እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳቹ
ይችህ አለም ያለሴቶች ምን እንደምትመስል ሳስበው ሴትን የፈጠረን አምላክ ቀና ብዬ አመሰግነዋለሁ፡፡
እናትነት፣እህትነት፣ሚስትነት፣ጓደኘነት ከእናንተ የምናገኘው ነውና ትልቅ ክብር ይገባችኀል፡፡
እናቱ አንቺ ልዩ ነሽ ማንም እንደፈለገ እንዲመራሽ እድሉን አትስጪው አንቺ ጋር ያለው ሌሎቹ ጋር በእጥፍ ይበልጣል፡፡
የአሁን ውሳኔሽ የወደፊቱ ህይወትሽ መሪ ነው መሪ ከተበላሸ ደግሞ መንገድሽን ለቀሽ ወጣሽ ማለት ነው፡፡ በህይወትሽ NO ሚለውን ቃል መርህ አድርጊው እባክሽ ታስፈልጊናለሽና እራስሽን ጠብቂ ያንቺ ህይወት ልክ እንደ ደመራ ነው ቤተሰቦችሽ ዘመዶችሽ ጓደኞችሽ በህይወትሽ ያወቅሻቸው ሰዎች ተባብራቹ ያቆማቹት፡፡ አንቺ ከዛ ላይ ከጎደልሽ ብርሃኑ ይቀንሳል አየሽ አላስፈልግም አትበይ ታስፈልጊያቸዋለሽ ታስፈልጊናለሽ ይኸው ስላለሽ አይደል ይህንፅሁፍ ምታነቢው...
ጠንክሪ ባለሽ ነገር ደስተኛ ሆነሽ ህይወትሽን አሳምሪ ከዛ የሌለሽን ነገር በራሱ ጊዜ ፈልጎሽ ይመጣል፡፡
የተሻልሽ ሳይሆን የበለጥሽ ሁኚ
በድጋሚ መልካም የሴቶች ቀን ተመኘሁ
ለአስተያየታችሁ @jahABP
Share for your friends
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD

ይሔ ቀልድ አይደለም ይሔ አለም አቀፍ ጉዳይ ነው ከንቲባችን በሀገራችም አንድ ጃፓናዊ ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ገልፀዋል እባካችሁ እራሳችንን እንጠብቅ ወደ ፈጣሪ እንፀልይ፡፡
🙏 😢 ኧረ ይቅር በለን ታረቀን😢 🙏
🙏 😢 ኧረ ይቅር በለን ታረቀን😢 🙏
ወዳጄ እኔ ጠንካራ ሴት እወዳለሁ በጣም ከብዙ መሰናክሎች አልፈው ለስኬት መብቃታቸው ያኮራኛል ራሳቸውንም ሌሎችንም አሸንፈው ካሰቡበት ሲደርሱ ቆሜ አጨበጭባለሁ፡፡ ማንም ትሁን ማን በሷ ስኬት እደሰታለሁ፡፡
ሴት ልጅ መሆን በራሱ የመጀመርያ ዲግሪ ነው ባይ ነኘ
ከነዚህ መካከል ደሞ ይች ምርጥ የአርት ሰው ሀገራችንን ስም ምታስጠራዋ ደሞ ዛሬ አንድ ልጅ ዱብ አድርጋልናለች እንዳንቺ አገር ወዳድና ባህል እምነቱን ማይረሳ እንደሚሆን እምነት አለኘ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ጌሊ ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃሽ ምስጋና ይግባው እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ፡፡
big lop😍 big respect🙏 fo u gelisha

"በዘመናት ሁሉ የሰው ልጅ የተለያዩ ኃይላትን ሲጠቀም ኖሯል፡፡ አንዱ ኃይል አንዱን እየሻረው ዛሬ ከምናየው ከምንሰማው ላይ ደርሰናል፡፡ ይትኛውም የስልጣኔ ምጥቀት የማይተካው ሃይል ግን ፀሎት ነው፡፡ በጸሎት ከእግዚአብሔር ጋር የሚነጋገር ሰው በችግሩ ላይ የሚያውጀው፣ በጠላቱ ላይ የሚፎክር፣ጨለማውን የሚያጠቃ፣ጉዳዩን ሁሉ ከመለኮታዊ ስፍራ ሆኖ በዓይነ አምላክ የሚመለከት፣ ስላለፈው ስላለውና ስለሚመጣው ምህረት፣እርዳታ ጥበቃ የሚጠይቅ ነው፡፡ ስልጣኔ የጥፋት ማፍጠኛ ሆኗል፡፡ ማወቅም ተግባር አጥቶ ለማዘን ሆኗል፡፡
ባለፋት ጊዜያት በጦርነት ካለቀው ጎበዝ ዛሬ በበሽታ የሚረግፈው በልጧል ለዚህ ሁሉ መፍትሔው በንፁህ ልብ የምትቀርብ ጸሎት ናትና ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ አስቸጋሪውን ጊዜ እንለፍ፡፡"
ጥንቃቄ አይለየን
ለአስተያየታቹ @jahABP
ሀገራችንን ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃት
🙏🙏🙏😔😔😔 canon 4000d

AB PHOTOGRAPHY
"ነፃ ጥሪ እና ቀላል የሆኑ ቁጥሮች የአደጋ የጊዜ ስልክ መስመሮች ናቸው፡፡ እነዚህን ቁጥሮች ከአደጋ ቀን ውጪ ማንም አይፈልጋቸውም ፡፡ጸሎትን ችግር ሲኖር ብቻ የምንጠቀው በሰላም ቀን ግን የምንረሳው መስመር አይደለም፡፡ ጸሎት አባት ከሆነው ከእግዚአብሔር ጋር የሚደረግ የፍቅር ግንኙነት ነው እንደመልካም ልጅ አባታችን ሲናፍቀን የምናደርገው እንጂ ልማዳዊ ስርአት አይደለም፡፡ ፀሎት የናፍቆታችን እርካታ ነው፡፡ አንዳንድ ወገኖች ጸሎት እውቀት ስለሚመስላቸው እኔ ጸሎት አላቅም አልችልም ይላሉ፡፡ እነዚት ሰዎች አባቴን ለማናገር ኮሌጅ ገብቼ መማር አለብኘ እንደሚል ጅል ሳይሆኑ አይቀርም፡፡ ለፀሎት የሚያስፈልገው ፍቅር ብቻ ነው፡፡
የቀደሙት አባቶች የፀሎትን ሚስጥር ሲናገሩ.....
"ጸሎትስ ይእቲ ተናግሮተ ሰብእ ኀበ እግዚአብሔር ልዑል"
"ፀሎት ማለት ሰው ከልዑል እግዚአብሔር ጋር የሚነጋገራት ነገር ናት"
ሁላችንም በሀይማኖታችን ስለሀገራችን ስለአለም እንፀልይ😔🙏🙏
CANON 4000D

"ፀሎት ልማድህ ሲሆን ተአምራቶች የህይወትህ ዘይቤ ይሆናሉ።
ፀሎት የሰው ልጅ ካለምንም የአለማዊ ኔትዎርክ ዝርጋታ በቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር የምንነጋገርበት የመገናኛ መስመር ነው።
ፀሎት ዘር ነውና መኸር አለው፣
ፀሎት እንባ ነውና ሳቅ አለው፣
ፀሎት ትግል ነውና ድል አለው፣
ፀሎት ጩኸት ነውና መልስ አለው፣
ፀሎት መንበርከክ ነውና ማሸነፍ አለው
በእግዚአብሔር ፊት የሚንብረከክ ሰው በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ መቆም ይችላል።
በፀሎት የማይቻለው ይቻላል"
🙏🙏ሁላችንም በኃይማኖታችን ስለሀገራችን ስለዓለም እንፀልይ🙏🙏
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD