AB PHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
"ይህን የምንጭ ውሃ ለረጅም ጊዜ እንዳይደፈርስ ለረጅም ጊዜ በጥንቃቄ ስንቀዳው ኖረናል፡፡ ግን እንዳይቆሽሽብን ከፈራነው ውሃ ስር ወርቅ እንዳለ ብናውቅ ስለውሃው መደፍረስ ምንጨነቅ ይመስልሻል??
ግን አላየነውም እናም...አንድ ቀን ከሩቅ ይመጣ የነበረ መንገደኛ በዚ ሲያልፍ ምንጯን ያያትና ስለምንጩ መደፍረስ ሳይጨነቅ እግሩን ሲታጠብ ወርቁን ያየውና ያወጣዋል ልብ በይ እኛ ግን ምንጩን ለዘመናት እናውቀዋለን እሱ ግን በአንድ ቀን ከኛ በላይ ውስጥ ያለውን አወቀው እናም ወርቃችንን ይዞት ሔደ፡፡
ካለፈ በኀላ ብናቅ ምን እናደርጋለን?? ምንም... ከሆነ በኀላ ውስጥ ያለውን ማወቅ ምን ይጠቅማል?? ምንም
ምክንያቱም ማየት ካለብን ጊዜ እጅግ ዘግይተናል ከዚህ በኀላ ትርፉ ፀፀት ብቻ ነው፡፡"
ከላውንደሪ ቦይ ፊልም የተቀነጨበ