Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
AB PHOTOGRAPHY

ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ዑራዔል እና አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት


@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


አስደናቂዎቹ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


12.............ማማዬዬዬ😍😍😘🥰🙏

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

ከዓመት እስከ ዓመት በቤቱ ምንኛ መታደል ነው::

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


ካህኔ የነፍሴ አገልጋይ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


የአራቱም ደብር አስተዳዳሪዎች ህዝቡን ሲባርኩ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY


አስደናቂዎቹ

ናታኒም ነኝ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB PHOTOGRAPHY

#ትህትና

የአራቱም ደብር አስተዳዳሪዎች ለህዝቡ ሰላምታ ሲሰጡ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
ትውውቃችን 11 ክፍል እያለን ነው በጣም ዝምተኛ ስለሆነ ከብዙ ሰው ጋር አይግባባም እኔ እራሱ እያወራሁት የሚለውን ለመስማት ይቸግረኝ ነበር ንግግሩ ቁጥብ ነው::

በደንብ ስንግባባ ብዙ ነገሮችን ማውራት ጀመርን ያለውን ነገር ያለስስት የሚሰጥ ሰው ነው ስለብዙ ነገሮች ዕውቀት ነበረው እሱ ያወራል እኔ በደንብ አደምጣለሁ::

የቤተክርስቲያን ትምህርቱን ወደማጠናቀቁ ነበርና የመመረቂያ ፅሁፉን እያዘጋጀ ነበር እና ቤተክህነት እየገባ ከሚያገኛቸው መፃሕፍት ማውጣት ስለማይችል እጫጭር ፅሁፎችን እየፃፈ ነበር የሚወጣው እና እሱን በማስተካክል ደግሞ አግዘዋለሁ ግእዞቹ እይገቡኝም እና ይሔን አይደለም ያን ወረቀት አምጣ ይለኛል እሺ እሺ እያልኩ እያዛኩት እየጠየኩ ሳይሰለች እየመለሰልኝ ጣፋጭ ጊዜያቶችን አሳልፈናል::

ሁሌም ጥምቀት ላይ አንግናኝም ነበር እፈልገዋለሁ ግን አጣዋለሁ ዘንድሮ ምናለ ባገኝሁት እያልኩኝ ልብሰ ተክኖውን ለብሶ አምሮበት አግኝቼውለሁ ሳገኝው ፎቶ ከማንሳት ይልቅ እሮጬ ሔጄ ነው ያቀፍኩት አሁንም እንደዛ ነው እርጋታው ንግግሩ ሁሉም ነገሩ::

ደስ እንዳለው ያስታውቃል የኔ አባት😍🥰😘

እኔ:- ቆይ ናቲሻ ማስታወሻ ፎቶ ላንሳህ

አሱ:- ይሁን እሺ እንዳልክ አለኝ

ናቲዬ የኔ ሚስኪን😔😔😔😍🥰🥰

እኔም እነዚህን ፎቶዎች አነሳሁት ጠብቁኝማ

@jahABP ነኝ 👣👣🦶🏿
AB PHOTOGRAPHY


#ናቲሻዬዬዬዬ

ስላገኝውህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ እሱ ይጠብቅህ

@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
@ABPGD @ABPGD @ABPGD