Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.84K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ALPHA AMHARIC MAGAZINE 7th EDITION.pptx
7.7 MB
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ የአልፋ ወርሀዊ የአማርኛ ኢ-መጽሄት 7ተኛ እትም

Dear IBO's here is our monthly Amharic e-magazine 7th edition
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ትልቅ የአልፋ ጥቅል አሰልጣኝ የሆኑትን አሰልጣኝ ነጻነት ዘነበ እና ካሱ ጃንቦን አሰልጣኞችን ለማሰልጠን ወደ ሱዳን ቅርንጫፍ መላኩን በደስታ ይገልጻል፡፡
Breakthrough Trading S.C send his great alpha package trainers Mr. netasanet zenebe and Mr. kassu jambo to Sudan branch to train the trainers
🎉1
Breakthrough Trading S.C,
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ!!

የብሬክስሩ የአልፋ ጥቅል ስልጠናዎችን በተመለከተ እንዲሁም የተለያዩ አዳዲስ መረጃዎችን በtwiterr https://twitter.com/BreakthroughTr3/media
እና
በ LinkedIn https://www.linkedin.com/in/breakthrough-trading-s-c-1787b9201/
follow በማደረግ መከታተል የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን፡፡
አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!

All brand builder's & trainees of Alpha !!

follow us in twitter and LinkedIn to get new and update information about Breakthrough Trading S.C

https://twitter.com/BreakthroughTr3/media

https://www.linkedin.com/in/breakthrough

Alpha! our state for Significance!!
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ የአልፋ ጥቅል አሰልጣኝ የሆኑትን አሰልጣኝ ነጻነት ዘነበ እና ካሱ ጃንቦ ከሱዳን ቲም ጋር አስደሳች ቆይታ እያደረጉ ይገኛሉ።
Breakthrough Trading S.C send his great alpha package trainers Mr. netasanet zenebe and Mr. kassu jambo are having a great time with the Sudanese team.
❤1
Forwarded from Alpha - Sudan🇸🇩 Official
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ከሱዳን ቅርንጫፍ ቡድን ጋር 2ኛ ዙር ስብሰባ እና ስኬት ልምድ ልውውጥ Breakthrough Trading S.C sudanese branch team 2nd Round Meeting sharing activities and achievement
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ!!
የአፋን ኦሮሞ ሀያል ሂደት ሲዲ እና ወርክ ቡክ ህትመት ስለተጠናቀቀ ቢሯችን እየመጣችሁ መውሰድ እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን
አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!
All brand builders & trainees of Alpha!!
We would like to inform you that you can come and collect the Afan Oromo powerful process CD and work book has been published.
Alpha! Our state for Significance!!
ለብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ በቅድሚያ የትግረኛ ጥቅል ስልጠናዎች ከሃያል ሂደት ጀምሮ እስከ አእምሮ ማነፅ ጥቅል ተጠናቀው ኦንላይን/ቨርቹዋል ኦፊስ ላይ አፕሎድ ስለተደረጉ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ኦንላይን/ቨርቹዋል ኦፊስ ውስጥ እየገባችሁ መጠቀም እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
አልፋ ለስኬቶ ጉልህ ግብአት!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Dear all brand builders of Alpha

We are happy to inform you that Tigrigna package trainings starting from powerful process to mind programming have been finalized and uploaded on virtual office and Breakthrough would like to say congrats.
Alpha our state for significance!!
📲📱📱📱💥💥📀📀📀📀📀📀