قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس
1.71K subscribers
365 photos
109 videos
43 files
516 links
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
Download Telegram
" አንተ ሟች ነህ። "

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤2👍1
እንዲህም አለ
------------

ከሰዎች ጋር የተፃፃፍኳቸው ሚሴጆች የመደለት ባህሪ አለብኝ። ዛሬ ግን የሆነ ሚሴጅ ፈልጌ ብሄድ... አጥፍቼዋለሁ። 😌 ከየት ይምጣ!
😢1
Forwarded from قناة البخاري
التحسين والتقبيح بين المعتزلة وأهل السنة 👇🏻
ቁርኣን ተከታይ ነኝ ካልክ «ሡናን (ሐዲስን) መከተል ግዴታህ ነው። እከተለዋለሁ የምትለው ቁርኣን የአሏህ መልእክተኛን ሡና የቁርአን ማብራርያ መሆኑ ተናግሯልና!
የዘመናችን ሙንኪሩ ሡናህ «ሸሕሩርያ» ተብለውም ይጠራሉ። እኛ ቁርኣን ብቻ ነው የምንከተለው በሚል መፈክር ይታወቃሉ። ይህ የሚሉት የነብዩ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሠለም ሐዲሶችን ውድቅ አድርገው ከምዕራባያውን የቃረሙትን አስተሳሰብ በ «ቁርአን ብቻ እንከተላለን » በሚል ሺፋን ለማሠራጨት ነው።

ብዙ የእውቀት ማነስ ያለባቸው ሰዎች በነዚህ ሰዎች የመታለል እድላቸው በጣም ሠፊ ነው።

የዚህ ጥመት አስተማሪዎች መካከል ደግሞ ኻሊድ ክብሮም የሚባለው ሰው ነው። ከዚህ በፊት በተለያዩ ኢስላማዊ በሚባሉ ቻናሎች ይቀርብ ስለነበር ብዙዎች ያውቁታል።

«አል-በሲራህ» የሚባል የቁርኣን ማእከል ብሎ ከፍቶ ብዙዎችን መበከል ችላል። አሁንም ድምፁን አጥፍቶ እየሠራ ነው።

የተለያዩ ሴቶችም የዚህ ልጅ ትምህርት ቤት ገብተው መጨረሻቸው በሡና የካዱ ሙርተዶች ሆነው በየቦታው እያየናቸው ነው።

አሏህ ይጠብቀን!

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
🔽 ፌስቡክ ላይ ሲዘዋወር አይቼ ነው።

የመፅሀፉ አዘጋጅ "ነዒማ ቢንት ዓሊ" የኻሊድ ክብሮም ደረሳ ነች።

ኻሊድ ክብሮም የ«ሸሕሩርያ» እምነት ተከታይ ወይም ሙንኪሩ ሡናህ ከሚባሉት ጋር እንደሆነ የተለያዩ ማሥረጃዎች በተሠራጩበት ሠሞኑ

"ነዒማ ቢንት ዓሊ" አውርቻት ነበር።

በሰአቱ የተለያዩ ነገሮች አንስተን ተነጋግረናል ። የተረዳሁትን ነገር በኻሊድ ክብሮም ት/ቤት የሙንኪሩ ሡና ዐቂዳ እንደሚሠጥ እና ይህ ግልፅ ነገር እንደሆነ ተረድቻለሁ።

እሷም ይህ « ሡናን መቃወም » የሚባለው ነገር እንደማትቀበል ነግራኛለች። ግን በኻሊድ ክብሮም አስተምህሮት ተፅዕኖ ላይ እንዳለች ፅሁፎቿ በደንብ ያሳብቃሉ።

ሙንኪሩ ሡና ነች አልልም።

ግን የኻሊድ ክብሮ ምንነት ካወቀች በኋላ አሁንም የሱን ት/ቤት ሎጎ ለብሳ መቆየቷ እንዲሁም ቀላል ነገር ነው ብትሉኝ ለኔ ቂልነት ነው።

ምክንያቱም ያ ጥፋት «እሱ አስተማርዬ ነው ፣ ውለታ ውሎልኛል ፣ እወደዋለሁ ፣ ማስተማር ይችላል ...» በሚሉ አስተያየቶች የሚሸፈን ቀላል ስህተት አይደለምና!

፨ አሁን መፅሐፍ ፃፍኩኝ እያለች ነው። ኢንሻ አሏህ ጥሩ መፅሐፍ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

🔽 የነብያችን ( ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሠለም ) ሐዲስ ለአይናቸው እንደሚፀየፉት «ሸሕሩርያ» (ሙንኪሩ ሡናህ) መፅሐፉን ከሐዲስ የተራቆተ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ።

🔽 የበለጠ ዝርዝር ወደ ፊት !!

➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!