AB PHOTOGRAPHY GRAPHIC DESIGN
ትልቁ ጂሃድ
ብዙ ጊዜ የተሳሳተ ትርጉም ከሚሰጣቸውና ከሃይማኖታዊ ሀሳብ ጋር ከተገናኙ ቃላቶች አንዱ "ጂሃድ" የሚለው ቃል ነው፡፡
የሚገርመው ብዙ ሠዎች ለዚህ ቃል የተሳሳተ የጦርነት ፣ የበቀልና የግድያ ትርጉሞች ይሰጡታል፡፡
የጂሃድ(የቅዱስ ጦርነት) ትክክለኛ ትርጉም ምን ያህሎቻችን እናውቃለን??
የጂሃድ ትክክለኛ ትርጉም ከራስ ጋር ጦርነት መግጠም ነው፡፡ እርሱም ከክፋ ዝንባሌያችንና አስተሳሰባችን ጋር መፋለም ሲሆን ራስን ለመቆጣጠር ራስን ለመግዛትና ለመሆን መታገል ነው፡፡
"ትልቁ ጂሃድ ከራስ ጋር መፋለም ነው"
(ነብዩ ሙሃመድ)
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD

AB PGOTOGRAPHY GRAPHIC DESIGN
ግምት ከሰጠናቸው ፎቶዎች አንዱ ነበር እንኳን ደስ አለህ የመጀመሪያው ዙር አሸናፊ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
PHOTO BY....... @DawudIbnuAhmed