Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
🎓 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓

ተመራቂዎቻችን ክህሎታችሁን አሳድጋችሁ ለዚህ ታላቅ የድል ቀን በመብቃታችሁ ታላቅ ኩራት ይሰማናል፤ ይህ የምረቃ ቀን የጥረታችሁ ፍሬና ለወደፊት ስኬታችሁ መሠረት የሚሆን ጠንካራ ድልድይ ነው።

በመሆኑም በመጋቢት 08 ቀን 2018ዓ.ም በአቤል ሲኒማ በሚዘጋጀው ደማቅ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝታችሁ ይህን አዲስ ምዕራፍ አብረን እንድናከብር ጥሪያችንን እናቀርባለን።

እንዳያመልጥዎ!

🎓 Congratulations! 🎓

We are immensely proud of our graduates for honing their skills and reaching this triumphant milestone. This graduation marks the fruit of your hard work and serves as a solid foundation for your future success.

We cordially invite you to join us in celebrating this new chapter at the grand graduation ceremony to be held on March 17, 2026, at Abel Cinema.

Don’t miss it!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎ
❤40🎉30🔥5🤩5👍4😱4
የአልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በምንጃር ከመጋቢት 04 - መጋቢት 06 /2018ዓ.ም

የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በዮኒክ ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤44👍13🎉10😢1🤩1
ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 2.2፣ ንዑስ አንቀጽ ከ 2.2.1 እስከ 2.2.2 ድረስ ስለ ገጽታ ገንቢነት/ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤት የማመልከቻ መስፈርት የሚያስቀምጠው እንደሚከተለው ነው።

የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለመሆን ማመልከት የሚፈልጉ በብሬክስሩ የተፈቀደለት ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ገለፃ የተሰጣቸው መሆን አለባቸው፡፡ በተጨማሪም አመልካቾች የብሬክስሩን ፖሊሲና አሰራር መመሪያን አንብበው መረዳታቸውን እና ስለ ገጽታ ግንባታ መመሪያ የተሟላ ግንዛቤ እንዳላቸው የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ከመሆናቸው በፊት ማረጋገጥ አለባቸው፡፡ አመልካቾች የብሬክስሩን መመሪያ እና ደንቦች ማክበር አለባቸው፡፡

Did you know?

Article 2.2 of the Breakthrough Policy, from sub-articles 2.2.1 to 2.2.2, sets out the procedures to apply for Brand Builders/IBOs as follows.

Those who wish to apply to become a Breakthrough IBO must be recommended by an authorized Breakthrough IBO, and applicants shall confirm that they have read and understood the BPP, as well as have a complete understanding of the brand-building procedure, before agreeing to become a Breakthrough IBO. Additionally, the applicant agrees to follow all Breakthrough regulations and guidelines.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
❤42🔥6👍2😱2🎉2🤩1
List of Graduates.pdf
156 KB
🎓 ለውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓

የኃያል ሂደት፣ የልምድ ግንባታ፣ የአዕምሮ ማነፅ እንዲሁም የመሪነት እና የቡድን ግንባታ ስልጠናዎችን በላቀ ውጤት አጠናቅቃችሁ ለዚህ ታላቅ ስኬት በመብቃታችሁ ኩባንያችን ታላቅ ኩራት ይሰማዋል።

ከዚህ ቀደም ተለጥፎ የነበረው የተመራቂዎች ስም ዝርዝር ላይ መጠነኛ የማስተካከያ ስራዎች በመደረጋቸው፣ ለዚህም በተፈጠረው መስተጓጎል ልባዊ ይቅርታችንን እንጠይቃለን። ። ስለሆነም ትክክለኛው ዝርዝር ይህ መሆኑን በመገንዘብ ተገቢውን ዝግጅት እንድታደርጉ በትህትና እንገልጻለን።

የምርቃት ስነ-ስርዓት ማክሰኞ መጋቢት 08 ቀን 2018 ዓ.ም በአቤል ሲኒማ አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ስለሚከናወን በዕለቱ ተገኝታችሁ ለዚህ ደማቅ የምረቃ ዝግጅት ተካፋይ እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤37🤩13🔥7👍5🎉4
በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!

በሰቆጣ፣ በጅማ እና በደብረ ብርሃን ከተሞች ሙያዊ ብቃትን፣ ስብዕና ግንባታን እና ስትራቴጂካዊ የህይወት ግቦችን ማዕከል በማድረግ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በታላቅ ስኬት መጠናቀቁን በደስታ እንገልጻለን። ከሰልጣኞቻችን ያገኘነው አነቃቂ ግብረ-መልስ የሥልጠናውን ፋይዳና ጥራት በግልጽ ያሳየ ሲሆን፣ ተሳታፊዎቻችን የቀሰሙትን ዕውቀትና ክህሎት ወደ ተግባር በመለወጥ ለተቋማቸው ውጤታማነትና ለማህበረሰባቸው የላቀ ዕድገት የማይተካ አሻራቸውን እንደሚያሳርፉ ሙሉ እምነት አለን፤ ይህ የለውጥ ጉዞ ነገን በብቃት ለመምራት የሚያስችል አዲስ የዕድገት ምዕራፍ እንደሚሆን አንጠራጠርም።

Regional Training Successfully Completed!

We are delighted to announce the successful conclusion of our training programs in Sekota, Jimma, and Debre Berhan. The training focused on professional competence, character building, and strategic life goals. The inspiring feedback from our trainees underscores the program's significant impact, and we are confident that participants will apply their newly acquired skills to enhance organizational effectiveness and drive community growth. This transformative journey marks an important milestone in developing the leadership and excellence needed to shape a better future.
❤38🎉11👍4🔥2🤩2
💫 Happy Thursday! 💫

💫መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫

ስልታዊ ጥረት ለላቀ ስኬት!

"ጥረት በምኞት እና በስኬት መካከል ያለ ብቸኛው ድልድይ ነው!"

ብዙ ጊዜ ስኬትን የምናየው እንደ አንድ ትልቅ ክስተት ቢሆንም፣ እውነታው ግን በየቀኑ በምናደርጋቸው ጥቃቅን የሙያዊ ትጋቶች የሚገነባ መሆኑ ነው። ዛሬ የምናደርገው ጥረት የነገውን አቅማችንን የሚወስን የኢንቨስትመንት አይነት ነው።

ለዛሬው ውጤታማነታችሁ 3 የሙያዊ ምክሮች፦

✨ ስልታዊ ትጋት (Strategic Effort): ዝም ብሎ ከመድከም ይልቅ፣ ከፍተኛ ውጤት በሚያስገኙ ተግባራት ላይ በማተኮር ጥረታችሁን ውጤታማ አድርጉ።

✨ የማይነጥፍ ጽናት (Consistency): ታላላቅ ውጤቶች የሚመዘገቡት አልፎ አልፎ በሚታይ ወጥ ባልሆነ ጥረት ሳይሆን፣ ተስፋ ሳይቆርጡ በየቀኑ በሚደረግ ጽናትና ቀጣይነት ባለው ትጋት ነው።

✨ የላቀ ብቃትን መፈለግ (Commitment to Excellence): ለምታከናውኑት ለእያንዳንዱ ተግባር የምትሰጡት ጥረት የሙያዊ መለያችሁ (Brand) መሆኑን በመገንዘብ፣ እያንዳንዱን ስራ በከፍተኛ ጥራት መፈጸም።

ሳምንቱን በአመርቂ ውጤት ለመቋጨት፣ ዛሬን በጽናትና በላቀ የኃላፊነት ስሜት ስራችንን በድል እንወጣ!
❤30👍11🎉6🔥3😢1
👥New NTB

Dear Tselot Yiheyis, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
🔥121❤98🎉34👍20🤩16😁3
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ፤ የፕሮዳክት እና ሰርቪስ ዳይሬክቶሬት፣ የስልጠና ክፍል ዓመታዊ እቅድ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ክለሳ ስላደረገ የክልል የፓኬጅ ስልጠናዎች የሚከናወኑት እስከ ግንቦት 10 ቀን 2018ዓ.ም፤ ድረስ ስለሆነ ምዝገባ እስከ ሚያዝያ 15 ቀን 2018ዓ.ም ድረስ ብቻ የምንቀበል ሲሆን በድጋሚ ምዝገባ የምናከናዉንባቸዉን ጊዜያት ደግሞ በግንቦት ወር ዉስጥ አስቀድመን የምንገልፅ መሆኑን እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤38🔥4😱3👍2🎉2😢1🤩1
የ4 ቀናት የከፍተኛ መሪዎች የክህሎት ማበልጸጊያ ካምፕ

የአመራር ጥበብ ማለት ሰዎችን ከመቆጣጠር ይልቅ፣ በራሱ ጊዜ የሚንቀሳቀስ እና ውጤትን የሚያባዛ (System-based) ስልጡን የአሰራር ስርዓት መገንባት ነው። በግል ጥረት ላይ ብቻ የተመሰረተ እድገት ተፈጥሯዊ ገደብ ስላለው፣ ውጤታማ መሪዎች ከግል ስራ ወደ ስርዓት ግንባታ፣ ከሰው መቆጣጠር ወደ መሪዎች ማፍራት መሸጋገር አለባቸው። ይህ የ4 ቀናት ከፍተኛ የልምድ ልውውጥ እና ስልጠና ካምፕ፣ ከመጋቢት 17 እስከ መጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. የሚካሄድ ሲሆን፣ ለዚሁ የለውጥ ጉዞ ዝግጁ የሆኑ መሪዎችን አቅም የሚገነባ ታላቅ ስልጠና ነው።

በዚህ የ4 ቀናት ጥልቅ ስልጠና ውስጥ የሚዳሰሱ ዋና ዋና ርዕሶች፦

✔️ የስርዓት ግንባታ (Systematization)
✔️ የተፅዕኖ ማባዛት (Duplication)
✔️ የመሪዎች ማፍራትና ማቆየት (Retention)
✔️ የስትራቴጂክ መስፋፋት (Scalability)
✔️ ሙያዊ ስነ-ምግባር

የተሳታፊዎች መስፈርት እና ማሳሰቢያ፦

❇️ የተሳትፎ መስፈርት: ስልጠናው የተዘጋጀው NTB እና ከዚያ በላይ ደረጃ ላይ ለደረሱ ገጽታ ገንቢዎች ብቻ ነው።
❇️ የስልጠና ሁኔታ: ስልጠናው በክፍያ የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን።
❇️ እውቅና: ስልጠናውን ሙሉ በሙሉ የተከታተሉ ተሳታፊዎች በሙሉ በጂ-ሲስተም (G-System) እና በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ (Breakthrough Trading S.C) በጋራ የተሰጠ፣ ሙሉ እውቅና ያለው የመሪነት ምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤47🎉6👍5🔥5🤩5
👥New NTB

Dear Getu Desetaw, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
🔥105❤51🎉40👍29🤩13