Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.84K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Enjoy our special 9th edition E-magazine
@Breakthroughsc
ኢድ ሙባረክ
መልካም አውደአመት
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በአዳማ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን አርብ ጥቅምት 12 ቅዳሜ ጥቅምት 13 እና እሁድ ጥቅምት 14 ለሶስት ቀናት በ ኬ ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ

Dear Alpha Ibos The Alpha Powerful Process Package Training will Be Held On oct 22,23,24 For Three Days at Adama City K.m international hotel
Those Who Are Not Registered for the Training Can Register via CFS application or In Our Head Office
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በአዳማ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን አርብ ጥቅምት 12 ቅዳሜ ጥቅምት 13 እና እሁድ ጥቅምት 14 ለሶስት ቀናት በ ኬ ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ

Dear Alpha Ibos The Alpha Powerful Process Package Training will Be Held On oct 22,23,24 For Three Days at Adama City K.m international hotel
Those Who Are Not Registered for the Training Can Register via CFS application or In Our Head Office
@Breakthroughsc
ዉድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች !
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለተከታታይ 3 ወራት አዉሮፓ ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ፣ አፍሪካ እና በሠሜን አሜሪካ በየወሩ ሽያጫቸዉ 10,000 USD እና ከዛ በላይ ላስመዘገቡ ገፅታ ገንቢዎች የወኪል ቢሮ የምትከፍቱበትን እድል ይዞ መጥቷል !!
የወኪል ቢሮ ደንብ /ስነ ተግባር
1.ተከታታይ 3 ወራት 10,000 USD እና ከዛ በላይ ሽያጭ በየወሩ ማስመዝገብ
2.ሽያጮቹ ከሀገረ አዉሮፓ ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ፣ አፍሪካ እና በሠሜን አሜሪካ በሚገኙ አገሮች
3. የድርጅቱን የቢሮ አደረጃጀት መስፈርት ምታሟሉ
ማስታወሻ
ይህ ታላቅ እድል ለ3 ወራት የሚቆይ ነዉ

Dear all alpha brand builders !!
Breakthrough trading s.c is announcing an opportunity to open a franchise office for all IBO'S who will record a sells of $ 10,000 USD for a consecutive of 3 months in countries located at Europe, the Middle East, Africa and North America !!
Conditions
1. Earning 10,000 USD and above for 3 consecutive months
2. Sales must be from countries at Europe, the Middle East, Africa and North America .
3. Those who wilL fulfill the companies standard
N.B
This great opportunity will lasts for 3 months
@Breakthroughsc
👍1
ቅን መድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም በአለም ሲኒማ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 13/2014 አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ እና አሰልጣኝ ሜሮን አበበን ይዞላቹ ይቀርባል። ሁላቹም ተጋብዛችኋል
@Breakthroughsc
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው የ አልፋ ሀያል ሂደት የ3 ቀናት ስልጠና በአዳማ ከተማ ኬ ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል ባለፉት 3 ቀናቶች ጥቅምት 12,13,14 ሲካሄድ ቆይቶ በስኬት ተጠናቋል
@breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሐያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የምሽት ፈረቃ ረቡእ ጥቅምት 17 2014 ማታ ከ 12፡00-2፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training in Monday Wednesday Friday Night Schedule Will Be Starting on Wednesday October 27 /2021 12፡00-2፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በሀዋሳ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን አርብ ጥቅምት 19 ቅዳሜ ጥቅምት 20 እና እሁድ ጥቅምት 21 ለሶስት ቀናት በኬርአውድ ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ

Dear Alpha Ibos The Alpha Powerful Process Package Training will Be Held On oct 29,30,31 For Three Days at Hawassa City Kerawud international hotel
Those Who Are Not Registered for the Training Can Register via CFS application or In Our Head Office
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን ጥቅምት 19፣20፣21 አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On Oct 29,30,31 2021 . We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to use this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ማክሰኞ ጥቅምት 30 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Habit Building Package Training in Tuesday Thursday saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday November 09 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የጠዋት ፈረቃ ሰኞ ጥቅምት 22 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Mind Programming Package Training in Monday Wednesday Friday Morning Schedule Will Be Starting on Monday November 01 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ ጠዋት ፈረቃ ረቡእ ጥቅምት 24 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 እንዲሁም ከሰአት 8፡00-10፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training in Monday Wednesday Friday Morning Schedule Will Be Starting on Wednesday November 03 /2021 4፡00-6፡30 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
Kabajamtootaa Fi Jaalatamtoota Leenjitoota Aalfaa
Qarqaba adeemsa cimaa Aalfaa leenjii Afaan Oromootiin kennamu kibxata, kamisaa fi sanbata dabaree ganamaa kibxata onkoloolessa 23/02/2014 ganama sa’aatii 4:00-6:30 kan jalqabamu ta’uu isaa gammachuudhaan isin beeksisna. Haaluma Kanaan leenjitoonni qaamaan gara dhaabbata/biiroo dhufuudhaan yookiin itti fayyadama moobaayilaa CFS’ dhaan galmaa’uu akka dandeessan gammachuudhaan isiniif ibsina. Leenjiiwwan hundumtuu ji’a tokko keessatti kan xummuraman ta’a.

Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Afaan Oromo Training in Tuesday Thursday Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday November 02 /2021 4፡00-6፡30 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
ስልጠናችሁን የጨረሳችሁ እና ፈተና የወሰዳችሁ በሙሉ የምርቃት ስነ-ስርአት እና ሰርተፍኬት የመስጠት ፕሮግራም የሚካሄድበት ቀን የተራዘመ መሆን እያሳወቅን የምርቃት ቀንና ቦታውን ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን
dear Breakthrough Trading S.C alpha package trainees and brand builders!!
Graduation Ceremony and Certification Program Is Postponed We Will Notify You the Day And Place Soon @Breakthroughsc