤ እመጣለሁ፡፡ አርቱ ላይ ያላቹ ሰዎች አብዝታችሁ ታተርፋላችሁ🙏🙏🙏👏👏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPY
ለመብረር ሙከራ ላይ
ሁሌ አንድ አይነት ኑሮ እኮ ያስጠላል በህይወታችን አዲስ ነገር ያስፈልጋል
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPY
እናትነት እኮ ውድ ስጦታ ነው
እናትነት እኮ ከቃላትም በላይ ነው
እንደው ውለታቹን በምን እንክሰው ይሆን
እናንተን ስለሰጠን ወደላይ አንጋጠን ተመስገን ብቻ ነው እንጂ😔😔😔🙏🙏
ረጅም እድሜና ጤና አለም ላይ ላላቹ እናቶች
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
ይሔ ቀልድ አይደለም ይሔ አለም አቀፍ ጉዳይ ነው ከንቲባችን በሀገራችም አንድ ጃፓናዊ ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ገልፀዋል እባካችሁ እራሳችንን እንጠብቅ ወደ ፈጣሪ እንፀልይ፡፡
🙏 😢 ኧረ ይቅር በለን ታረቀን😢 🙏
AB PHOTOGRAPHY
ሳሪስ አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ቤተክርስቲያን
እንኳን አደረሳችሁ፡፡
አባታችን ሀገራችንን በረድኤት በሰላም በፍቅር ይጠብቁልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPY
መልካም እለተ ሰንበት
አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረን
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPY
መልካመ የስራ ቀን
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPY
መጥፎ ነገር የማንሰማበት የተቀደሰ ቀን ይሁንልን መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ🙏
እራሳችንን እየጠበቅን እጃችንን በሳሙና መታጠብ አንርሳ.....
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
ወዳጄ እኔ ጠንካራ ሴት እወዳለሁ በጣም ከብዙ መሰናክሎች አልፈው ለስኬት መብቃታቸው ያኮራኛል ራሳቸውንም ሌሎችንም አሸንፈው ካሰቡበት ሲደርሱ ቆሜ አጨበጭባለሁ፡፡ ማንም ትሁን ማን በሷ ስኬት እደሰታለሁ፡፡
ሴት ልጅ መሆን በራሱ የመጀመርያ ዲግሪ ነው ባይ ነኘ
ከነዚህ መካከል ደሞ ይች ምርጥ የአርት ሰው ሀገራችንን ስም ምታስጠራዋ ደሞ ዛሬ አንድ ልጅ ዱብ አድርጋልናለች እንዳንቺ አገር ወዳድና ባህል እምነቱን ማይረሳ እንደሚሆን እምነት አለኘ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ጌሊ ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃሽ ምስጋና ይግባው እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ፡፡
big lop😍 big respect🙏 fo u gelisha
ከ60 አመት በላይ በበጎ ስራ
ለብዙ ኢትዮፕያን ሴቶች የደረሱ እንባን ያደረቁ
ማን ይህን ያደረገ አለ?
የኚ ድንቅ የክብር ሰው ሰብአዊነት ከሁሉም ይለያል እርሶን ማጣት የኡነት ያማል ፈጣሪ ነፍሶን በገነት ያኑርልን😭😭😭🙏🙏🙏
ዶ/ር ካትሪን ሃምሊን
AB PHOTOGRAPY
ኧረ ግልምጫ ሲጀምር እጄን ታጥቤያለሁ ሲቀጥል ኮሮና ሰውን እንጂ እንስሳን መያዝ ጀመረ እንዴ?🤔🤔 እንዲ በግልምጫ አንስቶ አፈረጠኘ እኮ🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂ ኧረ ወዴት ወዴት እየሔድን ነው😏😏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
ስለ አለም እንፀልይ እባካችሁ እራሳችንን እንጠብቅ😢😢😢😢😢
"በዘመናት ሁሉ የሰው ልጅ የተለያዩ ኃይላትን ሲጠቀም ኖሯል፡፡ አንዱ ኃይል አንዱን እየሻረው ዛሬ ከምናየው ከምንሰማው ላይ ደርሰናል፡፡ ይትኛውም የስልጣኔ ምጥቀት የማይተካው ሃይል ግን ፀሎት ነው፡፡ በጸሎት ከእግዚአብሔር ጋር የሚነጋገር ሰው በችግሩ ላይ የሚያውጀው፣ በጠላቱ ላይ የሚፎክር፣ጨለማውን የሚያጠቃ፣ጉዳዩን ሁሉ ከመለኮታዊ ስፍራ ሆኖ በዓይነ አምላክ የሚመለከት፣ ስላለፈው ስላለውና ስለሚመጣው ምህረት፣እርዳታ ጥበቃ የሚጠይቅ ነው፡፡ ስልጣኔ የጥፋት ማፍጠኛ ሆኗል፡፡ ማወቅም ተግባር አጥቶ ለማዘን ሆኗል፡፡
ባለፋት ጊዜያት በጦርነት ካለቀው ጎበዝ ዛሬ በበሽታ የሚረግፈው በልጧል ለዚህ ሁሉ መፍትሔው በንፁህ ልብ የምትቀርብ ጸሎት ናትና ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ አስቸጋሪውን ጊዜ እንለፍ፡፡"
ጥንቃቄ አይለየን
ለአስተያየታቹ @jahABP
ሀገራችንን ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃት
🙏🙏🙏😔😔😔 canon 4000d
AB PHOTOGRAPHY
"ነፃ ጥሪ እና ቀላል የሆኑ ቁጥሮች የአደጋ የጊዜ ስልክ መስመሮች ናቸው፡፡ እነዚህን ቁጥሮች ከአደጋ ቀን ውጪ ማንም አይፈልጋቸውም ፡፡ጸሎትን ችግር ሲኖር ብቻ የምንጠቀው በሰላም ቀን ግን የምንረሳው መስመር አይደለም፡፡ ጸሎት አባት ከሆነው ከእግዚአብሔር ጋር የሚደረግ የፍቅር ግንኙነት ነው እንደመልካም ልጅ አባታችን ሲናፍቀን የምናደርገው እንጂ ልማዳዊ ስርአት አይደለም፡፡ ፀሎት የናፍቆታችን እርካታ ነው፡፡ አንዳንድ ወገኖች ጸሎት እውቀት ስለሚመስላቸው እኔ ጸሎት አላቅም አልችልም ይላሉ፡፡ እነዚት ሰዎች አባቴን ለማናገር ኮሌጅ ገብቼ መማር አለብኘ እንደሚል ጅል ሳይሆኑ አይቀርም፡፡ ለፀሎት የሚያስፈልገው ፍቅር ብቻ ነው፡፡
የቀደሙት አባቶች የፀሎትን ሚስጥር ሲናገሩ.....
"ጸሎትስ ይእቲ ተናግሮተ ሰብእ ኀበ እግዚአብሔር ልዑል"

"ፀሎት ማለት ሰው ከልዑል እግዚአብሔር ጋር የሚነጋገራት ነገር ናት"
ሁላችንም በሀይማኖታችን ስለሀገራችን ስለአለም እንፀልይ😔🙏🙏
CANON 4000D
AB PHOTOGRAPY
ተፈጥሮ😍😍
እራሳችንን እየጠበቅን እጃችንን በሳሙና መታጠብ አንርሳ ሰዎች ከሚሰበሰቡበት ቦታ አንገኘ ሁላችንም ስለሃገራችን ስለዓለም እንፀልይ🙏🙏🙏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
"ፀሎት ልማድህ ሲሆን ተአምራቶች የህይወትህ ዘይቤ ይሆናሉ።
ፀሎት የሰው ልጅ ካለምንም የአለማዊ ኔትዎርክ ዝርጋታ በቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር የምንነጋገርበት የመገናኛ መስመር ነው።
ፀሎት ዘር ነውና መኸር አለው፣
ፀሎት እንባ ነውና ሳቅ አለው፣
ፀሎት ትግል ነውና ድል አለው፣
ፀሎት ጩኸት ነውና መልስ አለው፣
ፀሎት መንበርከክ ነውና ማሸነፍ አለው
በእግዚአብሔር ፊት የሚንብረከክ ሰው በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ መቆም ይችላል።
በፀሎት የማይቻለው ይቻላል"
🙏🙏ሁላችንም በኃይማኖታችን ስለሀገራችን ስለዓለም እንፀልይ🙏🙏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPY
መጥፎ ነገር የማንሰማበት የተቀደሰ ቀን ይሁንልን መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ🙏
እራሳችንን እየጠበቅን እጃችንን በሳሙና መታጠብ አንርሳ.....ሰዎች ከተሰበሰቡበት ቦታ እንራቅ አዎ ድብን አድርገን እናካብዳለን
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPY
መጥፎ ነገር የማንሰማበት የተቀደሰ ቀን ይሁንልን መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ🙏
እራሳችንን እየጠበቅን እጃችንን በሳሙና መታጠብ አንርሳ.....ሰዎች ከተሰበሰቡበት ቦታ እንራቅ አዎ ድብን አድርገን እናካብዳለን
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD