Forwarded from Breakthrough Trading S.C ®
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇ለአዳዲሰ ገፅታ ገንቢዎች የተዘጋጀ የኤን.ቢ.ኦ ስልጠና በመጪው ቅዳሜ ጥር 15/5/13 ለአንድ ቀን በኔክሰስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደሚካሄድ እየገለፅን ማንኛውም የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች በዚህ ታላቅ ስልጠና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እና ትኬቱን ቢሯችን በመምጣት ከረቡዕ ጀምሮ መግዛት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
ሰዓት 02፡00 – 12፡00
የመግቢያ ዋጋ- 100 ብር
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
We are happy to announce that New Independent Business Owner training (NBO) will be held on the coming weekend January, 23/1/21 for one day at Nexus International Hotel . All IBO’s can participate in this amazing Training event. Entrance Tickets are available starting from Wednesday!
Time; 08:00 am – 06:00Pm

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ለአዳዲሰ ገፅታ ገንቢዎች የተዘጋጀ መሰረታዊ ስልጠና በመጪው እሁድ ጥር 16/5/13 ለአንድ ቀን በኔክሰስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደሚካሄድ እየገለፅን ማንኛውም የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች በዚህ ታላቅ ስልጠና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እና ትኬቱን ቢሯችን በመምጣት ከረቡእ ጀምሮ መግዛት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
ሰዓት 02፡00 – 12፡00
የመግቢያ ዋጋ- 100 ብር
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥We are happy to announce that Basic Training Will be held on the coming weekend 24/1/21 for one day at Nexus International Hotel . All IBO’s can participate in this amazing Training. Entrance Tickets are available starting from Wednesday!
Time; 08:00 am – 06:00Pm
Entrance fee - 100 birr

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆የስልጠና ቦታ ለውጥ
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች በሙሉ የኤን.ቢ.ኦ እና መሰረታዊ ስልጠና ለመውሰድ
የተዘጋጃቹ ሰልጣኞች የስልጠና ቦታው በቦታ ጥበት ምክንያት ከኔክሰስ ሆቴል ወደ ቦሌ ጃፓን ኤንባሲ ከፋንቱ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው ዳይመንድ ሆቴል መቀየሩን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Training Venue Change
Dear trainees of Alpha,
Those trainees who have purchased tickets to participate in the NBO and BT training, we would like to inform you that we have changed the venue form nexus hotel to diamond hotel located around bole Japan embassy next to fantu supermarket, we apologize for any inconvenience we have caused.
Alpha your state for significance!

❤2🎉2
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የአልፋ ኤን.ቢ.ኦ ስልጠና በዳይመንድ ሆቴል በተሳካና በዚህ ሁኔታ ተጠናቋል። እንኳን ደስ አላችሁ!
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Alpha NBO's training held at Diamond Hotel completed successfully! Congratulations !

የአልፋ መሰረታዊ ስልጠና በዳይመንድ ሆቴል በተሳካና በዚህ ሁኔታ ተጠናቋል። እንኳን ደስ አላችሁ!
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Alpha basic training held at Diamond Hotel completed successfully! congratulations!

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥ውድ የአልፋ ሰልጣኞች !
የሀያል ሂደት ስልጠና በትግርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ማክሰኞ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ ከጥር 25/5/13 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለ፡፡ የኦፋን ኦሮሞ የሀያል ሂደት ስልጠና በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ከ4፡00 እስከ 6፡30 ባለው የሚሰጥ ሲሆን የትግርኛ ቋንቋ ስልጠና በከሰዓቱ ክፍለ ጊዜ ከ8፡00 እስከ 10፡30 ድረስ የሚሰጥ ይሆናል፡፡ መደበኛ የአማርኛ ሀያል ሂደት ስልጠና ሰኞ፣እሮብ እና አርብ በሶስቱ ፈረቃ ከጥር 26/5/13 ዓ.ም መስጠት ይጀምራል፡፡
በዚህ መሰረት ስልጠናውን መውሰድ ለሚፈልጉ ሰልጣኖች በአካል ወደ ቢሮአችን በመምጣት ወይም ደግሞ በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም መመዝገብ እንደሚችሉ በትህትና እንገልፃለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Dear trainees of Alpha!
powerful process package training will be given every Tuesday, Thursday and Saturday starting from 2/02/21 in Tigrigna and Afan Oromo language. Our Afan Oromo powerful process training will be given in the morning from 10:00 Am to 12:30 Pm and Tigrigna powerful process package will be given 02:00 pm to 04:30 pm, our regular Amharic powerful process package will Start at 3/2/13 Trainees who want to attend the training can register on CFS application or in person at our head office.
Alpha Your State for significance!

🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ስልጠና የሚሰጥ ድርጅት ሲሆን ማንኛውም ሰልጣኝ የስልጠና ጥቅል ሲገዛ በድርጅቱ የባንክ አካውንት ገቢ አድርጎ ዋና ቢሯችን በመምጣት እንደሚስተናገድ ይታወቃል በመሆኑም በሀገራችን ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ህግ እና ደንብ መሰረት ማንኛውም ሰልጣኝ ብር ገቢ ባደረገ በተከታታይ ሁለት የስራ ቀናት ውስጥ የቫት ደረሰኝ መቆረጥ ስላለበት የቲን ቁጥር ያላችሁ ሰልጣኞች በቅድሚያ በመምጣት የቫት ደረሰኝ እንድታስቆርጡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ይህ ካልሆነ ግን የቲን ቁጥር የሌለው ደረሰኝ ድርጅቱ ለመስጠት የሚገደድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አልፋ ለስኬዎ ጉልህ ድርሻ!!!
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸Dear all Breakthrough Trading S.C brand builders
Breakthrough Trading S.C. is a training service providing company. It is known that a trainee who Purchases a training package will first deposit money in the company's bank account and come to the head office to obtain the packages. In accordance with the rules and regulations of Ethiopian Revenues and Customs Authority, we would to inform you that we will be issuing a VAT receipt with in two working days starting from the day the money is deposited. Any customer with a Tin number shall provide his/her TIN number within 2 working days in advance before we issue the VAT receipt if not done so please be informed that the company will be obliged to issue a VAT receipt without TIN number
Alpha your state for significance!!!

ውድ የብሬክ ስሩ ስልጣኞች
የሀያል ሂደት ስልጠና በኦንላይን ከተለያየ ቦታ ሆነው ሲከታተሉ የነበሩ ገፅታ ገንቢዎቻችን ለሶስት ቀናት በአካል የሚሰጠውን ስልጠና በዛሬው እለት ተጀምሮ በዚህ መልኩ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ብሬክስሩ እንኳን ደህና መጣቹ እያለ ድንቅ የስልጠና ጊዜ እንዲሆንላቹ ይመኛል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear Breakthrough trainees
Our powerful process physical training for those who have been taking online has started today and is being conducted in this way. Breakthrough welcomes you and wishes you a great training session.