☞ ስከር ☞ አጭስ ☜
//አቤል ብርሀኑ(የወይኗ ልጅ)//
ብዙ ግዜ መድረክም ላይ ይሁን ከሰው ተዋውቀን ማናችሁ እናንተ?
ስንባል የምንሰጠው መልስ ያዝናናኛል፡፡ ኢቺን ነገር ደመቅ የምታረግልኝ
አንድ ምሳሌ ላንሳማ ሴትዮዋ ናት አሉ ኮማ ውስጥ ናት፡፡ በሰመመን
ውስጥ ሁና ከፍርድ ሰጭው፤ ከፈራጁ ፈጣሪ ፊት ቀርባ እየተጠየቀች
ይመስላታል ፡፡
# ፈጣሪ “አንች ማነሽ?”
# ሴትዮዋ “እኔ የከንቲባው ባለቤት ነኝ”
#ፈጣሪ “የማን ሚስት እንደሆንሽ አደለም ጥያቄየ” ነገር ግን “አንች
ማነሽ?”
#ሴትዮዋ “እኔ የአራት ልጆች እናት ነኝ” ምላሿ ነበር፡፡
#ፈጣሪ “የእነማን እናት እንደሆንሽ አልጠየኩም ነገር ግን ማነሽ አንች?”
#ሴትዮዋ “እኔ መምህር ነኝ” ስትል መለሰች፡፡
#ፈጣሪ “እየውልሽ እኔ ሙያሽን አልጠየኩሽም፡፡ ነገር ግን ማንነትሽን
እንጅ፡፡ አንች ማነሽ?”
የተረዳችውን ያህል ብትመልስም አጥጋቢ መልስ መስጠት
አልቻለችም፡፡ ሁኖም ግን ጥያቄው ቀጥሏል፡፡
#ፈጣሪ “አንች ማነሽ?”
#ሴትዮዋ “እኔ ክርስቲያን ነኝ”
#ፈጣሪ “ሃይማኖትሽን አልጠየኩሽም:: ይልቅ አንች ማነሽ?”
#ሴትዮዋ “እኔማ ሁሌም ማለዳ ማለዳ ቤተክርስቲያን የምሳለም
ችግረኞችንና ምስኪኖችን የምረዳ ሰው ነኝ፡፡”
#ፈጣሪ “ጥያቄየ ምን ሰራሽ ሚል ሳይሆን አንች ማነሽ ነው”
ለተጠየቀችው ጥያቄ ተገቢውን መልስ እንዳልሰጠች ገብቷታል፡፡ ይሄን
እያሰበች ከሰመመኗ ነቃች፡፡ ወደ ሙሉ ትኩረቷ በተመለሰች ጊዜም ማን
እደሆነች እራሷን ለመፈለግ፤ ሁኖ መገኘትን ወሰነች፡፡ ልዩነት
የሚፈጥረው እርሱ መሆኑን ተገንዝባለችና፡፡ ተልኳችን ሌሎችን ለመሆን
መምሰል ሳይሆን እኛን መሆን ነው፡፡ ጥያቄው አልገባኝም እኛ ማን ነን?
ማናችሁ ስንባል ማነን እንበል? እኛነታችንስ እንዴት ነው የሚገለጸው?
የሚነገረው?
ወዳጄ ማነህ? ስትባል እኔ ነኝ የት ነህ? ስትባል እዚህ ነኝ ማለት
ከማትችልበት ቦታ አትቁም፡፡ ለመለወጥ ዛሬም አዲስ ቀን ነው፡፡
ተንቀሳቀስ አትተኛ ለረዥም ጊዜ አንድ ቦታ የተኛ ውሀ ይሸታል፡፡ መጠጥ
ጠጥተህ አትስከር መስከር ካለብህ በደስታ ስከር፡፡ አታጭስ፡፡ ማጨስ
ካለብህ ፍላጎትህን አጭሰው የጨሰው ፍላጎትህ እየሸተተ ከስኬት ደጅ
ያደርስሀልና፡፡
መልካም ቀን ብያለሁ✍
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
ሼርርርርርርርርርርር...እኔም እላለሁ
#መካሪ_ከተገኘ_ህይወት_ቀላል_ነው፡፡