Ethical Business Training በስኬት ተጠናቀቀ!
በትላንትናው ዕለት በአቤል ሲኒማ ሲካሄድ የቆየው የስራ ላይ ስነ-ምግባር (Ethical Business Training) ስልጠና ተጠናቋል።
በመድረኩ ወቅት እንደተብራራው፣ የላቀ የተቋም ስኬት የሚለካው ከተገኘው የፋይናንስ ውጤት ባሻገር፣ ድርጅቱ በሚከተላቸው መመሪያዎች ላይ ተመስርቶ ነው። ይህ ስልጠና የስራ ስነ-ምግባር ለድርጅታዊ ጥንካሬም ሆነ ለእያንዳንዱ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ሙያዊ እድገት ወሳኝ ማዕቀፍ መሆኑን አብራርቷል።
ሙያዊ ብቃትን ከመልካም ስነ-ምግባር ጋር አጣጥሞ መጓዝ ለዘላቂ ስኬት መሰረት እንደሚጥል ተሳታፊዎች በቂ ግንዛቤ አግኝተዋል። ይህ አዎንታዊ ተጽዕኖ ያሳደረ ስልጠና የእይታ አድማስን ከማስፋቱም በላይ፣ አዲስ ተነሳሽነት፣ ግልጽነት እና የስራ ትጋት ፈጥሮ ተጠናቋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

❤53👍15🔥5🎉4🤩4😁2
👥New NTB
Dear Enatnesh Senay Kebede, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com

❤189🎉75🔥42👍29🤩12😁9
Happy Monday!
Stop treating Monday like an obstacle to survive and start treating it like a launchpad for the week ahead. Your mindset determines your direction. Make it a powerful week!
#MondayMindset #MotivationMonday #GrowthMindset #PersonalMastery

❤38👍14🤩9🎉8🔥4
አልፋ ጥቅል ስልጠና
📍 በቡሌሆራ ከተማ ከነሃሴ 01/2018 - ነሃሴ 03/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በቡሌሆራ ሆቴል
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
📍 በቡሌሆራ ከተማ ከነሃሴ 01/2018 - ነሃሴ 03/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በቡሌሆራ ሆቴል
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤38👍7🎉7
የቡድን ማማከር ስልጠና
ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው ሐምሌ 30 በቦሌ ቅርንጫፍ ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ
👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!

❤54👍16🎉10🤩5😁2
በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል!
በደብረ ማርቆስ፣ በሀረር እና በባሌ ሮቤ ሲሰጥ የነበረው የኃያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ። ይህ ስልጠና በዋናነት ትኩረት ያደረገው ሰልጣኞች ግባቸውን እንዴት በስልታዊ መንገድ ማስቀመጥ እንደሚችሉ እና ለውጤታማነት የሚያስፈልጉ ስነ-ምግባራትን እንዴት ማዳበር እንዳለባቸው ላይ ነው።
ተሳታፊዎች በቆይታቸው የህይወት አቅጣጫቸውን የሚቀይር ልምድ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፤ ያገኙትን ልምድ በመጠቀም ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት መጣል ችለዋል።

❤61🎉11🔥8🤩8👍7😁1