Breakthrough Trading S.C ®
51.6K subscribers
8.96K photos
275 videos
96 files
2.48K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አንደኛ አመት ክብረበአል ትውስታ
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ
ኦንላይን ስልጠና ለመዉሰድ ተመዝግባችሁ ኢፒን የወሰዳችሁ ነገር ግን በተለያየ ምክንያት እስከ አሁን ዌብሳይት ላይ ያልተመዘገባችሁ የመጨረሻ የመመዝገቢያ ቀን ነገ እሁድ ግንቦት 29 2013 ከቀኑ 10፡00 መሆኑን እየገለጽን እንዲሁም እስከ ግንቦት 29 ድረስ የሚሰጡ ኢፒኖች የሚያገለግሉት እስከ ግንቦት 29 ቀን 10፡00 ብቻ ሲሆን ከዚያ በሁላ ሁሉም ኢፒኖች ሙሉ ለሙሉ የማይሰሩ እና ጊዜ ያለፈባቸው እንደሚሆኑ ከወዲሁ እያሳወቅን ከተቀመጠው ቀን በሁላ የሚመጣ ማንኛውም የኢፒን ጥያቄ ድርጅቱ የማያስተናግድ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡፡

All brand builders and Trainees of Alpha!!!
All of you who have registered for online training and received an EPIN but have not yet registered on the website for various reasons should complete your registration process is until June 06/2021 also, e-pin given until June 06/2021 will only be valid until 10:00 pm on june 06/2021. After that, all EPIN will not be functional or expired and we would like to inform you that we will not be accepting any e-pin request after the due date.
Thank you!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ
ኦንላይን ስልጠና ለመዉሰድ ተመዝግባችሁ ኢፒን የወሰዳችሁ ነገር ግን በተለያየ ምክንያት እስከ አሁን ዌብሳይት ላይ ያልተመዘገባችሁ የመጨረሻ የመመዝገቢያ ቀን ዛሬ እሁድ ግንቦት 29 2013 ከቀኑ 11፡00 መሆኑን እየገለጽን እንዲሁም እስከ ግንቦት 29 ድረስ የሚሰጡ ኢፒኖች የሚያገለግሉት እስከ ግንቦት 29 ቀን 11፡00 ብቻ ሲሆን ከዚያ በሁላ ሁሉም ኢፒኖች ሙሉ ለሙሉ የማይሰሩ እና ጊዜ ያለፈባቸው እንደሚሆኑ ከወዲሁ እያሳወቅን ከተቀመጠው ቀን በሁላ የሚመጣ ማንኛውም የኢፒን ጥያቄ ድርጅቱ የማያስተናግድ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡፡

All brand builders and Trainees of Alpha!!!
All of you who have registered for online training and received an EPIN but have not yet registered on the website for various reasons should complete your registration process is until Today June 06/2021 also, e-pin given until June 06/2021 will only be valid until 11:00 pm on june 06/2021. After that, all EPIN will not be functional or expired and we would like to inform you that we will not be accepting any e-pin request after the due date.
Thank you!
👍1
Breakthrough Trading S.C ® pinned «ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ ኦንላይን ስልጠና ለመዉሰድ ተመዝግባችሁ ኢፒን የወሰዳችሁ ነገር ግን በተለያየ ምክንያት እስከ አሁን ዌብሳይት ላይ ያልተመዘገባችሁ የመጨረሻ የመመዝገቢያ ቀን ዛሬ እሁድ ግንቦት 29 2013 ከቀኑ 11፡00 መሆኑን እየገለጽን እንዲሁም እስከ ግንቦት 29 ድረስ የሚሰጡ ኢፒኖች የሚያገለግሉት እስከ ግንቦት 29 ቀን 11፡00 ብቻ ሲሆን ከዚያ…»
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አንደኛ አመት ክብረበአል ፎቶዎች ለትውስታ
ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአልፋ ጌት ቱጌዘር የመዝናኛ ፕሮግራም ሁሉንም የመዝናኛ አይነቶች አካቶ በያዘው ያያ ቪሌጅ ሱሉልታ ሊደረግ 5 ቀን ብቻ ቀረው። ለመመዝገብና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ፈጥነው ይደውሉ።
1)ጌትነት።።።። 0913566271
2)ግርማይ።።።።0914031793
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አንደኛ አመት ክብረበአል ትውስታ