ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ ሳትፅፍ ያነቡሃል ሳትናገር ይረዱሃል ውለታ ሳይሹ መልካም ይውሉልሃል::
🙏አመሰግናለሁ ልላችሁ እፈልጋለሁ🙏
@jahABP ነኝ 😍🙏😍
🙏አመሰግናለሁ ልላችሁ እፈልጋለሁ🙏
@jahABP ነኝ 😍🙏😍
ባለትዳር ጟደኞቼን የተወሰነች ክፍተት አየሁኝና ማናገር ነበረብኝ......መገሰፅ ሳይሆን የወንድምነቴን እንዲ ቢሆን እንዲ ነው እንዲ ቢደረግ መልካም ይመስለኛል ለማለት ፈልጌ ነበር.........እና ይህን የወጣት አፌ ከመጥገን ይልቅ እንዳይሰብር ብዬ ..........ንግግሬ የተገታ ይሆን ዘንድ የተወሰኑ መንፈሳዊ መፅሐፍትን አገላብጬ ነበር::
በጣም ጥሩ ምክርና መልዕክትን እግኝቼባቸዋለሁ የእውነት ነው የምላችሁ የነሱ ዛሬ ብቻ ሳይሆን የኔ ነገዬን እንዳስብ ሆኛለሁ ለካ #ባልነት ከምናስበው በላይ ትልቅ ሀላፊነት ነው:: በእውነት ለባልነት ገና ብዙ ሚቀሩን ነገሮች አሉ ራሴን ታዝቤያለሁ::
#ሚስትነትም እንደዛው ትዳር ላይ እንዲሁ እንደ ቀላል ሚታይ ምንም ነገር የለም.......::
ካነበብኩትና እንደኔ ትንሽዬ የዕውቀት ደረጃ የተረዳኃትን ለንባብ እንዲመች አድርጌ አቀርበዋለሁ::
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ:: (@jahABP ) ነኝ
ክፉውን እሳንሶ መልካሙን አጉልቶ የሚያሳይ ዐይን ያድለን::
መልካም ጊዜ ተመኝሁ
እንደሁልጊዜው ጠብቁኝማ👣🦶🏿👣🦶🏿

የተሸከሙት እቃ ሳይከብዳቸው ከሰው ጋር አውርቼ እስክጨርስ ጠብቀው አብዬ ብለው ጠርተው እጅህን ተሻለህ ወይ ብለው ጠየቁኝ😔😔 ልቤ ነው የተነካው አመመኝ ብዬ ነግሬያቸውም እኮ አይደለም ከትንሽ ቀን በፊት እጄን አሞኝ ስለነበር ለየሰፈራችን ወጌሻ በመንገድ ሲያልፍ እያሳየሁት አይተውኝ ነበር::
እና በሙቅ ውሃ ጨው አድርጌ እንድታጠብ በቫዝሊን አድርጌ እንድታሽ እናታዊ ምክራቸውን ለግሰውኝ ነበር::
ይኽው ዛሬ የኔ ነገር አሳስቧቸው ቆመው ጠብቀው ደህንነቴን ጠየቁኝ😔🥲🥲😢😢 እናንተ መልካም ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ::
ውብ ሰዎች አሉ ብያችሁ አልነበር🥰😍🥰😍😘🙏🙏🙏🙏
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ @jahABP
መልካም ምሽት ይሁንልን

owwwwwwwwwww............🙏🙏😍🙏🙏🥰መልካም ሰዎች አሉ ብያችሁ አልነበር.....እናመሰግናቸዋለን
#Ethiopian_next_top_model_host_and_producer_melkam በዕውነት ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ በጉዞሽ ሁሉ እርሱ ይቅደም🙏🤲
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ @jahABP
#Ethiopian_next_top_model_host_and_producer_melkam በዕውነት ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ በጉዞሽ ሁሉ እርሱ ይቅደም🙏🤲
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ @jahABP
አሁን አንድ የህይወት ጥያቄ አለ.........??
እሱም የሆነን ነገር በቃህ የምንለው ማቆም ያሉብን ነገሮች አሉ እኛጋር ሲደርስ አቁመነው እንዳይነሳ ቀብረነው ለቀጣዩ ጉዞ መዘጋጀት..........
ከኛ ካለፈ ቀጣይ ትውልድ ጋር ...........ይቀጥላልና
እነዚህ ነገሮች ብዙ ናቸው.......ከቤተሰብ የወረስናቸው , ከአካባቢያችን ከውሎአችን ያተረፍንቸው በራሳችን ያዳበርናቸው ብቻ ብዙ ናቸው ጨምሩባቸው........
አንድ ወዳጄ እንዲህ ይላል "አብዬ ሰው ሶስት አይነት ነው.....1) ቤተሰብ የሰራው ልጅ
2) አካባቢው የሰራው
3) ትክክለኛ እራሱ ማንነቱ
እውነተኛው እራሱ ነው ይላል"
እውነቱን ነው አሁን ደግሞ የኔን ጥያቄ ሌሎች የሰጡንን ማንነት አቁመን መቼ ነው የራሳችን የሆነውን ሆነን የምንቀጥለው የሚለው ነው መቼ ነው ያጠሩን ነገሮችን ሌሎች ናችሁ ያሉንን ጭምብል አውልቀን ጥለን የሆነውን ምንሆነው...መቼ ነው??????????? መቼ ነው ቤተሰብ የሰጠንን መጥፎ ነገሮች እኔ ጋር አንተ ጋር አንቺ ጋር ማቆም የምንችለው እንዴት ነው??
መቼ ነው???? መቼ ነው??? አውሩበት እስኪ እኔም በዚ ሀሳብ በሰፊው እንደምመለስ ቃል እገባለሁ::
አብይ የማርያም ልጅ ነኝ (@jahABP)
መልካም ምሽት ተመኝሁ