📮 ዒልም መማር ስንጀመር ከኡስታዛችን የምንሰማው ነገር ሁሉ «ምን ሊጠይቅና ሊመረመር የማይገባው» ነጥብ አድርገን ማሰብ የለብንም።
📬 እውቀት እያደገ ፣ እየሰፋ ፣ እየመረመረ የሚሄድ ነገር ነው።
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!

📬 አንዳንድ አቋሞች ጥንካሬን ይጠይቃሉ። ያን ጠንካራ አቋም የምትይዝ ከሆነ «ብዙዎች ያገሉሀል ፣ ስም ያወጡልሀል ፣ ይሸሹሀል ፣ ግብዣቸው ይቀርብሀል »
እንዲህ ነገሮች በመፍራት ሐቅ ከመመሥከር ወደ ኋላ የሚሉ ሰዎች አሉ።
አሏህ ይጠብቀን !!
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
እንዲህ ነገሮች በመፍራት ሐቅ ከመመሥከር ወደ ኋላ የሚሉ ሰዎች አሉ።
አሏህ ይጠብቀን !!
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس
ለሁሉም " ሠለፍዮች " ይህ መልእክት በደንብ ተረዱት !!
هذا الأثر لا يصح !! نقلا عن بعض الإخوة
Forwarded from فقه القرون الثلاثة الأولى
حتى سترة المصلي كانت هيبة
ثبت في الحديث الصحيح:
أنَّ النَّبيَّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم كانَ يَركُزُ العَنَزةَ ويُصَلِّي إليها
العنزة: الحربة
#فوائد_فقه_القرون

የ "አዲስ አመት በዐል" ግልፅ ኃይማኖታዊ በዐል ነው። አንድ ሙስሊም መሳተፍ የለበትም።
❤2
Forwarded from قناة طاهر حسين
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هل يؤجر أهل البدع على نياتهم؟
الشيخ صالح الفوزان
قناة طاهر حسين
هل يؤجر أهل البدع على نياتهم؟ الشيخ صالح الفوزان
ሼይኽ ፈውዛን "አንድ ሠው በኒያው አጅር ያገኛል። " የሚለውን የሼይኽ ኢብኑ ተይሚያ ንግግር እየተቃወሙ ነው!
(ይሁን ዋናው ነገር ሐቅ በማሥረጃው መቀበል ነው።)
ግን አንድ ሌላ ሰው የሆነ የሼይኽ ኢብኑ ተይሚያ ፈትዋ ከዚህ ከዚህ አንፃር ብሎ መረጃ ጠቅሶ አልቀበልም ቢል
√ ብዙዎች ይሰድቡታል
√ አንተ ማን ነህና የፈትዋ የማትቀበል
√ ኢብኑ ተይሚያ ትሳደባለህ
ብቻ የማይሉት ነገር የለም። ልክ እንደሆነ የሆነ የሼይኽ ፈውዛን ፈትዋ የማትቀበል ከሆነ
√ አንተ ሙብተዲዕ ነህ
√ አንተ ዑለማዎች ትሳደባለህ
√ አንተ ዑለማእ ትንቃለህ
እየተባለ ይመታል። ከዚያ ውጪ ምክንያትህ ምንድነው ፣ ማሥረጃህ ምንድነው ፣ ሌላ የኻለፈ ዓሊም አግኝተህ ነው?
እያለ ዐቅሉ ተጠቆሞ ለመረዳት የሚሞክር ጥቂት ሰው ነው። ካለ ምናልባት

👍1
Forwarded from مُسوّدةُ معهد التأصيل العلمي
• أدبُ الخِلاف
🎙 الشيخ مصعب بن صلاح
شرح رسالة الفرق بين النصيحة والتعيير
قالَ الإمامُ أحمد بن حنبل: « لَمْ يَعبُرِ الجسرَ إلى خراسان مثل إسحاق، وإنْ كان يخالفنا في أشياء، فإنَّ الناسَ لم يزلْ يُخالِفُ بعضهم بعضاً »
🎙 الشيخ مصعب بن صلاح
شرح رسالة الفرق بين النصيحة والتعيير
❤1
مُسوّدةُ معهد التأصيل العلمي
Voice message
« የኺላፍ አደብ » በአሁኑ ሰአት ሊጠፋ የቀረበ ትልቅ ነጥብ !!
=== የተፍሢር ስህተት? የአህባሾች ክስ ....===
ይመልከቱ ፣ አስተያየት ይስጡ ፣ ለሌሎች ሼር ያድርጉ !!
https://youtu.be/E-PjRK1tSWM?is=99e26rhXkYfjNBk6

YouTube
የተፍሢር ስህተት / አሕባሾች ፥ ዘመቻ በሼይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘኽረዲን ላይ
ውሸችን ማጋለጥ
👍1
Forwarded from كناشة أبي عبد الرحمن حسن
أهل البدع والتآلي على الله
📌 የቢድዐ ሰዎች እና በአላህ ላይ ድፍረት ማሳየት (አል-ተአሊይ ዐለላህ)
بسم الله الرحمن الرحيم، والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه ومن والاه، أما بعد:
ኢማም ሙስሊም በሶሒሕ ኪታባቸው (6774) ላይ ከጁንዱብ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፣ የነቢዩ ﷺ ንግግርን ሲያስተላልፉ እንዲህ ብለዋል፦
«አንድ ሰው "ወላሂ አላህ እገሌን አይምረውም!" አለ፤ አላህ ተዓላም፦ "እገሌን አይምረውም ብሎ በእኔ ላይ የሚምለውና የሚፎክረው ያ ሰው ማነው? እኔ እገሌን ምሬዋለሁ፤ ያንተንም (የተናጋሪውን) ሥራ አጥፍቼዋለሁ" አለ።»
ይህ ሰው #በአንድ_ግለሰብ_ ላይ_ ብቻ «አላህ አይምረውም» ብሎ በመናገሩ ምክንያት አላህ መልካም ሥራውን ያጠፋበት ከሆነ፤ በኃጢአተላይ_(أهل الكبائر)_ባጠቃላይ_በአላህ ላይ ደፍረው «አላህ አይምራቸውም» ብለው በሚፈርዱት ላይ እንዴት ሊሆን ነው?! ልክ በአላህ ላይ ድፍረት ማሳየትንና በውሸት መቀጠፍን የሙጥኝ ብለው እንደያዙት እንደ ኸዋሪጆች እና ሙዕተዚላዎች ማለት ነው!
ያለ ምንም ጥርጥር የእነሱ ሁኔታ ከዚህ ሰው ሁኔታ እጅግ የከፋና የቆሸሸ ነው።
አንዳንድ የዕውቀት ባለቤቶች *«ቁርዓንን ማንበባቸው ከአንገታቸው አያልፍም»* የሚለውን ሐዲሥ ሲተረጉሙ፦ *«ሥራቸው የጠፋ (ሐቢጥ) ስለሆነ ወደ ሰማይ አይወጣም»* በማለት አብራርተዋል።
---
💥 ከኸዋሪጆች ይበልጥ የከፉት፦
ከኸዋሪጆች ሁኔታ ይበልጥ የከፋው ደግሞ ሰዎችን በተውሒድና በሱና ምክንያት «ካፊር» የሚያደርጉት ናቸው፤ ልክ «ሴቶቹ ጀህሚዮች» (አሽዐሪዮች) ተውሒድ ባለቤቶችን «ሙሸቢሃህ» (አላህን በፍጡር የሚያመሳስሉ) እና «ካፊር» በማለት ደማቸውን እንደፈቀዱት ማለት ነው።
ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) *«አል-ካፊያህ አሽ-ሻፊያህ»* በተሰኘው ግጥማቸው አሽዐሪዎችን ሲሞግቱ እንዲህ ብለዋል፦
هبكم عذرتم بالجهالة إنكم ... لن تعذروا بالظلم والطغيان
> *በድንቁርናችሁ ምክንያት ታካክሱ ይሆናል ብንል እንኳ፤*
> *በበደላችሁ፣ በወሰን ማለፋችሁና በጥታችሁ አትታበቡም።*¹
والطعن في قول الرسول ودينه ... وشهادة بالزور والبهتان
> *በነቢዩ ﷺ ንግግርና ሃይማኖት ላይ በመጣላችሁ፤*
> *በሐሰትና በቅጥፈት በመመስከራችሁ ግን አትማሩም።*
وكذلك استحلال قتل مخالفيـ ... ـكم قتل ذي الإشراك والعدوان
> *እንዲሁም ከእናንተ የሚለዩትን ሰዎች መግደል እንደ ማጽደቃችሁ፤*
> *ልክ እንደ አጋሪና እንደ ጠላት ደም እንደሚፈቅደው አድርጋችህ።*
إن الخوارج ما أحلوا قتلهم ... إلا لما ارتكبوا من العصيان
> *ኸዋሪጆች እኮ የሰዎችን ደም የፈቀዱት፤*
> *ወንጀልና ወሰን ማለፍን ስለፈጸሙ ብቻ ነበር።*
وسمعتم قول الرسول وحكمه ... فيهم وذلك واضح التبيان
> *የነቢዩን ﷺ ንግግርና በነሱ(በኸዋሪጆች) ላይ የሰጡትን ብይን ሰምታችኋል፤*
> *እርሱም ግልጽ የሆነ ማብራሪያ ነበረ።*
لكنكم أنتم أبحتم قتلهم ... بوفاق سنته مع القرآن
> *እናንተ ግን የሰዎችን መግደል ፈቀዳችሁ፤*
> *ከቁርኣንና ከሱና ጋር በመስማማታቸው ብቻ!*
والله ما زادوا النقير عليهما ... لكن بتقرير مع الإيمان.
> *ወላሂ በእነሱ ላይ ምንም ተጨማሪ አላደረጉም፤*
> *ከማረጋገጥና ከማመን ውጭ ምንም አልጨመሩም።*
¹ማለትም፦ «አላውቃችሁም በሚል ድንቁርናችሁ እንኳ ምክንያት ቢሆናችሁ፣ በሰዎች ላይ በምታደርሱት በደል፣ ወሰን ማለፍና ሰዎችን በከንቱ በመክሰስና በመስደብ (በጥታችሁ) ከቁጣው ልታመልጡና ልትጸድቁ አትችሉም» የሚል መልእክት አለው
አል-መቅሪዚ አሽዓሪ ሙዕተቀድ *«አል-ኺጠጥ»* በሚለው መጽሐፉ(3/106) ላይ እንዲህ ይላል፦
> *«ይህ በአሁኑ ጊዜ በአብዛኞቹ የእስልምና አገራት ዘንድ ያለው የዐቂዳቸው (የአሽዐሪዮች) መሠረት ነው፤ እርሱን በግልጽ የተቃወመ ሰው ደሙ ይፈሳል (ይገደላል)።»*
አል-ሺራዚም ከአሽዐሪይ አቂዳ ውጭ የሆነን ሰው ሁሉ «ካፊር» እንደሆነ በግልጽ ተናግሯል።
---
📜 የሸይኹል እስላም ኢብኑ ተይሚያህ ማብራሪያ፦
ሸይኹል እስላም ኢብኑ ተይሚያህ *«በያኑ ተልቢስ አልጀህሚያህ»* (2/300) ላይ እንዲህ ብለዋል፦
> *«በማያውቀው ነገር ላይ ዝም አላለምና አልዳነም፤ በሚያውቀውም አልተናገረምና አልጠቀመም። ደሞች በእርሱ ይጮኻሉ፣ የተከለከሉ ብልቶችም በእርሱ ያለቅሳሉ። እነዚህ ከአላህ መጽሐፍና ከነቢዩ ሱና ውጭ በዲን መሠረቶች ላይ የሚናገሩት ሰዎች ለዚህ ብይን ይበልጥ ተገቢ ናቸው። በእኡማው መካከል ያለ ምንም መሠረት ጠላትነትንና ጥልን ይዘራሉ፤ ከእነሱ የተለየውን ሁሉ ካፊር ያደርጋሉ፣ መገደሉንም ይፈቅዳሉ። ልክ የጥመት ባለቤቶች የሆኑት ኸዋሪጆች፣ ራፊዳዎች፣ ጀህሚዮችና ሙዕተዚላዎች እንደሚያደርጉት። ልክ ይህ መሠረት ጣይ (ራዚ) በጽሐፉና በመሰሎቹ ላይ እንዳደረገው፦ ከእርሱ የተለዩትን ካፊር አድርጓል፤ ሁለቱም በአላህና በመልእክተኛው ለማመን ከእርሱ በብዙ ደረጃዎች ይበልጥ የተገቡ ሆነው ሳለ!»*:
" فلا هو سكت عما لا يعلم فيسلم ولا تكلم بما يعلم فيغنم تصرخ منه الدماء وتبكي منه الفروج الحرام وهو من أحق الناس بهذا هؤلاء المتكلمون في أصول الدين بغير كتاب الله وسنة رسوله ويوقعون بين الأمة العداوة والبغضاء بما لا أصل له حتى قد يكفروا من خالفهم ويبيحوا قتلهم وقتالهم كما يفعل أهل الأهواء من الخوارج والرافضة والجهمية والمعتزلة كما فعله هذا المؤسس - يعني الرازي - في كتابه هذا وأمثاله حيث كفر الذين خالفوه وهم أحق بالإيمان بالله ورسوله منه بدرجات لا تحصى ولا حول ولا قوة إلا بالله "
እንዲሁም (2/202) ላይ እንዲህ ብለዋል፦
> *«እነዚህ ጀህሚዮች (አሽዐሪዮች) ከሱናና ከጀማዐ በመለየታቸው፣ ከእነሱ የተለየውን «ካ“˙ፊ”ር» በማድረጋቸውና ደሙን በመፍቀዳቸው ይታወቃሉ፤ ልክ ነቢዩ ﷺ ኸዋሪጆችን እንደገለጧቸው። ነገር ግን ስለ አላህ ያላቸው ንግግር ከኸዋሪጆች ንግግር ይበልጥ የከፋ ነው።»*
---
⚠️ ተውሒድን በማጥራት ምክንያት የተደረገ ተክፊር፦
እነሱ አህለ-ሱናዎችን የአሏህን ስምና የሲፋት (የአላህ ባህሪያት) ማረጋገጣቸውን ብቻ ሳይሆን ካ′′ፊ`ር ያደረጉት፤ ባሪያው የራሱ ፈቃድ አለው በማለታቸውም ጭምር ነው (ምክንያቱም እነርሱ ጀብርያ ስለሆኑ ከአላህ ውጭ ሌላ አድራጊ አለ ብሎ ማለት ሽርክ ነው ይላሉ)።
ኢማም ሙጀዲድ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብደልወሐብ *«ተፍሲሩል ፋቲሓህ»* (ገጽ 15) ላይ እንዲህ ብለዋል፦

> *«ይህንን ጉዳይ(ነጥብ) የተረዳና "ቡርዳን" የተረዳ እንዲሁም በእርሱ የተፈተነን ሰው ያወቀ፦ የእስልምናን እንግዳነት፣ እንዲሁም ጠላትነትን የደማችን፣ የንብረታችንና የሴቶቻችን መፈቀድ(ሀላል ማድረግ) ተክፊርና ግድያ በመጀመራችን እንዳልሆነ ይረዳል! ይልቁንም እነርሱ ናቸው ተክፊርና ግድያ የጀመሩን። ይህም የሆነው፦ ﴿فَلا تَدْعُو مَعَ اللَّهِ أَحَداً﴾ (ከአላህ ጋር ማንም አትጠሩ)፣ እና ﴿أُولَئِكَ الَّذِينَ يَدْعُونَ يَبْتَغُونَ إِلَى رَبِّهِمُ الْوَسِيلَةَ﴾ የሚሉትን አንቀጾች ባስተማርን ጊዜ ነው።»*
ስለዚህ ወደ ተውሒድ በመጣራቱ ምክንያት ካ˙‛ፊ-ር አደረጉት፣ ደሙንም ፈቀዱ። ኸዋሪጆች ለእነዚህ ሰዎች ሲነጻጸሩ እንደ ሰማይ ናቸው!
አላህና መልእክተኛው ካ⨳ፊር ያላደረጉትን ሰው ካፊር የሚያደርግ ሁሉ፦ በአላህ ላይ የተደፈረና ወሰን ያለፈ (ሙተአሊይ) ነው።
وصلى الله وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه اجمعين.
مصدر
@من مدونة شيخ ابو جعفر وغفر الله له

√ ሁቲዎች «ባብ-አልመንደብ» ያዙ ተብሎ ጮቤ እየተረገጠ ነው። እዛ የሆነው ነገር በውጊያ አሸንፈው ይዘው አይደለም። ወደዚያ ሲሄዱ ቦታው ተቆጣጥሮ የነበረው አካል ለቆላቸው ወጣ። እነሱም ቦታው ተረከቡ። ለምን ተለቀቀላቸው ፣ ለምን ጦርነት አልተደረገም? ብዙ ሚሥጢሮች አሉት !! የመንዮቹ ብዙ መላምቶች እየተናገሩ ነው።
ማቡካቱ ይቅርብኝ እና !!
ማቡካቱ ይቅርብኝ እና !!
🤝2