Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል በአካል ለማሰልጠን አቅደን የነበረው በበዓላት መደራረብ እና በሀይል መቆራረጥ ምክንያት የቢሮ እድሳቱ ሊያልቅልን ስላልቻለ ስልጠናውን ለአንድ ሳምንት ያራዘምን ሲሆን ስልጠናው በ22 /5/13 እስከ 24/5/13 ዓ.ም እንደሚሰጥ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንገልፃለን፡፡
ከ ጥር 25/2013 ጀምሮ ሁሉም የስልጠና ጥቅሎች መሰጠት እንደሚጀመር በደስታ እናስታውቃለን ፡፡
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Dear Trainees of Alpha!
It is known that the company had planned to give powerful process training in person with in three days for trainees who were taking our trainings from our website or DVD.
The company has encountered a delay in the office renovation due to power shortage and Holidays,Due to the delay we are now forced to postpone the three day training to January 30/1/21 to 1/2/21. We would like to apologize for any inconvenience that we have caused .
We would also like to inform you that package trainings will start as of February 2/2/21.
Alpha our state for significance !
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇ለአዳዲሰ ገፅታ ገንቢዎች የተዘጋጀ የኤን.ቢ.ኦ ስልጠና በመጪው ቅዳሜ ጥር 15/5/13 ለአንድ ቀን በኔክሰስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደሚካሄድ እየገለፅን ማንኛውም የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች በዚህ ታላቅ ስልጠና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እና ትኬቱን ቢሯችን በመምጣት ከረቡዕ ጀምሮ መግዛት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
ሰዓት 02፡00 – 12፡00
የመግቢያ ዋጋ- 100 ብር
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
We are happy to announce that New Independent Business Owner training (NBO) will be held on the coming weekend January, 23/1/21 for one day at Nexus International Hotel . All IBO’s can participate in this amazing Training event. Entrance Tickets are available starting from Wednesday!
Time; 08:00 am – 06:00Pm
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ለአዳዲሰ ገፅታ ገንቢዎች የተዘጋጀ መሰረታዊ ስልጠና በመጪው እሁድ ጥር 16/5/13 ለአንድ ቀን በኔክሰስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደሚካሄድ እየገለፅን ማንኛውም የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች በዚህ ታላቅ ስልጠና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እና ትኬቱን ቢሯችን በመምጣት ከረቡእ ጀምሮ መግዛት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
ሰዓት 02፡00 – 12፡00
የመግቢያ ዋጋ- 100 ብር
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥We are happy to announce that Basic Training Will be held on the coming weekend 24/1/21 for one day at Nexus International Hotel . All IBO’s can participate in this amazing Training. Entrance Tickets are available starting from Wednesday!
Time; 08:00 am – 06:00Pm
Entrance fee - 100 birr
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆የስልጠና ቦታ ለውጥ
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች በሙሉ የኤን.ቢ.ኦ እና መሰረታዊ ስልጠና ለመውሰድ
የተዘጋጃቹ ሰልጣኞች የስልጠና ቦታው በቦታ ጥበት ምክንያት ከኔክሰስ ሆቴል ወደ ቦሌ ጃፓን ኤንባሲ ከፋንቱ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው ዳይመንድ ሆቴል መቀየሩን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Training Venue Change
Dear trainees of Alpha,
Those trainees who have purchased tickets to participate in the NBO and BT training, we would like to inform you that we have changed the venue form nexus hotel to diamond hotel located around bole Japan embassy next to fantu supermarket, we apologize for any inconvenience we have caused.
Alpha your state for significance!
❤2🎉2
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥Dear Brand Builders
We have limited Tickets available for breakthrough launching event
Come and Get your Tickets
Alpha your state for significance!
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች
የብሬክ ስሩ ዓመታዊ ክብረ በዓል የትኬት ሽያጭ በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ
ፈጥነው ይመዝገቡ!
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የአልፋ ኤን.ቢ.ኦ ስልጠና በዳይመንድ ሆቴል በተሳካና በዚህ ሁኔታ ተጠናቋል። እንኳን ደስ አላችሁ!
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Alpha NBO's training held at Diamond Hotel completed successfully! Congratulations !
Alpha your state for significance!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የአልፋ መሰረታዊ ስልጠና በዳይመንድ ሆቴል በተሳካና በዚህ ሁኔታ ተጠናቋል። እንኳን ደስ አላችሁ!
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Alpha basic training held at Diamond Hotel completed successfully! congratulations!
Alpha your state for significance!
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥ውድ የአልፋ ሰልጣኞች !
የሀያል ሂደት ስልጠና በትግርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ማክሰኞ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ ከጥር 25/5/13 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለ፡፡ የኦፋን ኦሮሞ የሀያል ሂደት ስልጠና በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ከ4፡00 እስከ 6፡30 ባለው የሚሰጥ ሲሆን የትግርኛ ቋንቋ ስልጠና በከሰዓቱ ክፍለ ጊዜ ከ8፡00 እስከ 10፡30 ድረስ የሚሰጥ ይሆናል፡፡ መደበኛ የአማርኛ ሀያል ሂደት ስልጠና ሰኞ፣እሮብ እና አርብ በሶስቱ ፈረቃ ከጥር 26/5/13 ዓ.ም መስጠት ይጀምራል፡፡
በዚህ መሰረት ስልጠናውን መውሰድ ለሚፈልጉ ሰልጣኖች በአካል ወደ ቢሮአችን በመምጣት ወይም ደግሞ በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም መመዝገብ እንደሚችሉ በትህትና እንገልፃለን፡፡

አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Dear trainees of Alpha!
powerful process package training will be given every Tuesday, Thursday and Saturday starting from 2/02/21 in Tigrigna and Afan Oromo language. Our Afan Oromo powerful process training will be given in the morning from 10:00 Am to 12:30 Pm and Tigrigna powerful process package will be given 02:00 pm to 04:30 pm, our regular Amharic powerful process package will Start at 3/2/13 Trainees who want to attend the training can register on CFS application or in person at our head office.
Alpha Your State for significance!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ገጽታ ገንቢዎች በሙሉ የአልፋ ወርሀዊ የአማርኛ ኢ-መጽሄት 8ተኛ እትም

Dear breakthrough IBO's here is our monthly Amharic e-magazine 8th edition