ኤዞፕ መጻሕፍት
8.77K subscribers
16.2K photos
51 videos
26 files
580 links
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጻሕፍት።
#ቁጥር _1 ሚኒልክ አደባባይ ቴምር ሪልስቴት ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 2ኛ ፎቅ ላይ
#ቁጥር_2 አራት ኪሎ አባድር ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት የድሮ ጆሊ ባር ጋ
ስልክ:- 09 11 72 36 56 0911185548
ለማዘዝ @Azop_mesi @Mesay21
Download Telegram
❤1
ብፁዕና ቅዱስ ተወዳጁ ሰማዕት ጊዮርጊስ እግዚአብሔር ለቅዱሳኑ የሰጠውንና ዓለም ሳይፈጠር ያዘጋጀውን ሀገርና የሚበልጠውን ስማያዊ ክብ ር ለመውረስ ተስፋ አደረገ፡ ይህችም የምትሻልና የምትበልጥ ናት፡ መጽሐፍ እንደሚለው ኹልጊዜ ከኢየሩሳሌም የሕይወት ውሃ ይፈሳል፡ ኹልጊዜም ስሙ አንድ የኾነ እግዚአብሔርለሰ ማዕታት ንጉሣቸው ይኾናል፡ ስለ እርሱ ነፍሳቸው አሳልፈ ው ለሰጡት ኹልጊዜም ተስፋ አደ ረገላቸው ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል፡ የመንግ ሥተ ሰማያት ክብር የሚገባቸው ናቸውና፡ በመስቀሉ የሚመኩትንም ነፍሳቸ ውን ከሞት ያድናታል፡ እርሱ ኃይላቸው ነውና እርሱን በማመን የሞቱን መስ ቀል ተሸክመው ሥጋቸውን ለመከራ አሳልፈው የሰጡትን በተራቡ ጊዜ ይመ ግባቸዋል፡፡

እግዚአብሔር ለሚውዳቸው ያዘጋጀው ዐይን ያላየው ጀሮ ያልሰማው ነው፡ ደዌ የሌለበት ሕማም የሌለበት፡ ዳግመኛ የማ ይሞቱበት ነው፡ የተድላ ገነት ተከፈተ፡ የክብር አክሊል ተዘጋጀ፡ የሕይወት መንገድም የተጠረገ ኾነ፡ ድካ ም አለፏልና፡፡

ዋጋቸውን በተቀበሉ ጊዜ ሞት በሌለበት ሀገር ደስ ይላቸዋል የድካማቸውን ዋጋ ይቀበሉ ዘንድ ትዕግሥት ተስጥቶ አቸዋልና፡ ስለዚህ የቅዱሳን መከራቸው ብዙ ቢኾንም እግዚአብሔር ከኹሉም ያድናቸዋል ነፍሳቸውንም ይጠብ ቃል፡ የድካማቸውን ዋጋ ይቀበሉ ዘንድ በዓለም ውስጥ ሲኖሩ በሕይወታቸው የተገዙለት ንጹሕ አክሊልን በራሳቸው ይቀዳጃሉ፡ ክርስቶስም ዳግመኛ ሲመጣ ለቅዱሳኑ ንጉሣቸው ይ ኾናል፡ የንሥር ዐይን ያላያትን የትዕቢተኞች ልጆ ች እግሮች ያልረገጡአትን ጽዱና ብርህት የኾነች ምድርን ያወርሳቸዋል፡ ይቺ ቅዱሳኑ የሚወርሱዋት ምድር ጽዱና ብርህት ያማረች ናት፡፡

እነርሱም ከሩቅ ኾነው አዩአት አይተውም ሰላም አሏት፡ ሀገራቸውም እንደ ኾች አወቁ፡ ይችም ገነት የሕይወት ምንጭ ስትኾን የንጹሓን ማደሪያ ናት፡ ከታራሮች በላይ ከርቀት የምትታይ ጻድቃን ከወርቅ ይልቅ የወደዷት፡ አዲስ ሕንፃ የክርስቶስ ሀገር ናት፡፡

ከመጽሐፉ የተወሰደ
ደስ የሚል ዜና አለ !!
በዚች የጽጌ ወቅት ሊነበቡ የሚገባቸው የትርጓሜ መጻሕፍት #በሊቀጠበብት_አስራራደ_ባያብል ተዘጋጅተው ገበያ ላይ ውለዋል።
#ማሕሌተ ጽጌ ምስለ ሰቆቃወ ድንግል
#የቅኔ ዚቅ በማሕሌተ ጽጌ
አከፋፋይ :-
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጻሕፍት።
#ቁጥር _1 ሚኒልክ አደባባይ ቴምር ሪልስቴት ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 2ኛ ፎቅ ላይ
#ቁጥር_2 አራት ኪሎ አባድር ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት የድሮ ጆሊ ባር ጋ
ስልክ:- 09 11 72 36 56 0911185548
❤1
መሸነፍን የሚወድ ያለ አይመስለኝም፡፡ እኔም መሸነፍ አልወድም፤ ሽንፈትን መቀበልም ያዳግተኛል፡፡ በዚህ ባሕርዬ የተነሳ አንዳንድ ሰዎች «ደረቅ ነህ›› ይሉኛል፡፡ አብሮኝ ያደገና አብሮኝ የኖረ በመሆኑ ላሻሽለው አልቻልሁም፡፡ በዚህ የተነሳ ‹‹እኔ ብቻ ላሸንፍ›› ለሚሉ ሰዎች አልመችም፡፡ ይህንንም ስል እውነት አይረታኝም ማለቴ አይደለም፡፡

‹‹....በአምባገነኖች ሕግ ሥር መታሠር- በአካልም፣ በመንፈስም፣ መቀጣትና ነፃነትን መነጠቅ ብቻ አይደለም፡፡ እውነትና ፍትህ ከሰማይ የራቁ፣ በገቢር የማይታዩ ነባቤ ቃል ብቻ የሚሆኑበት፣ የእለት ተእለት ቆይታውም በአንድ ቀለበት ዙሪያ የሚሽከረከር አሰልቺና አንገፍጋፊ፣ ሰብዓዊ ክብርም ጎርፍ እንደሸረሸረው መሬት ከቀን ወደ ቀን እየተገመሰ የሚወድቅበት ነው፡፡

መታሠር፡- ሰው ከውድቀት በኋላ መነሳትም እንዳለ የሚማርበት የሕይወት ገጠመኝ ሲሆን፣ ወድቆ ለመነሳትም የመንፈስ ጥንካሬ፣ ትዕግሥትና ተስፋ፣ ብርቱ ምርኩዞቹ መሆናቸውን ይገነዘብበታል፡፡

ከመጽሐፉ የተወሰደ !!


መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል
❤4
❤4
እነዚህን ውብ theology መጻሕፍት እነሆ
❤1