Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የልምድ ግንባታ/Habit building/Orange Package የስልጠና ጥቅል የገዛችሁ ወይም አፕግሬድ ያደረጋችሁ ሰልጣኞች ከመጪው ሀሙስ ጥቅምት 27/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለ 3 ሳምንት በሳምንት ሶስት ቀን ማለትም ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ፓኬጁን የገዛችሁ ወይም አፕግሬድ ያደረጋችሁ ሰልጣኞች ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን ላይ በመምጣት ስማችሁን እና ዩዘርኔማችሁን ሪሴፕሽን ጋር ማስመዝገብ እንደምትችሉ ከወዲሁ ማሳወቅ እንወዳለን።

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!

Dear Alpha Trainees!
Trainees for those who purchased or upgraded Habit building / Orange Package training
We would like to inform you that you can come and register your name and usarname at Reception for the upcoming Habit building package training class from today.
This package training will give for 3 weeks three days a week (Tuesday, Thursday and Saturday) starting on Thursday, November 05 -2020.at our head office in Bole helzer tower.

Alpha! our state for Significance!!
👍1
Dear Alpha family!
We are getting closer to 3,000. Members!
Alpha!
Our state to significance!!!
👍1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ በድርጅታችን የገበያ እቅድ ላይ እንደተጠቀሰው የገጽታ ግንባታ የ6ተኛ ዙር ጉርሻችሁን በብይነ መረባችሁ ኢ-ቮቸር ዋሌት እንደሚቀመጥ ይገልጻል ፡፡ ነገር ገን በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ሙሉ ለሙሉ የገጽታ ግንባታ ጉርሻ በባንክ አካውንቶቻችሁ ገቢ ሲደረግ መቆየቱ ይታወቃል ፡፡ ይሁንና ከጥቅምት 30/2013 ጀምሮ ዳታ ቤዛችን የ6ተኛ ዙር ጉርሻችሁን በብይነ መረባችሁ ኢ-ቮቸር ዋሌት ላይ ስለሚቀመጥላችሁ በጥሬ ገንዘብ ወደ ባንክ አካውንቶቻችሁ ገቢ የሚደረገው ጉርሻ ላይ የማይጨመር(የማይካተት) መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!


Dear
breakthrough trading s.c brand builders as per our marketing plan the 6th circle bonus is supposed to be in the E-voucher on your virtual office , But until now breakthrough trading has been paying this bonus in cash trough your bank account . Please be informed that Starting from next week i.e 09/11/2020 our database will start to accumulate your 6th circle bonus in your virtual office on E-voucher wallet instead of paying in cash.


Alpha our state for significance!!!
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የልምድ ግንባታ/Habit building/ የስልጠና ጥቅል የገዛችሁ ወይም አፕግሬድ ያደረጋችሁ ሰልጣኞች ከሀሙስ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለ 3 ሳምንት በሳምንት ሶስት ቀን ማለትም ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ስለሚሰጥ ፓኬጁን የገዛችሁ ወይም አፕግሬድ ያደረጋችሁ ሰልጣኞች ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን ላይ ከጧቱ 4:00—6:30 ተገኝታችሁ ስልጠናውን እንድትወስዱ እየገለፅን የመጀመሪያ ክፍል ነገ ጥቅምት 26/2013 የሚጀምር ስለሆነ በሰአቱ እንድትገኙ ያሳስባል፡፡

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!
👍1
Dear Alpha Family!
Kin medrek! Alem cinema weekly personal development training was great today!
Alpha!
Our state for significance!!!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ !!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ 3 ሐያል ሂደት ስልጠና ፓኬጅ የገዛ ደምበኛ አንዱን አካውንት ሐያል ሂደት ስልጠና ወስዶ ሁለቱን ሐያል ሂደት ስልጠና ደግሞ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ መውሰድ ይችላል ይህ ማለት ግን የድህረ ገጽ አገልግሎትን አይመለከትም ግን በአካል እና በዲቪዲ አገልግሎቱን ማግኘት ይቻላል። ይህ የሆነበት ምክንያት ብዙ ደምበኞቻችን 3 አካዉንት ገዝተው ተደጋጋሚ ስለሆነባቸው ነው።

ይህ ማለት
የመጀመሪያ አካውንት 4500 ብር ሐያል ሂደት ስልጠና ጥቅል
2ኛ እና 3ኛ አካውንት 4500 ብር × 2 = 1 ልምድ ግንባታ ስልጠና ጥቅል።

☞ ይህን አገልግሎት ማግኘት የምትፍልጉ ደምበኞች ቢሮአቺን በመምጣት አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ።

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!



All brand builder's & trainees of Alpha !!

Our company Breakthrough Trading is offering you, if you have 3 Powerful Process Package you can take one powerful process training and with the rest 2 powerful process you can take one Habit building training packages, which does not apply to online services but can be accessed in person and on DVD. This is because many of our customers have bought 3 accounts .

First Account 4500 Birr Powerful Process Training Package 2nd and 3rd Account 4500 Birr × 2 = 1 Habit Building Training Package.

☞Customers who want to get this service can come to our office and get the service.


Alpha our state for significance !!!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ !!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ የሚሰጣቸውን የአልፋ ጥቅል ስልጠና የገዛችሁ ሰልጣኞች ወርክ ቡክ፤ሲዲ እና ኪት ያልወሰዳችሁ በደንበኞች አስተያየት መስጫ የሞባኤል መተግበሪያ (CFS app.) የፖስት አድራሻችሁን ብትልኩ ድርጅታችን በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ሰልጣኞች በራሱ ወጪ እነዚን የስልጠና እቃዎች የሚልክ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡:

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!

Dear Breakthrough Trading Brand builders and trannies!!

Those of you who live in Ethiopia and who have purchased Breakthrough Trading S.C Alpha package training but have not taken the Work Book, CD, and kit, if you send your P.O.BOX address the company will send it to you free of charge for all who lives in Ethiopia.

Alpha our state for significance !!
🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠
ውድ የአልፋ አሰልጣኞች!
💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
ለአራዳ ክፍለ ከተማ መስተዳድር የቅን ቡድን የበጎ ፈቃድ ስልጠና ለመስጠት ውይይት አካሂዷል። በዚህም መሰረት ለ100 ወጣት ኢትዮጵያውያን ተከታታይ የህይወት ኮቺንግ ለ 9 ወራት። እንዲሁም ለ ክፍለከተማው ሙሉ ወጣቶች ሳምንታዊ ቅን መድረክ ስልጠና በክፍለ ከተማው አዳራሽ እሁድ እሁድ ከሳምንት እሁድ ጀምሮ ይሰጣል።
በዚህ ፕሮጀክት ላይ ለመሳተፍ እና በሳምንት 6 ሰዓት ለ9 ወራት ለታላቋ ኢትዮጵያ በቅንነት በነፃ ማገልገል የለምትፈልጉ በጎ ፈቃደኝነታችሁን በስልጠና ክፍል መታችሁ ስማችሁን አስመዝግቡ።
🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊
ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ፣ ባለፀጋ ትውልድ።
See you @ Alem cinema!
Every week on Saturdays!
Kin Medrek!
👍3
Forwarded from Breakthrough Trading S.C ® (Netsanet Zenebe Worku)
Forwarded from Breakthrough Trading S.C ® (Samri)
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Share Sales Started!
💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵
Great Breakthrough family!
We are happy to announce that share sales is launched.
Use this opportunity to build our dreams together!
Alpha!
Our state for significance!!!
Feel free to contact our office for the details!