አንድ ጥቁር አሜሪካዊ ሚሊዮን ዶላሮችን በመስረቅ ወንጀል ተከስሶ የአምስት ዓመት እስር ተፈረደበት። ቅጣቱን ከተቀበለ ከአንድ ዓመት በኋላ አባቱ ደብዳቤ ይልክለታል፦«ውድ ልጄ በእርጅናዬና በሕመሜ ጊዜ ለምን ብቻዬን ተዉከኝ፤ ታውቃለህ የእርሻ ወቅት ደርሷል መሬቱን ለመቆፈርና ድንች ለመተከል የሚረዳኝ ሰው ከአጠገቤ የለም። ድንች መትከል ቀላል ነው ነገር ግን በዚህ አቅሜ መቆፈር አልችልም። ዛሬ ላይ አንተ ታስረሃል እና እንደምንም መሞከሬ የማይቀር ነው። በፈጣሪ ፈቃድ እንደገና እንገናኛለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።»
ልጅም ከእስር ቤት እንዳለ ለአባቱ መልሶ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፈለት፦«የእኔ ውድ አባት እባክህን አሁን ላይ መሬቱን መቆፈር የለብህም። የሰረቅኩትን ገንዘብ በጠቅላላ የእርሻ መሬቱ ላይ ስለቀበርኩት አንተ ላይ አደጋ ያመጣብሃል። ስለዚህ እስከምፈታ ድረስ ጠብቅ።»
በሚያሳዝን ሁኔታ ወደ ውስጥ ሆነ ወደውጭ የሚተላለፍ የእስረኞች ደብዳቤ ስለሚነበብ ምስጥሩ ወዲያው ተደረሰበት። በማግስቱ ጠዋትም ከመቶ በላይ ፖሊሶች ወደ አባቱ ቤት በመሄድ አንድም ሳይቀር የእርሻውን መሬት ቆፋፈሩት። ቢሆንም ግን ለሰዓታት ቢቆፍሩ ምንም አላገኙም ነበር።
ከሦስት ቀን በኋላ ልጁ ለአባቱ ድጋሚ ደብዳቤ ጻፈለት፦«ውድ አባቴ የላኩልህን የሰው ኃይሎች እንደተጠቀምክ ተስፋ አደርጋለሁ። አሁን ድንች መትከል ትችላለህ።» 🤗
ከዚህ ምን ተማራችሁ ?

❤11🔥1
Forwarded from Ethio Digital Learning
It is my second web project. DM me @brana_editor to build website for your business
👍1
Forwarded from Ethio Digital Learning
ብቸኝነት አደገኛ ነው፣ሱስ የሚያስይዝ ነው። አንዴ ምን ያህል ሰላማዊ እንደሆነ ከተረዳህ ከማንም ጋር መሆን አትፈልግም።
(ካርል ጉስታቭ)
Good Night ❤️🙏
(ካርል ጉስታቭ)
Good Night ❤️🙏
❤5
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2009 አንድ ሩሲያዊ ሰው የፀጉር ቤት ለመዝረፍ ይሞክራል። ሆኖም የፀጉር ቤቱ ባለቤት የነበረችው ኦልጋ ዛያክ የተባለች ሴት በጉልበት በልጣ በቁጥጥሯ ስር ካዋለችው በኋላ ታስረዋለች ከዚያም የቪያግራ ክኒን በግዳጅ ሰውዬውን በመመገብ ለሦስት ቀናት ያህል ወሲብ ስትፈፅምበት ቆይታለች ።
ኦልጋ ዛያክ በወቅቱ የ32 ዓመት ወጣት የነበረች ሲሆን በካራቴ ጥበብ የሰለጠነች እንደነበረች ይነገራል። ሌባው በቢላዋ አስፈራርቶ ገንዘብ ሲጠይቃት ባልታሰበ ፍጥነት በሰነዘረችበት ምት መሬት ላይ ጥላ አሸንፋዋለች።
ሌባውን በኤሌክትሪክ ገመድ አስራ የፀጉር ቤቱ የኋላ ክፍል ውስጥ ደበቀችው። ፖሊስ ከመጥራት ይልቅ የራሷን የቅጣት እርምጃ ለመውሰድ ወሰነች ሰውየው እንዳይዝልና ለፈለገችው ዓላማ እንዲያገለግላት ቪያግራ በግዳጅ ትመግበው ነበር። ከሦስት ቀናት በኋላ "ትምህርት አግኝተሃል" ብላ ስትለቀው፣ ሰውየው በደረሰበት አካላዊ ጉዳት ምክንያት ቀጥታ ወደ ሆስፒታል ይሄዳል። ፖሊስ ሲጠይቃት የሰጠችው ምላሽ የሚገርም ነበር አሳማ ነው ተገቢውን ቅጣት ሰጥቼዋለሁ። አዲስ ጂንስ ገዝቼለታለሁ፣ መግግቤዋለሁ፣ እንዲያውም 1,000 ሩብል (ገንዘብ) ሰጥቼው ነው የላክሁት" በማለት ተከላክላለች።
በመጨረሻም ሁለቱም ተከሰው ወደ ወህኒ ወርደዋል። እሱ በስርቆት ወንጀል እሷ በአካላዊ ጥቃት ።

😁5
በ18ኛው ክፍለ ዘመን በአውሮፓ የነበሩ መኳንንትና የፋሽን ተከታይ ሴቶች የራሳቸውን ቅንድብ መላጨት እንደ ትልቅ ውበት ይቆጥሩት ነበር። በወቅቱ የነበረው ፋሽን "ፍጹም የሆነና ከፍ ያለ" ቅንድብ እንዲኖራቸው ይፈልግ ስለነበር የራሳቸውን ቅንድብ ለዚህ አይስማማም ብለው ያምኑ ነበር። ሴቶቹ የራሳቸውን ቅንድብ ከተላጩ በኋላ በምትኩ ከአይጥ ቆዳና ፀጉር የተሰሩ ሰው ሰራሽ ቅንድቦችን ይጠቀሙ ነበር። እነዚህን ሰው ሰራሽ ቅንድቦች ከግንባራቸው ላይ በማጣበቂያ ይለጥፉ ነበር።
በዚያ ዘመን ሰፊና ከፍ ያለ ግንባር የመኳንንትና የብልህነት ምልክት ተደርጎ ይታሰብ ስለነበር፣ ቅንድባቸውን ወደ ላይ ከፍ አድርገው ይለጥፉት ነበር።

በከንፈራችን ላይ ያለው የቆዳ ዓይነት ሙኮሳ (Mucosa) ወይም የሰልባጭ ሽፋን ይባላል። ይህ የቆዳ ዓይነት በሰውነታችን ፊንጢጣ አካባቢ ከሚገኘው የቆዳ ዓይነት ጋር ተመሳሳይ ነው።
አፋችን እና ፊንጢጣችን የምግብ መፍጫ ቦይ ተብሎ የሚጠራው የአንድ ረጅም ቱቦ መጀመሪያና መጨረሻ ናቸው። ይህ የሙኮሳ ሽፋን በጣም ስስ እርጥበት አዘል እና በደም ስሮች የበለፀገ ነው። ይህም በምግብ መፍጫ ሂደቱ ወቅት ለስላሳ እንቅስቃሴ እንዲኖር ይረዳል።
በፅንስ እድገት ወቅት እነዚህ ሁለት ክፍሎች የሚፈጠሩት ከተመሳሳይ የሴል ዓይነቶች ነው ይህም ተመሳሳይነታቸውን ያረጋግጣል።
😕በአጭሩ ከንፈራችን የምግብ መፍጫ ሥርዓቱ "መግቢያ በር" ሲሆን ፊንጢጣ ደግሞ "መውጫው" ነው። ሁለቱም ተመሳሳይ የሆነ የሽፋን ሕብረ ሕዋስ አላቸው።

በየዓመቱ በቻይና ውስጥ ወደ አራት ሚሊዮን የሚጠጉ ድመቶች ለምግብነት እንደሚታረዱ ይገመታል።
አብዛኛው የቻይና ሕዝብ (በተለይ ወጣቱ ትውልድ) የድመት ወይም የውሻ ሥጋ አይመገብም። እንዲያውም በቻይና ውስጥ የቤት እንስሳትን እንደ ቤተሰብ አባል የማየት ባህል እየተለመደ መጥቷል። የድመት ሥጋ አብዛኛው ጊዜ የሚበላው በደቡባዊ ቻይና አካባቢዎች ሲሆን ይህም እንደ ባህላዊ መድኃኒት ወይም ለየት ያለ ምግብ ተደርጎ ስለሚወሰድ ነው።
አብዛኞቹ ለምግብነት የሚቀርቡ ድመቶች ከሰው ቤት የተሰረቁ የቤት እንስሳት ወይም በመንገድ ላይ የሚኖሩ ናቸው።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቻይና በተካሄደው የዓለም ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ውድድር ላይ በ100 ሜትር የሩጫ ውድድር ባሳየችው እጅግ ደካማ አፈጻጸም መነጋገሪያ የሆነችውና ሰማያዊ ልብስ የለበሰችው ሶማሊያዊት አትሌት (አትሌት ለማለት ቢከብድም ) ናስራ አቡከር አሊ ትባላለች በቪድዮው እንደምታዩት ኤሊ በሏት በቃ።
ይህን ተከትሎም የሶማሊያ ስፖርት ሚኒስትር መሀመድ ባሬ የልጅቷ የኋላ ታሪክና ወደ ውድድሩ እንዴት ልትመጣ እንደቻለች ምርመራ እንዲደረግ ትዕዛዝ አስተላልፈው ነበረ በውድድሩ ላይ ያሳየችው ፍጥነት በጣም አነስተኛ በመሆኑ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ ትችት አስከትሏል።

😁3
Forwarded from Ethio Digital Learning
"አስተዋይ ሰው ከእሱ የበለጠ አስተዋይ ሰውን ቀጥሮ ያሰራል።"
📚ሀብታሙ አባትና ደሀው አባት
ሮበርት ኪዮሳኪ
Good Night ❤️🙏
📚ሀብታሙ አባትና ደሀው አባት
ሮበርት ኪዮሳኪ
Good Night ❤️🙏
ላለገቡ ሴቶች ክፍያ‼️
ኪዮት ላላገቡና እድሜያቸው 30 ላለፈ ሴቶች ክፍያ ልትፈፅም ነው‼
ኪዌት ሴቶቻቸው ሳያገቡ እድሜአቸው ከ30 ዓመት በላይ ከሄደ በየወሩ ከመንግስት ወደ 300 ሺህ የኢትዮጵያ ብር ድጎማ ሊሰጣቸው እንደሆነ ተሰማ ::
ኩዌት እድሜያቸው 30 ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆኑና ትዳር ላልመሰረቱ ዜጎቿ ወርሃዊ የገንዘብ አበል መፍቀዷን አሳወቀች።
በዚህ አዲስ መመሪያ መሰረት፣ መስፈርቱን የሚያሟሉ ኩዌታዊያን ሴቶች በየወሩ 560 የኩዌት ዲናር (ወይም በግምት 1,825 ዶላር / 299,300 የኢትዮጵያ ብር) ክፍያ ያገኛሉ።
ዋና ዓላማዎች፡
📌 ያልተጋቡ ሴቶች የማህበራዊ እና የኢኮኖሚ አቅማቸውን እንዲያጠናክሩ መርዳት፤
📌 የኑሮ ጥራታቸውን ማሻሻል እና
📌 የሀገሪቱን የማህበራዊ ደህንነት ፕሮግራም ተጠቃሚነት ማስፋፋት ናቸው።
ኢትዮጵያውያን አያካትትም አደራ ካልሄድን እንዳትሉ

❤3👏1