BeGet Engineering Plc [CENGG]
13.6K subscribers
239 photos
11 videos
119 files
205 links
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge
0911890392, 0944186744
Download Telegram
🏗 Post‑Tensioned Bridge Design Masterclass
🏗 Post‑Tensioned Bridge Design Masterclass

1. Introduction to PT I‑Girder Bridges
• Basic concepts of prestressing
• Structural behavior of I‑girders
• Applicable design codes
2. MIDAS Civil Overview
• Interface and workflow
• Units, materials, sections setup
3. Bridge Geometry Modeling
• I‑girder section modeling
• Deck slab and composite section
• Supports and boundary conditions
4. Loading
• Dead loads & superimposed dead loads
• Traffic/live loads
• Temperature, wind, and other optional loads
5. Tendon Modeling
• Tendon geometry and profiles
• Prestressing forces and losses
• Tendon group activation
6. Construction Stage Analysis
• Stage‑by‑stage activation
• Time‑dependent effects
• Camber and deflection checks
7. Structural Analysis & Design Checks
• Bending, shear, and stress checks
• Serviceability & ultimate limit state checks
• Deflection, reactions, and tendon stress results
8. Results Interpretation & Reporting
• Viewing forces, stresses, deflections
• Generating design reports
• Extracting tables and diagrams
9. Final Documentation
• Tendon layout summary
• Construction stage summary
• Final model verification and submission

🏫 Class Method
• 2 Virtual Classes → Theoretical discussions & design principles
• 2 Full Sundays (In‑Person) → Practical sessions & software coverage with MIDAS Civil
📅 Schedule & Venue
• Dates: December 28 & January 4
• Location: Semit 72 Area, Addis Ababa
• Seats: Limited to 10 participants only for personalized guidance
☕️ Hospitality
• Coffee/tea breaks with snacks
• Moderate lunch provided during full‑day sessions
📞 0911890392
❤4👍2
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፤እንኳን ለ 2018 ዓ.ም ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል፣ በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ።
እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
https://t.me/BeGetEngineering
📢 Invitation for Professional Drafting Experts
Subject: Call for Applications – Drafting Experts in Structure, Architecture, Sanitary & Electrical
Dear Professionals,


Vertex Consulting is seeking highly skilled Drafting Experts to join our engineering team. We are expanding our capacity and invite qualified candidates to apply for the following positions:

• Structural Drafting Expert ( No 4)
• Architectural Drafting Expert ( No 3)
• Sanitary Drafting Expert ( No 2)
• Electrical Drafting Expert ( No 2)
•   Quantity Surveyor ( No 3)

Requirements:
• Proven experience in drafting and design within the respective discipline
• Proficiency in industry-standard software (AutoCAD, Revit, etc.)
• Strong attention to detail and compliance with engineering standards
• Ability to collaborate with multidisciplinary teams
Responsibilities:
• Prepare accurate and detailed drawings for project execution
• Ensure compliance with regulatory and company standards
• Support engineers and project managers in design review and documentation
Application Process:
Interested professionals are invited to submit their CV, portfolio, and cover letter to
@Belaychane
no later than March 5/2026. Please specify the position you are applying for in the subject line.
We look forward to welcoming dedicated experts who are passionate about contributing to impactful engineering projects.
Sincerely,
Vertex Consulting

Please apply to👇

@Belaychane
❤9👏3
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
❤10🥰6
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ።
https://t.me/BeGetEngineering
❤8🙏3👍1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
1🙏8❤2🥰1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
በሙሉ
እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ
(አረፋ) በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
❤7👍5
🚀 አዲስ የ YouTube ቻናል ተከፍቷል!
ሰላም መሐንዲሶች! እኔ ኢንጂነር በላይ ጫኔ (Belay Chane) ነኝ። በተግባራዊ የሕንጻ መዋቅር ዲዛይን እና ማማከር (Structural Engineering & Consulting) ላይ ያለኝን የብዙ ዓመታት ልምድ ይዤልሁኝ።
ውስብስብ የምህንድስና ስራዎችን፣ በተለይም የ ETABS, SAFE, እና SAP አጠቃቀምን እና የተወሳሰቡ Load Combinations አሰራሮችን በቀላሉ ተረድታችሁ በተግባር የምትተገብሩበትን Elite እውቀት በዚህ ቻናል እናካፍላለን።
📌 ምን ማድረግ አለባችሁ?
ቻናሉን Subscribe ያድርጉ። 👉 https://www.youtube.com/channel/UCMlfFIhWpRFUAciFvAwiMdQ
አዳዲስ ጠቃሚ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ በፍጥነት እንዲደርሱ የኖቲፊኬሽን ደወሉን ይጫኑ።
በትጋት ይጠብቁን (Stay Tuned)! አብረን ትልቅ ነገር እንሰራለን።
👍27❤14
BeGet Engineering Plc [CENGG] pinned «🚀 አዲስ የ YouTube ቻናል ተከፍቷል! ሰላም መሐንዲሶች! እኔ ኢንጂነር በላይ ጫኔ (Belay Chane) ነኝ። በተግባራዊ የሕንጻ መዋቅር ዲዛይን እና ማማከር (Structural Engineering & Consulting) ላይ ያለኝን የብዙ ዓመታት ልምድ ይዤልሁኝ። ውስብስብ የምህንድስና ስራዎችን፣ በተለይም የ ETABS, SAFE, እና SAP አጠቃቀምን እና የተወሳሰቡ Load Combinations አሰራሮችን…»
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
❤6
🎉 የመጀመሪያው ቪዲዮችን በይፋ ተለቋል!
ሰላም ውድ የምህንድስና ቤተሰቦች!
በገባነው ቃል መሠረት፣ የትምህርታዊ ጉዞአችን መነሻ የሆነው የመጀመሪያው ቪዲዮ አሁን በቻናላችን ላይ ይገኛል! ይህ ቪዲዮ ወደፊት አብረን ለምናከናውናቸው ትልልቅ ስራዎች መግቢያ እና መነሻ የሚሆን ነው።
ይህ የዩቲዩብ ቻናል በቀጣይነት እና በትጋት የምንቀጥልበት፣ የምህንድስና እውቀታችንን እና ልምዳችንን በተግባር የምናሳድግበት የጋራ መድረካችን ነው።
በቀጣይ በተከታታይ ምን ይጠብቃችኋል?
በጥልቀት የተዘጋጁ ተግባራዊ ቪዲዮዎች፡ በሶፍትዌሮች አሰራር ላይ የሚያተኩሩ ዝርዝር ትምህርቶች።
የቀጥታ ስርጭት ውይይቶች (Live Sessions)፡ የዲዛይን ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ የምንመልስበት እና የምንወያይበት መድረክ።
የባለሙያ እይታዎች እና የልምድ ፡ በተግባራዊ የሕንጻ መዋቅር ዲዛይን እና ማማከር (Structural Engineering & Consulting) ዙሪያ ያሉ የብዙ ዓመታት ተሞክሮዎች።
ተከታታይነት (Consistency)፡ ሳታቋርጡ አዳዲስና ጠቃሚ ይዘቶችን አዘውትረው ያገኛሉ።
📌 አሁኑኑ የመጀመሪያውን ቪዲዮ ይመልከቱ፣ አሳባችሁንም ኮመንት ላይ ያጋሩን!
👉 Subscribe ማድረጎን እና አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲወጡ ወዲያውኑ እንዲደርሶት የደወል ምልክቷን ማብራታችሁን እንዳትረሱ!
ለሌሎች መሐንዲስ ጓደኞቻችሁም share በማድረግ የዚህ ጠቃሚ ጉዞ አካል አድርጓቸው። አብረን እንማራለን፣ አብረን እናድጋለን!
👍18❤14
BeGet Engineering Plc [CENGG] pinned «What Made Me Start? My Story, Experiences & Motivation ለምን ጀመርኩ? | የእኔ ታ... https://youtube.com/watch?v=4_41QhKEYT8&si=pdpjPh6GbizKkYDS»
🚨 አዲስ ቪዲዮ ዛሬ ይለቀቃል!
"Stop Modeling in ETABS Until You Master Eurocode 0 & 1!"

በ ETABS፣ SAP2000 እና SAFE ላይ ሞዴሊንግ ከመጀመራችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ የ Eurocode 0 & 1 መሠረታዊ ህጎች በስፋት ተዳስሰዋል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
EC0:
Combination factors (ψ) እና የ Design load combinations አሰራር
EC1: Superdead load፣ Live load እና Wind load calculation
📌 የላቀ የምህንድስና እውቀት እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ Subscribe ያድርጉ! የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ትምህርቶችን የመጀመሪያው ሆነው ይከታተሉ። 👇
https://www.youtube.com/channel/UCMlfFIhWpRFUAciFvAwiMdQ
❤12👍4🔥1
📍 VACANCY ANNOUNCEMENT: RESIDENT CIVIL ENGINEER
We are seeking qualified and experienced engineering professionals to join our team.
Position: Resident Civil Engineer
Total Openings: 8 Positions
Experience Required: Minimum 8 Years
Salary: 60,000+ ETB (Negotiable based on experience)
If you meet the requirements, send your CV on Telegram to @Belay_Ceng
❤4👍3