ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን አርብ ሰኔ 18-20 አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On June 25,26,27. We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to use this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance !

ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የምሽት ፈረቃ አርብ ሰኔ 18 2013 ማታ ከ 12፡00-2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New powerful process Package Training in Monday Wednesday Friday Evening Schedule Will Be Starting on Today Friday June 25 /2021 12፡00-2፡00 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc

A staff farewell event @breakthroughsc for our beloved finance department member #degnesh
We wish you all the best on your future thank you for all your support

ውድ የድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞችና የገፅታ ገንቢዎች በሙሉ። እንደሚታወቀው በሀገራችን ኢትዮጵያ የፊታችን ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ይካሄዳል። ምርጫውን የሚያስፈፅመው ብሄራዊ ምርጫ ፅ/ቤት መመሪያ መሰረት በዕለቱ ማለትም ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 የመንግስት እና የግል ድርጅቶች ዝግ እንዲሆኑ እና እለቱን መራጮች ድምፅ ለመስጠት እንዲጠቀሙበት አስገዳጅ መመሪያ ሰጥቷል። በመሆኑም ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 ምንም አይነት አገልግሎት በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት እንደማይሰጥ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ ልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና በተለያዩ ምክንያቶች ያራዘማችሁ ሰልጣኞቻችን ቀጣይ የልምድ ግንባታ ስልጠና ማክሰኞ ሰኔ 15 ቀን 2013 አ.ም የሚጀምር በመሆኑ ስልጠናውን መውሰድ የምትችሉ ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who Registered and postponed the trainingss!
Trainees who Registered for Habit Building class and Postponed with different reasons , The New habit Building Trainings Will Be started on Tuesday June 22 . We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who like to use this great opportunity can register in person by yourself , you can also use CFS application to register starting form today by sending your name and username
. ALPHA Your State For Significance !

በ ሲኤፍኤስ የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ላይ ባጋጠመን የሲስተም ችግር ምክንያት በሲኤፍኤስ አገልግሎቱን ማቅረብ ባለመቻላችን ምክንያት ችግሩ እስኪፈታ ድረስ ለምዝገባ እና ከምዝገባ ጋር ለተገናኙ ጉዳዮች በቴሌግራም 0930020395 እንዲሁም ለማንኛውም ጥያቄ +251118217676 መደበኛውን አገልግሎት ማግኘት እንደምትችሉ እያሳወቅን የሲኤፍኤስ አገልግሎት ሲስተካከል የምናሳውቅ ይሆናል::
Due to system failure on our CFS, Customer service site is out of service .We Will Let You Know When The System is Back for service until then in order to serve our customers we are supporting any request on our Telegram.
Accordingly you can register and contact our customer service agents on telegram 0930020395 and for any questions you can use our landline +251118217676.
We will notify you when the system is restored.
Alpha Your State of Significance

ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በመዘጋጀት ላይ ላለው ታላቁ የቢዝነስ ሾው ዝግጅት ወይም ቢቢኤስ ላይ በበጎ ፍቃደኝነት አገልግሎት የሚሰጡ ኢን-ሰርቪስ በመጥራት ላይ እንገኛለን
ፈቃደኛ የሆናችሁ ገፅታ ገንቢዎች በ +251978046742 ቴሌግራም ላይ ስልክ ቁጥራችሁን በመላክ ወይም ቦሌ መድሃኔአለም አካባቢ በሚገኘው ቢሯችን በአካል በመገኘት እንግዳ መቀበያ ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ለዚህም በጎ ስራ በቅድሚያ ምስጋናችንን እናቀርባለን
Dear Alphas Brand Builders, we are calling out for volunteers to participate on our big up and coming Big Business Show (BBS) event as an in-service. You can send us your contact information here on telegram or you can register in person on the customer service counter at our office around bole medhanialm Helzer Tower. We are extending out gratitude in advance for your kindness.

ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነጽ እንዲሁም ከሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል ማሳደጊያ ዋጋዎቻችን ላይ የተደረገው 15 ቀን በሚቆይ የ 15% የዋጋ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 8 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
በዚህም መሰረት
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 13,958.70 ብር
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 31201.80 ብር
የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው ከ ሰኔ 8-23 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን
Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that 8 Days are left for the Discount Price For Upgrading Package From Yellow To Green and From Yellow To Golden Valid Only For 15 Days Starting From June 15-June 30 2021 ,. , the total cost of Discounted Package Upgrading adjusted as of June 15, 2021-June 30 2021 Is as the following.
1. Powerful process-Mind Programming = 13,958.70 Birr
2. Powerful Process-Leadership & Team Building =31201.80 Birr
Alpha! Significant contribution to our success!!

❤1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን አርብ ሰኔ 18-20 አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On June 25,26,27. We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to use this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance

🎉1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነጽ እንዲሁም ከሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል ማሳደጊያ ዋጋዎቻችን ላይ የተደረገው 15 ቀን በሚቆይ የ 15% የዋጋ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
በዚህም መሰረት
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 13,958.70 ብር
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 31201.80 ብር
የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው ከ ሰኔ 8-23 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን
Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that 7 Days are left for the Discount Price For Upgrading Package From Yellow To Green and From Yellow To Golden Valid Only For 15 Days Starting From June 15-June 30 2021 ,. , the total cost of Discounted Package Upgrading adjusted as of June 15, 2021-June 30 2021 Is as the following.
1. Powerful process-Mind Programming = 13,958.70 Birr
2. Powerful Process-Leadership & Team Building =31201.80 Birr
Alpha! Significant contribution to our success!!
በዚህም መሰረት
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 13,958.70 ብር
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 31201.80 ብር
የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው ከ ሰኔ 8-23 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን
Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that 7 Days are left for the Discount Price For Upgrading Package From Yellow To Green and From Yellow To Golden Valid Only For 15 Days Starting From June 15-June 30 2021 ,. , the total cost of Discounted Package Upgrading adjusted as of June 15, 2021-June 30 2021 Is as the following.
1. Powerful process-Mind Programming = 13,958.70 Birr
2. Powerful Process-Leadership & Team Building =31201.80 Birr
Alpha! Significant contribution to our success!!
👍1

👍2