Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
AB PHOTOGRAPHY


የእናቴ ቤት 😍❤️❤️🌹🌹🙏🙏🙏

wallper

ጥበቡን ማን ሰጠኝና ከዚህም በላይ አብዝተሽ ስጭኝና እኔም በምችለው መጠን ከፍ ክፍ ላድርግሽ እናቴ🙏🙏😍😍🌹❤️🥰
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
የአለሙ ገዢ ሆኖ ሳለ ለሰው ልጅ መዳን ሲል ከታላቅ መንበር ፍቅርን ሰውን መውደድን ሞቶ ለማሳየት ወደምድር መውረድ አለምን በደም ለመዋጀት መመምጣት ወደቀድሞ ቦታው ይመልሰው ዘንድ በፈጠራት ማህፀን ማደር ከአይምሮአችን በላይ ነው::
ያንተን ስራ ያንተን የፍቅር ጥግ መክፈል የማንችለው የእዳችን ማስተሰሪያ ነው::

አምላክን ለመሸከም የተገባ መሆን ሁሉንም ነገሮች አሟልቶ መገኝት ምንኛ ድንቅ ነው::
ሰማይና ምድር በፊቱ እንኳን ንፁህ አይደሉም ለሚባልለት ጌታ ማደሪያ የበቁ ሆኖ መገኝት እንዴት ያስገርማል::
አምላክን ፈጣሪን ልጄ ብሎ መጥራት እንዴት ከአይምሮ በላይ ነው::

መላዕኩም እንዴት ሆኖ ይሆን ሲያነጋግርሽ ምን ያህል ተጨንቆ ይሆን::

በትህትና ቃል ይኩነኒ በከመ ትቤ ለኒ ብለሽ አምላክን ለመሸክም የመላኩን ቃል ተቀብለሽ አምላክን ወልደሽ የሰጠሽን የመድሃናችን ምክንያት ሆንሽን::

ህይወት አኗኗርሽ ትምህርት ቤታችን ነው::
እንወድሽ እናከብርሽ እናመሰግንሽ ከፍ ከፍ እናደርግሽ ዘንድ ምክንያታችን ብዙ ነው::



እኛም የመዳኛችንን ቃል ደጋግመን እንሰማለን #ይኩነኒ_በከመ_ትቤ_ለኒ አለሙ ሁሉ የዳነበት ቃል::

በልጅሽ ቸርነት በአንቺ ምልጃ ዘመናችን በቤቱ ይፈፀም ዘንድ እንለምናለን::

እንኳን ለልደት በዓል አደረሳችሁ::

@jahABP ነኝ
ከመተኛታቹ በፊት እስኪ ይቺን ልጋብዛችሁ......

ጠብቁኝ🦶🏿🦶🏿👣👣🦶🏿

@jahABP
ይደመጥ🗣🗣🦻🦻

ሰው ግብረገብ ሥነ-ምግባር የዘምናችን ቁልፍ ጉዳዮች

የገፅ ብዛት 503
ጠና ደዎ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፕሬስ

@jahABP ነኝ
Audio
ሰው ግብረገብና ስነምግባርና የዘመናችን ቁልፍ ጉዳዮች

ጠና ደዎ(ዶ/ር) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ

@jahABP ነኝ 🙏😍🙏
እስኪ ትንሽ እንሳቅ ደሞ🦶🏿🦶🏿🦶🏿😂🤣😁😃😀


@jahABP ነኝ ጠብቁኝማ
መግባትና መውጣት

በዕውቀቱ ስዩም

@jahABP ነኝ 😍🙏😍🥰

መልካም ጊዜ ተመኝሁ
AB PHOTOGRAPHY


ደመናው ሊያቅፈኝ እጁን ዘረጋ እኔም እጄን ከካሜራዬ ጋር አንስቼ አቀፍኩት

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
እንኳን አደረሳችሁ


ዛሬ ፎቶ ፖስት ባላደርግ እንደምትገሉኝ እርግጠኛ ነኝ🤣🤣🤣


እኔና ካሜራዬ ምን አየን??? ጠብቁኝማ🦶🏿🦶🏿👣👣

@jahABP ነኝ🙏😍🙏
AB PHOTOGRAPHY


🥰😍😘
የወደድኩት ፎቶ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

ባርከን አባታችን ቅዱስ ዑራኤል የሁላችን አባት


@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD