Phenomenal pictures & graphic design
1.06K subscribers
1.78K photos
8 videos
2 files
16 links
FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP
Download Telegram
morning ሸገርዬ
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN


@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN


@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
Ab photography & graphic design

አቃለሁ ከምንም በላይ የሰው ልጅን ህይወት የሚቀይሩት መፅሀፍት ናቸው፡፡
በህይወት አጋጣሚ ግን ህይወትህ ዮነ ምትለወጥበት እና ተነሳሽነትህን የሚጨምሩ ነገሮች ሊያጋጥሙህ ይችላሉ ባጋጣሚ ያገኘኻቸው ሰዎች ድንገት ያየኸው ፊልም ድንገት የሰማኸው ዘፈን፣ታሪክ አንተነትህ ላይ ተፅኖ ያሳድራል ወደ ህልም ወደ ተሰጦህ መሆን ወደምትፈልገው ተስፋ ሳትቆርጥ እንድትጓዝ ያደርጉኻል፡፡
እኔም ባገኘኀቸው አጋጣሚዎች ከላይ ከጠከስኳቸው ነገሮች ወደ ህልሜ ማደርገውን ሩጫ እንዳላቆም የሚያደርጉ አያሌ ምክሮችን ተነሳሽነትን አግኘቻለሁ፡፡
ዘንድርም እነሆ America got talent
በሚባለው የተሰጦ ውድድር ላይ በዘንድ ያሉትም የነበሩትም ተወዳዳሪዎች ለህልማቸው እድሜ ሳይገድባቸው ለተሰጦዋቸው ያደረጉት የከፈሉት መስዋትነት ስመለከት በኡነት እኔ መሆን ለምፈልገው ነገር ገና ምንም አላደረኩም ምንም ማለት እና እስኪ እናንተስ ታለንታቹን አውጥታቹ ለማሳየት ምን ያህል ዋጋ ከፍላችኀል?? እስኪ የዘንድሮውን 2019 America got talent ውድድርን እዩት ብዙ ነገሮችን ታገኙበታላቹ never give up ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታዩበታላቹ...
ሀሳባቹን @jahABP አድርሱኘ
የተወሰኑት download የተደረጉ እኔጋ ስላሉ ልሰጣቹ እችላለሁ
አላማህን ለማሳካት ሩጥ መሮጥ ባትችል ተራመድ መራመድ እንኳን ባትችል እየዳህም ቢሆን ወደፊት መጓዝህን እንዳታቆም ሁሉን ማድረግ እንችላለን ግን እንደምንችል ካመንን ብቻ ነው
መልካም ቀን ተመኘሁ ምርጦች
አብይ የማርያም ልጅ ነኘ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
ለኔ እብደት ግራ ያጋባኛል ግን እብደት ቃሉን ዝም ብለው ያወጡት እንጂ መጠሪዳ ሊሆን አይገባውም ባይ ነኘ አንድ ሰው አበደ ይባላል ግን መባል የነበረበት እንደኔ መግባባት አልቻለም ነው ሊባል ሚገባው የምሬን ነው ምላቹ ሚሰማቸው ሚረዳቸው አጡ እና እነሱ ፍለጋ ላይ ያሉ ነው መስሎ ሚሰማኘ ማህበረሰባችን ግን እነሱን እንደመርዳት ጭራሽ አገለላቸው🤷‍♂😔፡፡
መልካም ቀን ምርጦች
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN


@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
ፒያሳ ላይ ታሪክ ያለው........
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN


@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
አደይ....2
ሁሌ ወላጆችን ማስደሰትን ስናስብ ሁሌም አንድ ሀሳብ ነው ያለን..

አድገን ተምረን ተመርቀን ስራ ይዘን ብቻ ይመስለናል እነሱን ማስደሰት ምንችለው ግን እንደኔ እንደዛ አይመስለኝም


አሁን ባሉበት ባለን ነገር ማስደሰት ነው ኡነቴን ነው ምላቹ ነገን ምጠብቅ ከሆነ ግን አያድርገውና ያሉትን ሳልፈፅምላቸው ቢለዩንስ?? ለኔ ያ የዘላለም ፀፀት ነው so ከኛ ሚፈልጉትን ነገር አሁኑኑ በምንችለው መጠን ማድረግ አለብ ባይ ነኘ ግን እንሸወዳለን፡፡
መልካም ቀን ተመኘሁ፡፡
share for ur friends
@ABPGD @ABPGD @ABOGD
ራስን ማታለል
ቃልዬ አንቺ እኮ አትግጠሚ👏👏👏😍
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
ካሳንችስ ግቢ ገብርኤል

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
መልካም ዕለተ ሰንበት ተመኘሁ
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN


@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
በኡነት ነው ምላቹ ዛሬ ጎንደር ብሆን ብዬ ተመኘቻለሁ 😍😍😍 ዛሬ የሩፋኤልን በአል በማስመልከት ከተመቹኘ ፎቶዎች አንዱ
PHOTO ከFB ማህደር
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN


@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB photography & graphic design
🌼#አዲስ_አመት🌼
ሠላም ሠላም እንዴት ናችሁልኘ አቤት ቀኑ እንዴት ይነጉዳል አዲስ ብለን የተቀበልነውን አሮጌ ብለን ሸኘነው ሲገርም እዚ ያደረሰን ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን.....አዲስ ዓመት እየመጣ ነው እንዴት ልትቀበሉት አሰባችሁ? የአሁኑን ማንነታችንን ይዘን ነው ወደሚቀጥለው አመት ምንሸጋገረው ከነመጥፎ ፀባያችን ፣ ከነ ሱሳችን ፣ ከተጣላነው ሰውጋር ይቅር ሳንባባል ፣ ከነ ራስወዳድነታችን.......?? ወይስ ለኛ አዲስ አመት ስም ብቻ ነው እንዴ እኛም እኮ አዲስ ልንሆን ያስፈልጋል ልንሻሻል ያስፈልገናል ምክንያቱም ምናልባት አሁን ያለው ማንነታችን ብዙ ነገር እያሳጣን ከማህበረሰቡ እያራቀን ይሆናል እና አሁንም ሀሳባችንና እቅዳችን ከዚው ማንነታችን ነው ከዓመት ዓመት ምንሸጋገርን ያለነው? እንደኔ እንደኔ ግን አዲሱን አመት መጥፎ ፀባይ የምንላቸውን አሶግደን ያሉብንን ሱሶች ቢቻል ትተን አልያም ቀንሰን የተጣላነውን ያስቀየምነውን ይቅር ብለን ቂምም ይዘን ከሆነ ትተን ለይቅርታ ተዘጋጅተን የተቸገሩትን የምንረዳበት ..የግብፁ ጳጳስ አቡነ ሺኖዳ እንዳሉት መንፈሳዊ ሰው ሆነን ልንቀበለው ይገባል "መንፈሳዊ ሰው ደግሞ መጀመሪያ ለፈጣሪ እና ለፈጣሪ ለሆኑት ቀጥሎ ለሌሎች ከዛ ነው ለራሴ ሚለው" በቃ እራስ ወዳድነታችን አጥፍተን አሪፍና ምርጥ ሰው ለመሆን እንሞክር ይህን ስል ግን ራሳችንን አንሁን ማለቴ አይደለም! ያለንን መልካምነት በማጠናከር እንጂ...
ሁሌም መካሪ ከተገኘ ህይወት ቀላል ነው፡፡
@ABPGD @ABPGD @ABPGD
የእርሶ ምርጥ ጓደኛ አብይ የማርያም ልጅ፡፡
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN


@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
set😍
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
Z BEST IS YET COME

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN


@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN


@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
ማንኛውም የስፖርት ቻናል ባለቤቶች ልታናግሩን ትችላላቹ በራሳቹ ስም እና ሎጎ ይሰራላችኀል contact @jahABP
04 Track 4
<unknown>
አቡሽሽሽሽሽሽሽ ዘለቀቀቀቀቀ ምርጡ አልበም
Track 4 ካበዝኳቹ መልካም ያማረች ዕሁድ ተመኘሁ፡፡
ሙሉ አልበሙን ስሙት #1😍😍👏
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
መልካም የስራ ቀን ተመኘሁ🙏

@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN

እዚሁ ሸገር
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN


@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD