04 Track 4
<unknown>
አቡሽሽሽሽሽሽሽ ዘለቀቀቀቀቀ ምርጡ አልበም
Track 4 ካበዝኳቹ መልካም ያማረች ዕሁድ ተመኘሁ፡፡
ሙሉ አልበሙን ስሙት #1😍😍👏
Track 4 ካበዝኳቹ መልካም ያማረች ዕሁድ ተመኘሁ፡፡
ሙሉ አልበሙን ስሙት #1😍😍👏
በየዋህነት መጎዳት ሞኘነት አይደለም በብልጣብልጥነት መጠቀም አሸናፊነት ሊባል አይችልም፡፡
መልካም ምሽት ምርጦች
መልካም ምሽት ምርጦች
https://t.me/joinchat/FR1pj0VYTX_gGidKqpWTZw
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦ የቀን ውሎአችንን በፎቶ እንዲሁም የተለያዩ አስገራሚ ገጠመኞቻችንን ምናወራበት ስለ ፎቶግራፊ የተለያዩ ምክሮችን ምንለዋወጥበት የተለያዩ አስተማሪ ቪዲዮዎች ምንለዋወጥበት ነው፡፡ ውሎዎቻችንን በፎቶ ምንገልፅበት ነው፡፡ JOIN & SHARE አስተያየታችሁን @jahABP አድርሱኘ

Telegram
ኑ ስለ ፎቶግራፊ እናውራ AB PHOTOGRAPHY
https://t.me/joinchat/FR1pj0VYTX_gGidKqpWTZW
AB POHOTOGRAPHY & GRAPHIC DESIGN
"ብዙ ህዝቦች ቀኘ ባለ መገዛታቸው ይኮራሉ፡፡ ነገር ግን አንዱ አንዱን ቀኘ ገዝቶት ይኖራል፡፡ ባዕድ ከሚገድለን እርስ በርሳችን ብንገዳደል ይሻላል፡፡ የሚሉ ይመስላሉ፡፡ መልካም ለማድረግ የማይፈልጉ መልካም ግን እንዲደረግላቸው የሚፈልጉ ስንቶች ናቸው? መልካምን ለማየት መልካም መስራት ይገባል፡፡በእግዚአብሔር እጅ ለመቀበል በትንሿ እጃችን መስጠት ያስፈልጋል፡፡ እር በርሳችን እስከ ተጨካከንን ድረስ የእግዚአብሔርን ጉብኘት ለማየ አንችልም፡፡ እርስ በርሳችን ተከፋፍለን ሌሎች ምንም ቢያደርጉብን ሊደንቀን አይገባም ምድራችን እንድትፈወስ ከወራሪ ጠላት ብቻ ሳይሆን እርስ በርሳችን ከመገፋፋትም መዳን አለብን፡፡"
ፅድትያለች ቅዳሜ ተመኘሁ
እግዚአብሔር ኢትዮፕያን እና ህዝቦቿን ይባርክAB
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD