Minte | Frontend developer
Good search ላይ የፈለግነውን ነገር ከ telegram Search አድርገን ማግኘት እንችላለን ፊልም ቻናል ግሩፕ ቻት በደቂቃ ያመጣላቹሃል bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል https://t.me/goodsearchabot?start=685235686 https://t.me/asgerami_ewnetawo
Benegerachen lay sew invite bemadereg ena yeteleyayu negerochem search bemadereg birr meserat techelalachu
https://t.me/asgerami_ewnetawo
https://t.me/asgerami_ewnetawo
❤2
ዴሪክ ሆል ገና ሲወለድ ልቡ አይመታም ፣በዶክተሮች በህይወት የመትረፍ እድሉ አንድ መቶ ብቻ ነው ተብሎ ነበር።
መራመድ እና ማውራት አለመቻልን ጨምሮ እጅግ በጣም ብዙ ፈተናዎችን አሸንፏል።
በአሁኑ ሰዓት አሜሪካ የሲያትል ሲሃውክስ ለብሔራዊ የእግር ኳስ ሊግ (NFL) ታዋቂ ፕሮፌሽናል የእግርኳስ ተጫዋች ሲሆን1.91 ሜትር ቁመት እና 115.2 ኪ.ግ ክብደት አለው።
አይተርፍም ይሞታል የተባለው ዴሪክ ሆል'ሱፐር ቦውል' በሚባል የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የእግር ኳስ ሊግ ውስጥ ጀግና! ተብሎ ይጠራል።
ዴሪክ ጥሩ ተከፋይ ከሚባሉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ሲሆን የእርዳታ ፋውንዴሽን አለው።
ፋውንዴሽኑ ያለጊዜያቸው የተወለዱ ሕፃናትን እና ቤተሰቦቻቸውን በመደገፍ፣ የምግብ ዋስትናን በመዋጋት እና በቂ አገልግሎት በማይሰጡ ማህበረሰቦች ውስጥ የልጅነት ውፍረትን በመፍታት ላይ ያተኩራል

❤3
#Trending‼️
አንድ የ70 አመት ሳውዲ አረቢያዊ የ20 አመት ወጣትን ሴት ማግባቱ መነጋገሪያ ሆኗል ።
ይህ ታላቅ ሰው ለ20 አመቷ ወጣት ለሰርጓ 5 ኪሎ ግራም ወርቅ እና rolls royce መኪና ስጦታ አበርክቷል
5 ኪሎ ግራም ወርቅ ማለት 756,000$ ሲሆን በኛ ሀገር 116 ሚልየን ብር እንደማለት ነው።

አዲሱ ስራ ይሄ ነው መጀመር ትችላላችሁ።
ከ 2 ሚልየን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት
ስም ፡ Argo
ገንዘብ ማግኛ መንገድ ፡ invitation + search ከምንም በላይ ደስ የሚለው ደግሞ እኛ ሰርች ስናደርግ 0.01 Ton ይሰጠናል።
ገንዘብ ማውጫ መንገድ ፡ Binance , Bybit እና ሌሎች
እውነተኝነት ፡ Verified 100%
ችግሩ ፡ invite ያደረግናቸው Search ማድረግ አለባቸው ካለበለዚያ አይቆጥርም።
ጥቅሙ
Argo ላይ የፈለግነውን ነገር Search አድርገን ማግኘት እንችላለን።
◼️ ፊልም
◼️ ቻናል
◼️ ግሩፕ
◼️ ቻት
በደቂቃ ያመጣላቹሃል
bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል Search እያደረጋችሁ $$ መስራት ትችላላችሁ።
ለመጀመር
http://t.me/Argo?start=a_8CBUVHUD
http://t.me/Argo?start=a_8CBUVHUD
https://t.me/asgerami_ewnetawo
🤖 Powered by Post Signature Bot

The School System is a Scam. They scammed our money, time, and effort.
Most importantly our AGE.
✌️😎
https://t.me/asgerami_ewnetawo
Most importantly our AGE.
✌️😎
https://t.me/asgerami_ewnetawo
❤2
ከተወለድክ በአምስት ደቂቃ ውስጥ ስምህን፣ ሃይማኖትህን፣ ዜግነትህንና ወገንህን (ክፍልህን) ይወስኑልሃል፤ አንተም ቀሪ ዘመንህን ያልመረጥከውን ነገር ስትከላከል ትኖራለህ።"
©Arthur Schopenhauer
https://t.me/asgerami_ewnetawo
©Arthur Schopenhauer
https://t.me/asgerami_ewnetawo
🔥3❤1
🚀 ማንኛዉም አይነት Telegram Bot && Modern Website ማሰራት ትፈልጋላችሁ?
💻 ዘመናዊ • ፈጣን • ደህንነቱ የተጠበቀ
🤖 Contact Bot • Trading Bot • Shop Bot • AI Bot • Payment Bot
🌐 Business Website • Portfolio • E-commerce • Blog • Custom System
🔥 Free Deployment Included
☁️ Hosting Setup
🗄 Database Setup
🔒 Security Configuration
⚡️ Fast & Responsive Design
🎯 100% Custom Design
🎨 Modern & Realistic UI
📊 Admin Panel Support
📱 Mobile Friendly
💡 Idea ካለህ? እኔ እወጣዋለሁ!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📩 Contact Inbox: @Brana_editor
🚀 ፈጣን ምላሽ | ጥራት ያለው አገልግሎት | ታማኝ ስራ

‼️ዘመኑ ያመጣውን የAI ጎርፍ ተከትሎ ብዙ ግለሰቦችና ድርጅቶች ከዚህም ከዚያም "አዲስ AI ፈጠርሁ" እያሉ ዜና ሲያስነግሩ ይሰማል።
Optimist ለመሆን እሞክራለሁ፣ አደንቃለሁ ግን ደግሞ ሙሉ የAI ቴክኖሎጅ በአንድ ሰው የሚሰራ የቴክኖሎጅ ውጤት አደለም። በየደረጃው ብዙ ሀብትና እውቀት የሚጠይቅ ቴክኖሎጅ ነው። ከየት ይጀምራል መሰላችሁ። የመጀመሪያው የኮምፒውተር መሰረተ ልማት ነው። ግዙፍ መረጃ የማሰላሰል አቅም ያላቸው የኮምፒውተር ሰርቨሮችና የኔትወርክ መሰረተ ልማት ያስፈልጋሉ። Data Center ማለታችን ነው። በሁለተኛ ደረጃ በሚሊዮን or ቢሊዮን ቴራባይት የሚገመት የዳታ ክምችት ያስፈልጋል። ሶስተኛ የዳታ ክምችቱን መሰረት አድርጎ በተሰራ አልጎሪዝም የሰለጠነ የAI ሞዴል ያስፈልጋል። በመጨረሻ ሞዴሉ ከሰው ጋር እንዲያወራ የሚያስችለው Interfacing ያስፈልጋል። API ይባላል።
አንድ ግለሰብ ይህን ሁሉ አሟልቶ አንድ ቻትቦት ሊሰራ አይችልም።
ነገር ግን እንደ ጎግልና Open AI ያሉ ግዙፍ የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች ከላይ ያወራሁትን 3ቱን ደረጃዎች ከሰሩ በኋላ የመጨረሻውን interfacing በሽያጭ መልኩ ለሶስተኛ ወገን አልሚዎች (3rd party developers) ያቀርባሉ። ሶስተኛ ወገን አልሚዎች subscribe ያደረጉትን API በመጠቀም የራሳቸውን mobile app ወይም web app ሰርተው ያቀርባሉ። ይህን ነው እንግዲህ "እኔ ሰራሁት" የሚሉን።
ከእነዚህ ሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖች ጋር ስታወሩ የምትፀፃፉት ግለሰቡ ከሰራው app ጋር ይመስላል እንጅ ከጀርባ ሙሉ ለሙሉ ሰርቭ የሚደረጉት በጎግል ወይም Open AI ሰርቨሮች ነው። Subscription ካቆመ የነዚህ አፕሊኬሽኖች አገልግሎትም ያቆማል። 🤷♂️
ምን ለማለት ነው... እንደ አገርም እንደ ግለሰብም "በራስ አቅም ሰራን" እያልን ራሳችንን ባናታልል ባይ ነኝ።
AI based app ሰራሁ ቢባል ኖርማል ነው ያስኬዳል። AIዩን ራሱን ሰራሁት ማለት ግን አይነፋም። 😌

❤2👍2😁1
Minte | Frontend developer
https://t.me/hubxshop_bot?start=6nu0gl89
Bezi bot Gemini pro 18 months mageghet techelalachu neger gen botun start kaderegachu buhala group ena channel join madereg endatresu
Forwarded from cracker -> hacker
🛡🔥 CYBERSECURITY MASTERCLASS — FROM ZERO TO ETHICAL HACKING
💻 Learn. Practice. Secure.
Do you want to learn cybersecurity but don't know where to start?
Are you a Computer Science, IT, or Networking student looking for practical cybersecurity skills?
🚀 Join our Cybersecurity Practical Training and build your skills step by step — from networking fundamentals to ethical security testing and defense.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🎯 COURSE TOPICS
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌐 1. NETWORKING FUNDAMENTALS
• OSI & TCP/IP models
• IPv4 & IPv6
• Subnetting
• TCP/UDP
• Ports & protocols
• DNS & DHCP
• HTTP/HTTPS
• Routing & switching basics
• Network troubleshooting
🐧 2. LINUX FOR CYBERSECURITY
• Linux terminal
• Files & permissions
• Users & groups
• Processes & services
• Package management
• Bash fundamentals
• Network commands
• Security tools
🔐 3. CYBERSECURITY FUNDAMENTALS
• CIA Triad
• Threats & vulnerabilities
• Risk management
• Authentication & authorization
• Password security
• Cryptography fundamentals
• Malware & phishing awareness
• Security best practices
🔎 4. RECONNAISSANCE & OSINT
• Information gathering
• Domain & DNS reconnaissance
• Network discovery concepts
• Service identification
• OSINT techniques
• Understanding attack surfaces
🌐 5. WEB APPLICATION SECURITY
• How websites work
• HTTP requests & responses
• Cookies & sessions
• Authentication security
• Input validation
• OWASP Top 10 concepts
• SQL injection concepts
• XSS concepts
• Access-control weaknesses
• Secure web development
🛠 6. ETHICAL HACKING & SECURITY TESTING
• Penetration-testing methodology
• Vulnerability assessment
• Network security testing
• Web security testing
• Security scanning
• Understanding exploitation in authorized labs
• Writing security findings
• Responsible disclosure
🛡 7. DEFENSIVE SECURITY
• System hardening
• Firewall concepts
• Network monitoring
• Log analysis
• Threat detection
• Incident-response fundamentals
• Security policies
• Basic security architecture
🧪 8. PRACTICAL CYBERSECURITY LABS
• Linux security labs
• Network-security labs
• Web-security labs
• Vulnerability-analysis exercises
• Capture-the-Flag style challenges
• Controlled environments for safe practice
💻 9. CYBERSECURITY TOOLS
Learn the purpose and responsible use of tools such as:
• Nmap
• Wireshark
• Burp Suite
• Metasploit Framework
• OWASP ZAP
• Gobuster
• Nikto
• John the Ripper
• Hashcat
• Netcat
📊 10. CAREER & PROJECT DEVELOPMENT
• Building a cybersecurity portfolio
• Beginner cybersecurity projects
• CTF preparation
• Bug-bounty fundamentals
• Security-report writing
• Preparing for cybersecurity internships
• Learning roadmap for ethical hacking
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💰 PRICE
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔥 BASIC COURSE — ONLY 500 ETB
⏳ DURATION: FLEXIBLE
The training duration is based on your available time, learning speed, and goals.
You don't need to rush.
📚 Learn step by step.
🧪 Practice what you learn.
🎯 Build real skills.
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🎁 BONUSES
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ Cybersecurity roadmap
✅ Practical lab exercises
✅ Command cheat sheets
✅ Beginner project ideas
✅ Career guidance
✅ Recommended learning resources
✅ Support during your learning journey
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
👨💻 TRAINING BY
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Abyssinia Cyber Academy
🎓 Lead Instructor: Abyssinia Cyber Academy Team
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🚨 READY TO START?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Don't wait until you graduate to start learning cybersecurity.
🔥 START YOUR CYBERSECURITY JOURNEY FOR ONLY 500 ETB.
📩 CONTACT / ENROLL:
👉 @Abyssinia_cyber
⚠️ IMPORTANT: All security testing is taught for educational purposes and must only be performed on systems, applications, networks, and laboratories where you have explicit authorization.
🛡 LEARN CYBERSECURITY.
💻 PRACTICE ETHICALLY.
🚀 BUILD YOUR FUTURE.

❤1
ሁሉንም ሰው እንዳንተ መልካም ነው ብለህ የምታስብ ከሆነ የክፉ ሰዎች ተጎጂ መሆንህ የማይቀር ነው።ትልቁ ስህተትህ ሁሉም ሰው በህግና በሞራል ይመራል ብለህ ማመንህ ነው።ይሄን አምነህ ክፉ በሆኑ ሰዎች መሀል ሁልጊዜ ጥሩ ለመሆን እየሞከርክ ከሆነ ራስህን ለማጥፋት እየፈረምክ ነው ማለት ነው።ስለዚህ ራስህን ለማዳንና ዓለምን ለማሸነፍ እንደየሰው ባህሪ መለዋወጥ እና ለጥሩዎች ጥሩ ለክፉዎች ክፉ መሆን አለብህ።
📕ልዑሉ
📕ልዑሉ
ፈገግታ የሚያጭሩ ቪዲዮች መጨረሻ ላይ የሚስቀውን ይሄን ሰው ... #Nana_Patekar ይባላል የህንድ እውቅ አክተርና ዳይሬክተር ነበር። ዛሬ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል
🤯🌊 ይህንን ያውቁ ኖሯል?
🇰🇭🌊 በካምቦዲያ የሚገኘው ወንዝ የውሃ አቅጣጫውን ይቀይራል! 😱
አዎ! በካምቦዲያ የሚገኘው ቶንሌ ሳፕ (Tonlé Sap) ወንዝ ከዓለም ልዩ ከሆኑ የውሃ ስርዓቶች አንዱ ነው።
😲 በዝናብ ወቅት የመኮንግ (Mekong) ወንዝ የውሃ መጠን ከፍ ሲል፣ ውሃው ወደ ቶንሌ ሳፕ ሐይቅ የሚገባውን ወንዝ ወደ ተቃራኒው አቅጣጫ እንዲፈስ ያደርገዋል! 🤯
ወደ 6 ወር ገደማ ወደ ሰሜን አቅጣጫ ሲፈስ ኑሮ ከ6 ወር በሗላም ወደ ደቡብ አቅጣጫ ይፈሳል
🌧️ በዚህ ምክንያት ሐይቁ በዝናብ ወቅት በእጅጉ ይሰፋል፤ ይህም ለብዙ ዓሦች፣ ወፎች እና በዙሪያው ለሚኖሩ ሰዎች አስፈላጊ ነው። 🐟🦅
✨ ተፈጥሮ የምታስደንቅበት ሌላ ምስጢር!
📌 እስኪ ንገሩን፤ የወንዝ ውሃ አቅጣጫውን ሊቀይር እንደሚችል ቀድማችሁ ታውቁ ነበር?

Forwarded from 📚 Book center የመፅሐፍት ማዕከል 📚
https://ye-buna.com/yizola?ref=product_detail&product=b2aa3e82d7598_yizola
ስልክህን ወደ የክህሎት መሣሪያህ ቀይር! ዛሬ ጀምር! 🚀 📱 AI፣ Canva፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ዲጂታል ይዘት ፈጠራ እና ፍሪላንሲንግን በስልክህ ብቻ ከዜሮ ጀምረህ ተማር!
🌍 በአማርኛ የተዘጋጀ ሙሉ መመሪያ!
✅ በቀላሉ የሚረዱ ትምህርቶች
✅ ተግባራዊ ምሳሌዎችና የልምምድ ፕሮጀክቶች
✅ ዲጂታል ክህሎትህን ለሥራና ለንግድ የምትጠቀምበት መንገድ
✅ ለጀማሪዎች የተዘጋጀ ደረጃ በደረጃ መመሪያ 💥 ሁልጊዜ “አንድ ቀን እማራለሁ” እያልክ አትቆይ፤ ያ ቀን ዛሬ ይሁን!
መፅሐፍን ለማግኘት👇👇

❤4
Technology or education channel yalachu ke 1000 belay sub yalew be arif waga gezalew dm argugh @brana_editor