አማዞን ፋሽን በአዲስ መልክ ስራችንን አሻሽለን እየመጣን ነው ቻናላችን ላይ ያሉ ፎቶዎችን ቶሎ ቶሎ update በማረግ ፤ሚፍልጉት ፎቶ አንስቶ በመላክ ፤ሚፈልጉት ቦታ ድሊቨሪ በመላክ እና የእርሶ ውድ ደንበኞች አስተያየት በየጊዘው በመቀበል ሁሌም የተሻለ መስተንገዶ እና አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅተናል በቅርቡ አማዞን ፋሽን በአዋቂ ቲሸርት በጅንስ ሱሪ በጃኬት እና የህፃናት ሙሉ ልብስ ይዘን እንመጣለን አማዞን ፋሽን የተለያዩ ቻሌንጆች ኣዘጋጅቶ ገንዘብና ልብሶች መሸለም ልንጀምር ስለሆነ TIKTOK እና TELEGRAM ፎሎ ማረጎን አይርሱ ኦንላይን ሽያጭ ላይ ምርቶቻችንን በኮምሽን መሸጥ ከፈለጉም በራችን ክፍት ነው ከሚሰሩበት/ ከሚማሩበት ድርጅት አስተዋውቀው 7 ሰው ማስገዛት ከቻሉ እርሶ 1 በነጻ ይወስዳሉ እንዲሁም በምንሰራቸው ማስታወቂያዎች ምክንያት በሁሉም የሃገራችን ክልሎች የምርቶቻችን ፍላጎት ስላለ አከፋፋይ ሆነው አብረው ለመስራት ፍላጎትና የገንዘብ አቅም ያላቸውን ግለሰቦች ጋር አውዳድረን ስምምነት ውስጥ እየገባን ስለሆነ መመዝገብ ይችላሉ። አብረውን ሲሰሩ ምንም አይነት ሪስክ/risk ወይም ኪሳራ ባይወስዱም በቂ የገንዘብ አቅምና በደንቦቻችን መሰረት መስራት ይጠበቅቦታል አብረን እንስራ አብረን እንደግ ከሁሉ በላይ ለደንበኞቻችን ኳሊቲ እቃ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቅርብ