ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የብሬክ ስሩ አ.ማ የገፅታ ገንቢዎች የድርጅታችንን ውጤታማ የሆነ የአንድ ዓመት የስራ ግዜያት ቆይታን አስመልክቶ ብሬክ ስሩ ትሬዲንግ የ 1ኛ ዓመት ክብረ-በአል የመክፈቻ ፕሮግራም በኢሌሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል ደማቅ ዝግጅት ስላዘጋጀ ፤እሁድ የካቲት 14 /2013 ዓ.ም፣ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ መታደም ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን በሙሉ ቢሯችን በመምጣት የመግቢያ ትኬቱን መግዛት እንደምትችሉ ድርጅታችን በደስታ ይገልጻል፡፡እናመሰግናለን፡፡!አልፋ ለስኬቶ ጉልህ ድርሻ!
Dear Brand Builders of Alpha regarding our successful work period we would like to announce our 1st year anniversary opening ceremony of Breakthrough Trading S.C at ELELE international hotel, which will be held on Sunday, Feb 21, 2021 at 7:00 pm LT, those who are interested to attend the program, our company is pleased to announce that you can come to our office and buy the entrance tickets. Alpha your state for significance !

🎉1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለአንድ ሳምንት ሙሉ ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ታህሳስ 20/2013 ጀምሮ በ አምስት ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በራሳችሁም ሆን በስራ ባልደረቦቻችሁ አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬቶ ጉልህ ድርሻ!
🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a one week training platform. We are happy to inform you that you can take the package within a week period in our head quarter. Those trainees who like to use this great opportunity can register in person by yourself or through your colleagues, you can also use CFS application to register starting form today 12/29/20 up to 03/01/21 by sending your name and username. ALPHA Your State For Significance !

🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ 5 ቀን ብቻ ቀረው!
💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵
ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች!
የአክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ የቀረው 5 ቀን ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ፡፡
ህልማችንን በጋራ ለመገንባት ይህንን እድል እንጠቀም!
የአክሲዮን ሽያጭ ታህሳስ 30/2013 ይጠናቀቃል፡፡
አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!
ለተጨማሪ መረጃ ቢሮአችን ክፍት ነው፡፡
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Only 5 Days are left for shares to be closed!
💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵
Great Breakthrough Trading family!
We announce that only 5 days are left for share sales to be closed.
Let us use this opportunity to build our dreams together!
Share sales will end on January 08, 2021.
Alpha! Our state for significance!!!
Feel free to contact our office for the details!

ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ መልካም የገና በአል የመኝላችኋል፡፡
ይህ የገና በአል በፍቅር፣በጤና፣በሰላም እና በብልጽግና የተሞላ እንዲሆን መልካም ምኞታችን ነው፡፡ Dear brand builders of Alpha, Breakthrough trading S.C wishes you all a Merry-Christmas.
May this holiday be filled with love,health,peace ,joy and prosperity.
Alpha your state for significance!
🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲

🎉2❤1
🔨⛏🔨⛏⛏🔨⛏🔨⛏🔨⛏
ውድ የአልፋ ደንበኞቻችን ድርጅታችን ብሬከስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በ ዋናው መስሪያ ቤት ላይ የእድሳት ስራ ስለሚከናወን ለመጪው 1 ሳምንት አገልግሎት የምንሰጠው በ CFS የሞባይል መተግበሪያ ብቻ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
አልፋ ለስኬቶ ጉልህ ግብአት!
👷♀👷♂👷♀👷♂👷♀👷♂👷♀👷♂👷♀👷♂
Dear customers of Breakthrough, the headquarter office will be renovated for the coming week. We would like to inform you that the Company will only be providing it s services via CFS mobile application.

👍1
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ውድ የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች የኔትወርክ ዴቨሎፕመንት ስልጠና ትኬት በ8/5/13 በኔክሰስ ሆቴል ጠዋት 01:30 በር ላይ ማግኘትና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ስልጠናውን በስኬት ለሚያጠናቅቁ ተሳታፊዎች ሰርተፍኬት የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Dear brand builders of Alpha!
We are happy to inform you that you can get the entrance ticket for the NDT training at the gate at Nexus Hotel in 16/1/21.
We are also happy to inform you that we will be providing certificates for those who completed the training successfully!
ALPHA YOUR STATE FOR SIGNIFICANCE !!!

Breakthrough Trading S.C ® pinned «🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ውድ የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች የኔትወርክ ዴቨሎፕመንት ስልጠና ትኬት በ8/5/13 በኔክሰስ ሆቴል ጠዋት 01:30 በር ላይ ማግኘትና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ስልጠናውን በስኬት ለሚያጠናቅቁ ተሳታፊዎች ሰርተፍኬት የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን። አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 Dear brand builders of Alpha! We are…»
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆Congratulations!
Day One Breakthroughs First and wild Network Development Training
Held at Nexus Hotel Accomplished very Well with High Energy!
Keep Shinning Alpha Great Leaders
ALPHA Your State For Significance!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆የመጀመሪያ ቀን የብሬክ ስሩ ኔትወርክ ዴቨሎፕመንት ትሬኒንግ
በኔክስ ሆቴል በታላቅ ድምቀት እና ኢነርጂ ድንቅ በሆነ መንገድ ተካሂዷል
ድንቅነት በአልፋ ታላቅ መሪዎች ይቀጥላል!
አልፈ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!