Fresh start, fresh wins! 🚀
It’s easy to overlook how much can shift in just seven days of intentional effort. To kick things off, here is a quick goal for today, choose one task you’ve been delaying and give it 15 undivided minutes before the day ends.
Action sparks motivation, not the other way around. Remember, real growth comes from moving forward, not waiting for everything to be flawless.
Wishing you a productive and inspiring week ahead!

🎉28❤26🔥7😱2
በነቀምት፣ በወላይታ እና በጎንደር ከተማ የተካሄደው የኃያል ሂደት ስልጠና በድምቀት ተጠናቀቀ!
በነቀምት ፣ በወላይታ እና በጎንደር ከተማ ሲሰጥ የቆየው የኃያል ሂደት ጥቅል ስልጠና በስኬት ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ሰልጣኞች ራዕይ እና ግባቸውን በግልጽ እንዲያስቀምጡ እንዲሁም በዕለት ተዕለት ተግባራቸው ውስጥ አዎንታዊ ስሜትንና ተነሳሽነትን እንዲያጎለብቱ ትልቅ አቅም የፈጠረ ልዩ ስልጠና ነበር።
ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ወቅት ጠቃሚ እውቀትና አዲስ የህይወት እይታን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። ስልጠናው ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው፣ ለግል እና ለሙያዊ ስኬታቸው ጠንካራ መሠረት የሚጥል ሆኖ አልፏል!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

❤33🤩8👍6🔥2
በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በቢሾፍቱ ፣ በድሬዳዋ እና በደራ ጉንዶ መስቀል ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Bishoftu , Dire Dawa and Dera Gondo Meskel cities.

❤23👍17🎉14🔥2🤩1
የ ‘Basic Skill’ ሥልጠና!
ላለፉት 3 ተከታታይ ሳምንታት ለTT እና MT ገለልተኛ የንግድ ባለቤቶች በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ ሲሰጥ የቆየው ልዩ የ Basic Skill ሥልጠና፤ በመጪው ዓርብ ኅዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም. ይካሄዳል። ይህ ወሳኝ መድረክ ለስራዎ ስኬት ቁልፍ የሆኑ ልዩ ልዩ ክህሎቶችን ከላቀ ሙያዊ ሥነ-ምግባር ጋር አቀናጅተው የሚጨብጡበት ልዩ አጋጣሚ ነው።
በመድረኩ ለመሳተፍ የመግቢያ ክፍያ 100 ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C.) ከንግድ ባንክ ወደ ንግድ ባንክ ብቻ በማስገባት ዓርብ ከ6፡30 እስከ 7፡30 በአቤል ሲኒማ በር ላይ በመገኘት እና የተከፈለበትን ደረሰኝ በማሳየት የመግቢያ ትኬትዎን እንዲወስዱ እየገለጽን፣ ሰዓትዎን አክብረው እንዲገኙ እና ይህ ጠቃሚ መድረክ እንዳያመልጥዎ እናሳስባለን።

❤44👍12🎉4🔥2😁2
በውስጣችን የተደበቀውን ታላቅ አቅም አውጥተን ለመጠቀም ዋናው ቁልፍ የአስተሳሰብ አድማሳችን ነው!
ዶ/ር ካሮል ኤስ. ዱዌክ (Dr. Carol S. Dweck) «Mindset» በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ እንዳብራሩት፤ በየቀኑ የምንወስናቸው ውሳኔዎች፣ የምንወስዳቸው ጥቃቅን እርምጃዎች እና ለችግሮች የምንሰጠው ምላሽ የነገ ማንነታችንን እና የሥራ ስኬታችንን ይወስናሉ። የትኛውም ትልቅ ለውጥ እና አዲስ ጉዞ መነሻው የራሳችን አስተሳሰብ ነው።
የነገውን ሕይወታችንን የምንገነባው ዛሬ በምንዘራው ጤናማ አስተሳሰብ ላይ ነው። ውስጣዊ ብቃታችንን አሳድገን አዲስ ከፍታ ላይ ለመድረስ፣ ከዕለታዊ የለውጥ እርምጃዎቻችን ጋር ቀጣይነት ያለው ጥረትንና ጽናትን አቀናጅተን እንጓዝ።
#bookreview📕

🔥23❤12👍9😢3🎉2
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ባህርዳር ሊካሄድ ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ያዘጋጀው ልዩ «የገጽታ ገንቢዎች ቀን» በመጪው እሁድ ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. በባህርዳር ከተማ ይካሄዳል። ይህ ልዩ መድረክ አንጋፋ ከሆኑ አሰልጣኞች ጋር በመገናኘት አስተሳሰብዎን የሚያድሱበት፣ የሥራ ክህሎትዎን የሚያሳድጉበት ወርቃማ አጋጣሚ ነው።
እንዳያመልጥዎ!
== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

❤23🎉15🔥5🤩4👍3
📢 የዛሬውን Basic Skills ሥልጠና እንዳያመልጥዎ!
ለTT እና MT ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ የሚሰጠው ልዩ የBasic Skills ሥልጠና ዛሬ ይካሄዳል!
🕡 ሰዓት፦ ከ6፡30 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ አቤል ሲኒማ
💰 የመግቢያ ክፍያ፦ 100 ብር
ክፍያውን በንግድ ባንክ ቁጥር 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C.) ከንግድ ባንክ ወደ ንግድ ባንክ ብቻ በማስገባት የክፍያ ደረሰኝዎን በማሳየት ትኬትዎን ይግዙ።
ይምጡ፣ ይማሩ፣ ክህሎትዎን ያሳድጉ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website|Facebook|Telegram|Instagram

❤17🎉6👍3🔥1🤩1
👥New NTB
Dear Alayu Temeselew Belete, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com

❤60🎉29🤩20👍10🔥7😱3