PHENOMENAL PHOTOGRAPHY EXHIBITION
#መድሃኔዓለም_ሆይ_ክበር_ተመስገን
#እመብርሃን_ባንቺ_ምልጃ
#በልጅሽ_ቸርነት
#ጥበብ_ሰጪው_መልዐክ_ቅዱስ_ዑራኤል
#ስለእናት_የበጎአድራጎት_ማህበር
#photographer #exhibition #ethiopia🇪🇹 #streetphotography #naturephotography

Channel name was changed to «Phenomenal pictures & graphic design»
🌼🌼🌼 #መልካም_አዲስ_አመት 🌼🌼🌼📸 #phenomenal_picture @abiy_yemaryam_lej
#ሸቅርቅር_በጥበብ_ዲዛይን #0911300801
@duka_picture 🌼💐💐
#thankyou_dear
#@betelhem_kefyalew
#@belson_nigatu_belsina
#@eden_shimels
#actresses #actress #actors #actresslife #actresshot #actor #Ethiopian #actressgallery #love🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #African #photo #movies #mine #casting #actresslifestyle #design #mine🌼🌼🌻💐💐💐

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም አዲስ አመት
እንደገና ለመገናኘት ስላበቃን አድራሹን ጌታ የቀኑን ባለቤት አመሰግነዋለው ከአመት አመት የሚያሻግሩን ይቺን ቀን የሚያድሉ ሰዎች ቢሆኑ ኖሮ ምናልባት እኛን ያልፉን ነበር ከሰዎች በላይ ያሳዘነው ጌታ ግን ኑሩ ብሎ ከዚህ አድርሶናል።
ሰው በራሱ ምሉዕ ያልሆነና በነገሮች ሁሉ አጋዥ የሚሻ የሰው ልጅ አምላኩን የሚፈልግባቸው ምክንያቶች ብዙ ናቸው። የህይወቱ ዋስትና የባዶነቱ ሙላት በጥቅሉ ሁለንተናው የእግዚአብሄር ነው። ሰው ያለ እግዛብሄር ምንም ነው።
ለዚህም ነው ፈጣሪ ''ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ እትችሉም ያለው። ዮሐ 15፡5 አዲሱን አመት ከእግዜብሄር ጋር ሆነን ልቀበለው ይገባል ክርስቲያን ክርስቶስ የሚያስብበት አእምሮ የሚያፈቅርበት ልብ የሚናገርበት ድምፅ የሚሰጥበት እጅ ነው።
ሰው እግዜብሄርን ሲያገኝ ከሚያገኘው ስጦታ አንዱ ልበ ሰፊነት ነው።
በዚህ ታላቅ የቴክኖሎጂ ዘመን ሃገራችንን ያፈርሳታል ተብሎ የሚያሰጋት ነገር ቢኖር ጠባብነት ነው በሃገራችንን በአንዱ አለመግባባት በሁለም አለመግባባት ነው ብለን ማሰባችን ውርደታችን ነው የሚለያዩንን ግንቦች ስንገነባ ከመዋል የሚያገናኙንን ድልድዮች ስንዘረጋ ብንውል ክብር ነው።
የአፅናፉ አለም የአለሙ ገዢ ክርስቶስ ነው እርሱ እስከሚገዛበት ዳርቻ ልባችን ሰፊ መሆን አለበት ዛሬ ችግረኛን ለመርዳት እንኩዋን ዘርና ሃይማኖት ሲለያየን እናያለን ችግር የሰውነት ጉዳይ እንጂ የዘርና የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም ምፅዋት ወይም እርዳታ ክቡር የሚሆነው የእኔ ለማንለው ስናደርግ ነው ደግነት እኮ አዕምሮ ውስጥ ያለን በጎ ሐሳብ ወደተግባር የመቀየር እድል ነው።
የሌሎችን ጉዳይ ለመፈፀም ወይም ችግር ለመፍታት ስንነሳ እግዚአብሔር የእኛን ጉዳይ ሊፈፅም የእኛን ችግር ሊፈታ ይነሳል።።
እውነተኛ እምነት በሰዎች ፊት እግዚአብሄር ማየት መቻል ነው።
እመብርሃን ሆይ እኛ ልጆችሽን ጠብቂን ልጅሽ እንዲምረን ለምኚልን።።
ትላንት የሌለው ዛሬ የለም ትላንትን የነበርንበትን ሳንረሳ መልካምና ቅን እግዚአብሄርን የሚፈራ ታዛዥ ሰዎች እንድንሆን የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁንልን መልካም አዲስ አመት
ሳነብካገኘኋቸው የተቀነጨበ
አብይ የማርያም ልጅ
🌼🌼💐💐💐💐🌼💐🌼💐🌼🌼