📚مدرسة معالم السبيل📚መዓሊሙ-ሰቢል መድረሳ
Photo
መቼም የሽቶ ሥጦታ እንደምወድ
አይጠፋቹም
ከየት ገዝቼ እሰጠዋለሁ ፣ ማንስ ያደርስለታል ብላቹህ ተጨንቃቹህ ይሆናሉ
ይኸው !!! 💯✅*

😁6👍3🤝2
በሚድያ «ቆሰልኩ ፣ ደከመኝ ፣ ሶብር ፣ ተሰቃየሁ» አይነት እሮሮ ደጋግሞ መፃፍ የበለጠ ከመዳከም ያለፈ ዋጋ የለውም። ሁላችንም የተለያየ ችግር ፣ ጉዳት ፣ መሠበር አለብን። ነገርግን የማላቃቀስ ስብዕና መገለጫችን መሆን የለበትም። አንዳንዴ ለሰዎች ተንፈስ ማለት የምንፈልገው ነገር ይኖራል። ራሳችን በማያጋልጥ መልኩ በቅርበት ለምናውቃቸው ሰዎች መንገር ፣ ምክር መለዋወጥ የመሳሰለው ማድረግ አለብን።
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤5
{وَمَثَلُ الَّذِينَ كَفَرُوا كَمَثَلِ الَّذِي يَنْعِقُ بِمَا لَا يَسْمَعُ إِلَّا دُعَاءً وَنِدَاءً ۚ صُمٌّ بُكْمٌ عُمْيٌ فَهُمْ لَا يَعْقِلُونَ}
[سورة البقرة: 171]
[سورة البقرة: 171]
❤4
አንድ ሼይኽ ሰማሁት
«የጠዋት እና ማታ ዚክር በምትል ሰአት ለማንም መልስ አትስጥ ከመጨረስህ በፊት! እስክትጨርስ ድረስ ይጠብቅ። ሥልክ አትነካካ ። ዚክር አሟልተህ ጨርስ! »
እኛ መነጋገር ያለብን ግን ዚክር ማለት መጀመር ላይ ነው። ልምዱ ያላቹህ ደግሞ ምክሩ ተጠቀሙበት !!
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
«የጠዋት እና ማታ ዚክር በምትል ሰአት ለማንም መልስ አትስጥ ከመጨረስህ በፊት! እስክትጨርስ ድረስ ይጠብቅ። ሥልክ አትነካካ ። ዚክር አሟልተህ ጨርስ! »
እኛ መነጋገር ያለብን ግን ዚክር ማለት መጀመር ላይ ነው። ልምዱ ያላቹህ ደግሞ ምክሩ ተጠቀሙበት !!
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
👍4❤3🤝1
እነ ኻሊድ ክብሮም የሚያመርቷቸው እነዚህ መሳይ ሴቶች ተጠንቀቁ !! በተለይ አንዳንድ ሴቶች ዐቂዳቸው ከሚያበላሹ ሴቶች በየኮመንት መገልፈጥ ፣ በየፖስት ሪያክት መደራረግ ፤ የዱንያ ጉዳይ እንደመሻሻጥ ተራ ነገር አድርገው ያስቡታል።
፨ ብዙ ሴቶች የሚወዳጁትን መሥለው እዚሁ ሠፈር «ኸዋሪጅ የሆኑ ፣ አሕባሽ የሆኑ ፣ ሙርጂእ የሆነ ፣ ከአቋም የተንሸራተቱ ብዙ ናቸው።
ተው ተጠንቀቁ !!.
ትውውቅ ፣ አብሮ ማሳለፍ ፣ የአንድ አካባቢ ልጅ መሆን ዐቂዳችን ለመተው የሚዳርግ ነገር መሆን የለበትም።
ቁርአን እንጂ ሐዲስ አልቀበልም የሚል ሠው ሙስሊም ነው ብላቹህ እንዳታስቡ !!
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
፨ ብዙ ሴቶች የሚወዳጁትን መሥለው እዚሁ ሠፈር «ኸዋሪጅ የሆኑ ፣ አሕባሽ የሆኑ ፣ ሙርጂእ የሆነ ፣ ከአቋም የተንሸራተቱ ብዙ ናቸው።
ተው ተጠንቀቁ !!.
ትውውቅ ፣ አብሮ ማሳለፍ ፣ የአንድ አካባቢ ልጅ መሆን ዐቂዳችን ለመተው የሚዳርግ ነገር መሆን የለበትም።
ቁርአን እንጂ ሐዲስ አልቀበልም የሚል ሠው ሙስሊም ነው ብላቹህ እንዳታስቡ !!
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤6🤝2
Forwarded from كتب هيثم طلعت
منكرو_السنة_المذهب_الضال_عن_القرآن.pdf
2.5 MB
كتب هيثم طلعت
منكرو_السنة_المذهب_الضال_عن_القرآن.pdf
ትጠቀሙበታላቹህ !!
Forwarded from 💙 قَنَاة || أَبِي مُسْلِمٍ النَامُوس
ከ «ዱዓቱ-ተንዊር» ወይም «ሙንኪሩ-ሡናህ» እነዚያ ከሙእሚኖች መንገድ ውጪ ያለን የሚከተሉት ከሚታወቁበት መለያዎቻቸው አንዱ
«ማንኛውም ሠው በመልካም ስነ-ምግባር እስከሆነ ድረስ #የጀነት_ነው ይላሉ። » ይህን ደጋግመው አጠንክረው ይናገሩታ - መጀመርያውኑም በጀነት የሚያምኑ ናቸውና - ክርስቲያን ቢሆንም እንኳን አይሁድ ቢሆንም እንኳን አሏህ ያወረደው ወሕያ አልቀበልም ብሎ ቢመልስ እንኳን ፥ ድንጋይ የሚያመልክ ቢሆንም እንኳን
"ስነ -ምግባሩ የተስተካከለ ከሆነ " የጀነት ነው ይላሉ። የተከበረ ስነ-ምግባር አለው ያሉት ሰው የትኛውም እምነት ተከታይ ቢሆን እንኳን ከፍ ከፍ ያደርጉታል። የጀነት ማረጋገጫ ሰነድ ይሰጡታል።
ይህ አመለካከት «ሰብዓዊነት» የሚባል የዘመኑ ኃይማኖት ነው።
Humanism :- (ሰብዓዊነት) ይህ ማለት ከአሏህ ሐቅ በላይ ፣ የሰዎች ሐቅ ከፍ አድርጎ መመልከት ነው።
፨ በአምልኮ ላይ በአሏህ ሐቅ ላይ ድንበር ብታልፍ (ብታምፅ) እነሱ ዘንድ ምንም ችግር የለውም። ዋናው ነገር እነሱ ዘንድ ግለሰቦች ሐቅ ላይ ድንበር አለማለፍህ ነው።
▶️ በ «ኻሊድ ክብሮም » ትምህርት ቤት የምትማር አንዲት ልጅ እንደነገረችኝ ፥ አስተማሪያቸው ኻሊድ
[ «ጀነት የሚገቡት ሙስሊሞች ብቻ ናቸውን? » የሚል ጥያቄ አንስቶ ክርክር ተነስቶ ነበር አለችኝ። ከዚያም የ «ሙንኪሩ ሡናህ» ሰዎች የሚያነሷቸው ነጥቦች መነሳት ጀመረ። ] ብላ ነግራኝ ነበር።
፨ ብፈለገው ያጣሁት የኻሊድ ንግግር አለ
« የሠው ልጅ ፍፁም ነው። » እያለ የሚናገርበት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
አሏህ በዲናችን ከመፈተን ይጠብቀን !!
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ሼር እናድግ !!

❤1👍1
ሙንኪሩ -ሡናህ መለያ አቋሞቻቸው
1ኛው). ሸሪዐዊ ማሥረጃዎችን ከትክክለኛ ትርጉማቸው ከተፈለጉበት ፍቺ ውጪ ማብራራት
2ኛው). ሐዲስን አንቀበልም ማለታቸው እና ዒልመል ሐዲስ (የሐዲስ እውቀትና ባለቤቶቹ) ላይ የማጣጣል ዘመቻ የሚከፍቱ መሆናቸው
3ኛው). የቀደምት ዑለማዎችን ማጣጣል እና ማሳነስ ላይ ትኩረት መሥጠት
4ኛው). ምዕራባውያን የሚታወቁበት «ሠብዓዊነት» የተባለው አመለካከት የተጠቁ መሆናቸው። ከአሏህ ሐቅ ይልቅ ለሠዎች ሐቅ መረጋገጥ አጥብቀው የሚሟገቱ መሆናቸው
5ኛው). ብሔርነተኝነት የመሳሰለት አመለካከቶች ላይ መገኘት
6ኛው). ከሙልሒዶች ጋር ፣ ሡናን ከሚጠሉ ሺዐዎች ጋር በአንድ ተሠልፈው ሙእሚንችን የሚዋጉ መሆናቸው
፨ እነዚህ የ «አብርሆት ተጣሪ» ነን የሚሉ የፅልመት መንገድ ተጣሪዎች ብቅ ያሉ ከሁለት ክፍለ ዘመን በፊት ከአውሮፓ ነው። መጨረሻውም አውሮፓን ኃይማኖት አልባ በማድረግ ነው ውጤቱ የተጠናቀቀው !! ሁሉም የህይወት እንቅስቃሴዎች ከኃይማኖት ተፅዕኖ የማፅዳት ሥራ ነበር ውጤቱ ..
ከነዚህ አቋሞቻቸው ሙሉውን ሊይዙ ይችላል ፤ የተወሰነው የሚከተሉ ሊሆን ይችላል።
ሳይረፍድ መጠንቀቅ ፣ ማስጠንቀቅ ይኖርብናል ።

❤5👍2💯1
Forwarded from قناة خير القرون
📌شيخ الاسلام -رحمه الله- يرد على من يطلب عدم ذكر أحاديث الصفات عند العوام:
• قال في التسعينية (121/1):
"إن قول القائل: نطلب منه أن لا يتعرض لأحاديث الصفات وآياتها عند العوام، ولا يكتب بها إلى البلاد ولا في الفتاوى المتعلقة بها:
يتضمن إبطال أعظم أصول الدين ودعائم التوحيد، فإن من أعظم آيات الصفات آية الكرسي التي هي أعظم آية في القرآن، كما ثبت ذلك في الحديث الصحيح وقل هو الله أحد، التي تعدل ثلث القرآن...
ولا خلاف بين المسلمين في استحباب قراءة آيات الصفات في الصلاة الجهرية التي يسمعها العامي وغيره...
ومعلوم أن جميع من أرسل إليه الرسول من العرب كانوا قبل معرفة الرسالة أجهل من عامة المؤمنين اليوم، فهل كان النبي - صلى الله عليه وسلم - ممنوعًا من تلاوة ذلك عليهم وتعليمهم إياه أو مأمورًا به؟ أوليس هذا من أعظم الصد عن سبيل الله؟"

النصيحة_الشيخ_عادل_لشباب_أذربيجاني
<unknown>
☕️🎋 ምክር በተለይ ለወጣቶች ... (ተደጋግሞ በማስተዋል መደመጥ ያለበት)
👌 ሼይኽ ዓዲል አለ-ሓምዳን حفظه الله
............
جزاك الله الجنة شيخنا الحبيب 📚
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
👌 ሼይኽ ዓዲል አለ-ሓምዳን حفظه الله
............
جزاك الله الجنة شيخنا الحبيب 📚
➖➖➖➖➖➖➖➖
💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
❤1
ለጽልመቱ_ጥላ_የተሰጠ_ብርሀናዊ_ምላሽ.pdf
3.5 MB
ከሰሞኑ ሰፊ ማስታወቂያ ሲሰራለት የነበረውና ይዘቱ ግን ከማስታወቂያው ጩኸት ጋር ፈጽሞ የማይመጣጠነው "እፎይ" በተባለ ግለሰብ ስም ለወጣው መጽሐፍ፣ የመጀመሪያ ክፍል ምላሻችንን እነሆ በፒዲኤፍ ተለቋል። ምላሽ የተሰጠባቸው የመጽሀፉ ክፍሎች ስካን ተደርገው ለማመሳከርያነት አብረው ተካተዋል።
በዚህ የመጀመሪያ ክፍል ምላሻችን፤ መጽሐፉ በምዕራፍ አንድ ላይ ካነሳቸው ጉዳዮች ውስጥ ከአንድ ርዕስ በስተቀር፣ እያንዳንዱን ነጥብ አንድም ሐሳብ ሳናስቀር በማስረጃ በጥልቀት አብራርተንበታል። ያንን የተውነውን አንዱን ርዕስ በተመለከተ፣ በቀጣይ በአላህ ፈቃድ ራሱን በቻለ መልኩ የምንመለስበት ይሆናል።
ይህ መጽሐፍ ባለው የተጋነነ ማስታወቂያ ምክንያት በበርካታ ክርስቲያን ወገኖቻችን ዘንድ ስለ እስልምና የተሳሳተ ምስል የፈጠረ በመሆኑ፣ እውነታውንና ትክክለኛውን ምላሽ ያውቁ ዘንድ ይህንን ፖስት ሼር በማድረግ ለሁሉም እንድታደርሱልን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።
ፒዲኤፉን ለማግኘት ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ፦
በየሕያ ብኑ ኑህ

Forwarded from المواد الصوتية / عبد الله الخليفي
نقض ثرثرة عبد الكريم بكار المنارية 👇