Breakthrough Trading S.C ®
52.4K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር እና የመሪዎች ስልጠና በትናንትናው ዕለት (መስከረም 10/2019ዓ.ም) ተከናውኗል።!

ድርጅታችን ትላንትና በአዳማ ከተማ የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥን በማስመልከት ልዩ እና ታላቅ መርሃ-ግብር አከናውኗል!

ይህን ድምቀቱን የጠበቀ አዲስ ምዕራፍ ተከትሎም፤ በዕለቱ ለቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ላሉ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ፣ አዲስ መነሳሳት እንዲያገኙ እና ለላቀ ስኬት እንዲዘጋጁ የሚያስችል ስልጠና ነበር።

በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ የድርጅታችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት እውነቱ ሃይሉ (ዶ/ር) እንዲሁም የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚልኪያስ አየለ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልክታቸውን አስተላልፈዋል። አክለውም አዲሱ የአዳማ ቅርንጫፍ አገልግሎታችንን በተሻለ እና ድርጅቱን በሚመጥን መልኩ ተደራሽነቱን በማስፋት ታልሞ በድጋሚ የተከፈተ መሆኑን ተናግረዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤63👍29🔥12🎉8😱4🤩4
በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!

በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች የነበራቸውን እምቅ አቅም እንዲያወጡ፣ የህይወት ህልሞቻቸውን ከግል ግቦቻቸው ጋር በማስተሳሰር ጥርት ያለ አቅጣጫ እንዲይዙ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።

ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ትልቅ እውቀትና አዲስ እይታ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት ጥሏል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤33👍22🎉12🤩4🔥3
ሕይወትዎን የሚቀይር አዲስ ምዕራፍ በእጅዎ ላይ ነው!

የዕለት ተዕለት ውሎዎን ወደ ላቀ ስኬት ለመቀየር፤ ውስጣዊ አቅምዎን አውጥተው የሚመጥንዎትን ከፍታ ማሳየት ጊዜው አሁን ነው። የ "ኃያል ሂደት" (Yellow Package) ልዩ የስልጠና ጥቅል፤ የሕይወትዎን የትኩረት አቅጣጫ በማስተካከል ለነገው ድልዎ አስተማማኝ መሰረት እንዲጥሉ ይረዳዎታል።

በጥናት እና በተግባራዊ ተሞክሮዎች የበለጸገው ይህ ስልጠና፤ ትክክለኛ እቅድ ነድፈው ወደተሻለ የዕድገት ምዕራፍ በድፍረት እንዲሸጋገሩ ያስችሎታል።

ለስኬትዎ ቀዳሚውን እርምጃ ዛሬውኑ ይውሰዱ!

#YellowPackage

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤39🎉3👍1🔥1
የ3ኛ ዙር የአልፋ ሶከር ውድድር ሊጀመር ነው!

የወዳጅነት፣ የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የአንድነት ማሳያ የሆነው የእግር ኳስ ድምቀት ሊጀመር ነው።

ይህ ደማቅ ጨዋታ ነገ ማለትም መስከረም 14/2019 ዓ.ም በታላቅ ስነ-ስርዓት በቦሌ ቡልቡላ ሜዳ ከቀኑ 6፡30 LT የሚጀምር በመሆኑ እንዲታደሙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

#3ተኛ_ዙር_አልፋ_ሶከር #አብሮነት #ብሬክስሩ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
🔥30❤21👍18🎉9🤩6😱3😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለአልፋ ሶከር ዝግጁ ኖት?

የወዳጅነት፣ የአብሮነት እና የአንድነት ማሳያ የሆነው ታላቁ የአልፋ ሶከር ጨዋታ ዛሬ ከቀኑ 6:30 ጀምሮ በቡልቡላ ሜዳ ይካሄዳል!

ይህንን ድንቅ የጨዋታ መድረክ እና የደስታ ጊዜ በአካል ተገኝተው እንዲታደሙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

#3ተኛ_ዙር_አልፋ_ሶከር #አብሮነት #ብሬክስሩ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤49🔥13🎉9👍6😱4😁3🤩3
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ ዕቅዱን ከሊድ ቲም አባላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ


ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር በ2019 በጀት ዓመት ሊያከናውናቸው ባቀዳቸው ዝርዝር ተግባራት ላይ ከሊድ ቲም አባላት ጋር ዓመታዊ የዕቅድ ውይይት አካሄደ። ይህ ውይይት በብሬክስሩ ትሬዲንግ ታሪክ የመጀመሪያ ሲሆን በውይይት መድረኩ ላይ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ (Chief Executive Officer) ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ፣ ዋና የኦፕሬሽን ኦፊሰር (Chief Operation Officer) አቶ ግርማ ማንደፍሮ እንዲሁም ሌሎች የማኔጅመንት አባላት ተሳትፈዋል።

በመድረኩ የዕቅድና ቁጥጥር ዳይሬክተር (Planning and Monitoring Director) የሆኑት አቶ ታጁዲን አህመድ የ2019 በጀት ዓመት ዝርዝር ዕቅዶችን ለተሳታፊዎች ያቀረቡ ሲሆን፣ በተነሱት ነጥቦች ላይም ሰፊ ውይይት ተካሂዷል።

የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ በሰጡት ማብራሪያ፣ ከዚህ ቀደም በዕቅድ አፈጻጸም ወቅት የታዩ ክፍተቶችን በመቅረፍ በቀጣይ ዓመት የታሰቡ ግቦችን በትኩረትና በቅንጅት ማሳካት እንደሚገባ አሳስበዋል። አክለውም ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ ሊጀምራቸው ስላቀዳቸው አዳዲስ የሥራ እንቅስቃሴዎችና ስትራቴጂያዊ አቅጣጫዎች ገለጻ አድርገዋል።

አመራሩ የጋራ ግንዛቤን ለመፍጠርና የዕቅድ አፈጻጸሙን ውጤታማ ለማድረግ መሰል ውይይቶች በቀጣይም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
❤79👍15🔥6🤩6😁2🎉2