Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ዘወትር ቅዳሜ በቅን ቡድን አማካኝነት በአለም ሲኒማ የሚዘጋጀውን የቅን መድረክ ስልጠናዎች ይህን የቅን ቡድን የዩ ቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ መከታተል ይችላሉ።
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ !!
ዋና ቢሮአችን ከሰኞ 07/02/2013 ጀምሮ ከጠዋት 2፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 ምዝገባን ጨምሮ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን ፡፡
አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!


All brand builders!!

We are pleased to announce that our Head Office is open for service, including registration from Monday, February 16, 2020 from 8:00 am to 8:00 pm.

Alpha our state for significance !!
👍1
Those who registered to give free service to train and coach youth for Arada subcity ,we have meeting before meeting tomorrow afternoon 8:00 local time at our head office bole helzer tower 3rd floor !!
Together we shall achieve more.
Alpha!
Our state for significance!!!
Jaal'atamtoota leenjitoota Aalfaa!
Qarqaba leenjii adeemsa cimaa/powerful process/ kan bitattanii fi Afaan oromootin leenji'uu warri barbaaddan, torbee afuriif torbanitti guyyaa sadi Kibxata, Kamisaa fi Sanbata duraa leenjisuuf waan qophoofnef, biiroo keenya booletti argamutti dhufuun maqaa fi yuuser neemii(User name) keessan galmeessisuu akka dandeessan isin beeksifna. Namoota waliin hojjeettan waliin of galmeessisuu ni dandeessu. Leenjiin yoom akka jalqabu yeroo dhihoo keessa isin beeksifna.

Alfaan qooda ol'aanaa barbaachisummaa milkaa'ina keessanii!

ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የሀያል ሂደት/Powerfull Process/Yellow Package የስልጠና ጥቅል የገዛችሁ እና በኦሮምኛ ቋንቋ መሰልጠን የምትፈልጉ ለ 4 ሳምንት በሳምንት ሶስት ቀን ማለትም ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ፓኬጁን የገዛችሁ ሰልጣኞች ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን ላይ በመምጣት ስማችሁን እና ዩዘርኔማችሁን ሪሴፕሽን ጋር ማስመዝገብ እንደምትችሉ ከወዲሁ ማሳወቅ እንወዳለን። በስራ ባልደረቦቻችሁ በኩል መመዝገብም ትችላለችሁ። ስልጠናው መቼ እንደሚጀምር በቅርቡ እናሳውቃለን።

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!
👍1
🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺
Congratulations we have reached 3000 subscribers!
We are transforming people's life!
We are building a visionary generation!
We are Alpha!!!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ!!
ከድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ የአልፋ ጥቅል ስልጠና ለመውሰድ ተመዝግባችሁ የኦንላይን ሲስተም ላይ ለመመዝገብ የሚጠቅመውን ኢ-ፒን የምትወሰዱ ሰልጣኞች ኢ-ፒኑ የሚያገለግለው ከድርጅቱ ከወሰዳችሁበት ቀን ጀምሮ ለ1 ወር ብቻ ሲሆን ከዚያ በኋላ የማያገለግል መሆኑን እየገለፅን በተቻለ ፍጥነት ኢ-ፒን እንደወሰዳችሁ ወደ ድርጅቱ ሲስተም እንድትመዘገቡ ያሳስባል፡፡ ጊዜው ለሚያልፍ ማንኛውም ኢ-ፒን ድርጅቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በትህትና ይገልፃል፡፡

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!


Dear Breakthrough Trading S.C Brand builders and trainees!!
Trainees who are registered to take Alpha package training from our company Breakthrough Trading S.C will be able to use the e-PIN you get from the company within one month of period starting from the date you receive the e-PIN. So please register on company system as soon as possible after receiving the e-PIN. We humbly acknowledge that the organization will not be responsible for any expired e-PIN.

Alpha! Significant contribution to our success!!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲📲
ውድ የአልፋ የስልጠና ጥቅል ቤተሰቦች!
እንኳን ደስ አለን! የአልፋ የስልጠና ጥቅሎች የድረ-ገጽ መተግበሪያ ተጠናቀቀ!
Dear Alpha Training package Trainees! Congratulations! Our workbook Website is completed!
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ይህ መተግበሪያ የአልፋ የስልጠና ጥቅል ሰልጣኞች በእጅ ስማርት ስልካቸው በመጠቀም በየቀኑ የስልጠና ወርክቡካቸውን የሚሞሉበት ነው።
This website is used to fill all your work book online.
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
በተጨማሪ ም በየቀኑ አስፈላጊ የህሊና መውቀሪያ ተግባር ማስታወሻዎችን የሚያገኙበት ነው።
Besides you get daily mind programming reminders.
🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠
ይህ የአልፋ የስልጠና ጥቅል መተግበሪያ ሰዎች በእጅ ስልኮቻቸው ተጠቅመው ግቦቻቸውን ለማሳካት እና ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚችሉበት ቴክኖሎጂ ነው።
This Alpha training package app enables people to solve their challenges and achieve their goals.
We shall soon make it available

በቅርብ ጊዜ ጥቅም ላይ እናውለዋለን።
አልፋ! ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Alpha!Our state for significance!!!
👍3
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ!!

የሀያል ሂደት/ፓወርፉል ፕሮሠስ/ የስልጠና ጥቅል የገዛችሁ ሰልጣኞች ለተከታታይ 4 ሳምንታት በሳምንት ሶስት ቀን ማለትም ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ፓኬጁን የገዛችሁና በአካል የምትሠለጥኑ ሰልጣኞች ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሮ በመምጣት ስማችሁን እና ዩዘርኔማችሁን ሪሴፕሽን ጋር ከዛሬ ህዳር 09/03/2013 ዓ.ም ጀምሮ ማስመዝገብ እንደምትችሉ ከወዲሁ ማሳወቅ እንወዳለን። በስራ ባልደረቦቻችሁ በኩል መመዝገብም ትችላላችሁ።

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!

We would like to inform trainees who have purchased Powerful Process Package training that you can come and register your name and username at reception starting from today November 18/2020 in order to take package trainings in person.
This package training will be given for 4 Consecutive weeks, three days a week ( Monday, Wednesday and Friday ) at our head office in Bole helzer tower.

Alpha! our state for Significance!!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ!!
ከድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ የአልፋ ጥቅል ስልጠና ለመውሰድ ተመዝግባችሁ የኦንላይን ሲስተም ላይ ለመመዝገብ የሚጠቅመውን ኢ-ፒን የምትወሰዱ ሰልጣኞች ኢ-ፒኑ የሚያገለግለው ከድርጅቱ ከወሰዳችሁበት ቀን ጀምሮ ለ1 ወር ብቻ ሲሆን ከዚያ በኋላ የማያገለግል መሆኑን እየገለፅን በተቻለ ፍጥነት ኢ-ፒን እንደወሰዳችሁ ወደ ድርጅቱ ሲስተም እንድትመዘገቡ ያሳስባል፡፡ ጊዜው ለሚያልፍ ማንኛውም ኢ-ፒን ድርጅቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በትህትና ይገልፃል፡፡

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!


Dear Breakthrough Trading S.C Brand builders and trainees!!
Trainees who are registered to take Alpha package training from our company Breakthrough Trading S.C will be able to use the e-PIN you get from the company within one month of period starting from the date you receive the e-PIN. So please register on company system as soon as possible after receiving the e-PIN. We humbly acknowledge that the organization will not be responsible for any expired e-PIN.

Alpha! Significant contribution to our success!!!
እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የአልፋ ሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ!!!

የሀያል ሂደት ስልጠናችሁን የጨረሳችሁ እና ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ በሙሉ የምርቃት ስነ-ስርአት እና ሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም የሚካሄደው ህዳር 19/2013 ዓ.ም ነው።

ሰርተፍኬት ለመቀበል እና ምርቃት ስነ-ስርአት ላይ ለመገኘት

1ኛ ስልጠናዎቹን በአግባቡ ተከታታሎ መጨረስ እና ወርክቡክ/ቅፁን ሞልቶ በመጨረስ ቢሮ መጥቶ ለትሬኒንግ ዲፓርትመንት ማሳየት ይኖርበታል
ቅፁን ሞልቶ ያልጨረሰ ሰልጣኝ ሰርተፍኬት አያገኝም

2ኛ የአልፋን የፅሁፍ ፈተና ተፍትኖ 70% በላይ ያገኘ ይህ ካልሆነ ድጋሚ እንድትከልሱ በአሰልጣኝ ትታገዛላችሁ፡፡

ቦታ እና ሰአት ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

Congratulations dear Breakthrough Trading S.C alpha package trainees and brand builders!!
powerful process Graduation Ceremony and Certification Program will be held on November 28, 2020 for all of you who have completed your training and passed the exams.
To receive a certificate and to attend the graduation ceremony

1. You must Complete the trainings and complete the workbook / form and come to the office and must show it to the training department.
A person who does not complete the workbook will not receive a certificate

2. You must pass the Written exam i.e you should score 70% and above , if not you will be assisted by the coach and take the exam again.

We will announce location and time

Alpha ! our state for significance!!
👍1
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ድርጅታችን ለሚያዘጋጃቸው ፕሮግራሞች ላይ ተጨማሪ ኢንሰርቪስ ስለምንፈልግ በቁርጠኝነት ለማገልገል ፍቃደኛ እና ዝግጁ የሆናችሁ ቢሮ ድረስ በአካል መጥታችሁ ሪሴፕሽን ላይ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን::

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Alpha brand builders
We would like more in-service team who are committed and willing to serve in different events please come and register at reception .

Alpha ! our state for significance!!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ!!

የሀያል ሂደት/Powerful Process/Yellow Package የስልጠና ጥቅል የገዛችሁ ሰልጣኞች ከነገ ህዳር 16/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 4 ሳምንታት በሳምንት ሶስት ቀን ማለትም እሮብ ፣ አርብ እና ሰኞ ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ፓኬጁን የገዛችሁ ሰልጣኞች ከነገ ጧት ረቡዕ 4:00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በመምጣት ስልጠናዉን እንድትጀምሩ ለማሳወቅ እንወዳለን።
የስልጠና ፕሮግራም
ጧት ፦ ከ 4:00—6:30
ከሰአት፦ ከ 8:00—10:30
በነዚህ ሰአት የተመዘገባችሁ በሰአቱ ተገኝታችሁ ስልጠናችሁን እንድትወስዱ።

በማታ ፈረቃ የተመዘገባችሁ አርብ ህዳር 18/2013 12:00 ይጀምራል።
አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!


All brand builder's & trainees of Alpha !!

Trainees for those who purchased Powerful Process Package training
We would like to inform you that powerful process package training will be start tomorrow Wednesday November 25/2020 at our head office Bole helzer tower.
This package training will give for 4 Consecutive weeks three days a week (Wednesday , friday and monday ).

Morning Period : From 10:00—12:30 am local time
Afternoon Period : From 8:00—10:30 pm local time

In the Night Shift we will start the program next Friday Nov 27 at 12:00 pm local time


Alpha! our state for Significance!!
እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የአልፋ ሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ!!!

የሀያል ሂደት ስልጠናችሁን የጨረሳችሁ እና ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ በሙሉ የምርቃት ስነ-ስርአት እና ሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም የሚካሄደው ህዳር 19/2013 ዓ.ም ነው።

ቀን : ቅዳሜ
ሰአት : 8:00 ሰአት
ቦታ : ቦሌ መዳህኔአለም ከሸገር ሐውስ ጀርባ ሞዛይክ ሆቴል

መግቢያ 100 ብር

Congratulations dear Breakthrough Trading S.C alpha package trainees and brand builders!!
powerful process Graduation Ceremony and Certification Program will be held on November 28, 2020

Date : Saturday
Time : 8:00 PM (local time)
Location : Bole MedihaniAlem behind Sheger House Mosaic Hotel

Enterance 100 br

Alpha ! our state for significance!!
👍2
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ 6 ሳምንታት ብቻ ቀረው!
💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵
ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች!
የአክሲዮን ሽያጭ የቀረው 6 ሳምንት ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ፡፡
ህልማችንን በጋራ ለመገንባት ይህንን እድል እንጠቀም!
የአክሲዮን ሽያጭ ታህሳስ 30/2013 ይጠናቀቃል፡፡
አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!
ለተጨማሪ መረጃ ቢሮአችን ክፍት ነው፡፡

🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Only 6 weeks are left for shares to be closed!
💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵
Great Breakthrough Trading family!
We announce that only 6 weeks are left for share sales to be closed.
Let us use this opportunity to build our dreams together!
Share sales will end on January 08, 2021.
Alpha! Our state for significance!!!
Feel free to contact our office for the details!
ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት የጋሞ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት የተሰጠ የምስጋና የምስክር ወረቀት
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ በቅን ቡድን አባላት አማካኝነት በአርባምንጭ ከተማ በመገኘት የግል ስብዕና ስልጠና ህልም፤ቁርጠኝነት እና አስተሳስብ ርዕሶች ላይ ስልጠና መስጠቱን ተከትሎ ለዚህ የበጎ ፍቃድ ስልጠና አስተዳደሩ ይህንን የምስጋና የምስክር ወረቀት ሰጥቷል፡፡
We are looking for volunteer trainers who would train and coach the needy youth for Arada subcity!
Together we shall achieve more.
Alpha!
Our state for significance!!!
Register @ +251910834124
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ!!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ በባህርዳር ፣ በሀዋሳ እና በናዝሬት የሀያል ሂደት ጥቅል ስልጠናን ለመስጠት ዝግጅት ስላጠናቀቅን በዚህ አካባቢ ላይ የምትገኙ የሀያል ሂደት ጥቅል ስልጠና ገዝታችሁ ስልጠናውን በአካል ያልወሰዳችሁ ሰልጣኞቻችን በደንበኞች አስተያየት መስጫ( CFS) የሞባይል መተግበሪያ እና በስልክ 0978046732 ከ 29/03/2013 ጀምሮ እንድትመዝገቡ በደስታ እንገልፃለን፡፡

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainers!!! Our company Breakthrough Trading S.C. is ready to train powerful process package in Bahir Dar, Hawassa and Nazareth. We would like to invite our trainees who have not taken the training in person to register with the CFS Mobile App or call 0978046732 from 08/12/2020.

Alpha!
Our state for significance!!!
👍1