BeGet Engineering Plc [CENGG]
13.6K subscribers
239 photos
11 videos
119 files
205 links
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge
0911890392, 0944186744
Download Telegram
Forwarded from Belay Chane
ዛሬ ማታ 1:00 በምንለቀው ቪዲዮ ተደጋግመው ከሚጠየቁ ጥያቄዎች መካከል C-25 Breakdown እንዴት ይሰራል የሚለውን ለማሳየት እንሞክራለን።
*Material , Equipment & Labour Breakdown &
*Why the box is 50cmx40cmx(18-20)cm?
በተጨማሪም online ትምህርት አሰጣጣችንን በተመለከተ ማብራሪያ ይዟል።
@CENGGsoftwaresolution
ከዚህ በፊት ሰለ C-25 Breakdown ፖስት ያረግነው ላይ ለማየት ለተቸገረቹ ቤተሰቦቻችን ወረቀት ላይ በእጅ በቅደም ተከተል የሰራነውን ነገ ጠዋት 2:00 እንለቃለን።
@CENGGsoftwaresolution
C-25 Breakdown PDF.pdf
1.1 MB
👋ሰላም ቤተሰቦቻችን
C-25 Breakdown በእጅ የተሰራው ይሄው።
@CENGGsoftwaresolution
❤1
አሁን ሀገራችን ላይ በስፋት ሰለሚዘወተረዉና ተደጋግሞ በተማሪዎቻችን የምንጠየቀዉን Ribbed Slab Analysis & Design ነገ ጠዋት 3:00 አጠር ያለ የዲዛይን ቅደም ተከተል ማብራሪያ እናቀርባለን።
@CENGGsoftwaresolution
ዛሬ ማታ 1:00 G+4 School Building Ribbed Slab የሚጠቀም ሙሉ አማርኛ ቪዲዮ AR እና ST Drawing ጨምረን እንለቃለን።
@CENGGsoftwaresolution
ከ መሰከረም 25 - 30 / 2013 ዓ.ም. የ CENGG Software Solution የስራ ባልደረቦች አዳማ/ናዝሬት ለከተማው ሙሉ የሚሆን የማስዋብ የዲዛይን ስራ ላይ ናቸዉ። የሸገርን ማስዋብ አይነት ስራ እዚህም ለከተማው በሚስማማ መልኩ ለመድገም የበኩሉን ይወጣል ብለን እናምናለን። ከሳምንት በኋላ የደረስንበትን የዲዛይን ደረጃ ለእናንተ ለመሳየት እንሞክራለን።
አዳማ ከተማ ያላቹ ቤተሰቦቻችን የአማርኛ ቪዲዮ ቲቶሪያሎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ።
@CENGGsoftwaresolution