Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የአልፋ ብሬክስሩ ሰልጣኞች የምርቃት ስነስርአት ቅዳሜ ሚያዚያ 16 ቀን 2013 አ.ም በሳፋየር አዲስ ሆቴል ተካሂዷል
Alpha breakthrough trainees graduation ceremony held @sapphire addis hotel on April 24 2021 at sapphire addis hotel

@breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች አርብ ሚያዚያ 22 ቅዳሜ ሚያዚያ 23 እንዲሁም ረቡእ ሚያዚያ 27 በሚከበሩት የስቅለት በአል የላብአደሮች ቀን እና የ አርበኞች ቀን ምክንያት በተጠቀሱት ቀናት የፓኬጅ ስልጠና እንደማይኖረን ለማሳወቅ እንወዳለን
Dear Alpha trainees On Please Be Informed That There Will Be no package training on Friday, April 22, Saturday, May 01, and Wednesday, May 05, due to The Holidays Good Friday Labor Day and Patriots Day. @Breakthroughsc
👍1
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠና ቅዳሜ ከ2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል
The Weekly Personal Development Training Will be held This Saturday @ Alem Cinema Starting From 2:30 Local time @Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በቢሾፍቱ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን አርብ ሚያዚያ 29 ቅዳሜ ሚያዚያ 30 እና እሁድ ግንቦት 1 ለሶስት ቀናት በቶሚ ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጥ መሆንን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ

Dear Alpha Ibos The Alpha Powerful Process Package Training will Be Held On May 7,8&9 For Three Days at Bishoftu City Tommy International Hotel
Those Who Are Not Registered for the Training Can Register via CFS application or In Our Head Office
@Breakthroughsc
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የስቅለት በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል
Breakthrough trading s.c wishes all the christianity followers a happy Holiday
@breakthroughsc
❤1
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል
መልካም አውደአመት
Breakthrough Trading s.c wishes all Christianity followers a happy Easter celebration happy holiday
@breakthroughsc
❤1
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ቀጣዮቹ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠና የሚጀምርባቸው ቀናቶች መርሀ ግብር እነዚህ ናቸው Dear IBOs The Next Alpha Powerful Process Trainings Will Be Starting On This Days
Alpha Your State Of Significance
@Breakthroughsc
ሚያዚያ 27 የአርበኞች ቀን
May 05 Ethiopian Patriots Day
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ቀጣዮቹ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠና የሚጀምርባቸው ቀናቶች መርሀ ግብር እነዚህ ናቸው Dear IBOs The Next Alpha Powerful Process Trainings Will Be Starting On This Days
Alpha Your State Of Significance
@Breakthroughsc