Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.84K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በክልል ከተሞች በቀጣይ የሚሰጡ የአልፋ ስልጠና የሚጀምርባቸው ቀናቶች መርሀ ግብር እነዚህ ናቸው በመሆኑም ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
Dear IBOs The Next Alpha Trainings at regional town Will Be Starting based on this schedule
Trainees Can Register via CFS application or In Our Head Office
Alpha Your State Of Significance
@Breakthroughsc
👍1
Enjoy Our Alpha E-Magazine English Edition
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ አእምሮ ማነፅ ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ እና አርብ የጠዋት ፈረቃ ሰኞ ህዳር 27 /2014 ጠዋት ከ 4፡00-6:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Mind Programming Package Training in Monday Wednesday Friday Morning Schedule Will Be Starting on Monday December 6 /2021 4፡00-6፡30 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ማክሰኞ ህዳር 28/2014 ጠዋት ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Habit Building Package Training on Tuesday, Thursday and Saturday Morning Class Will Be Starting on Tuesday December 07 /2021 from 4፡00-6፡30L.T New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
አዲስ አክሲዮን ገዝታችሁ ለምዝገባ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
እንደሚታወቀው አዲስ የአክሲዮን ሽያጭን ተከትሎ የምዝባ ስነስርአት ለማካሄድ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችንና መረጃዎችን በማሰባሰብ ሂደት ላይ ነን ይህን ተከትሎ የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ኤጀንሲ አዲስ በጀመረው የአሰራር ስርአት መሰረት ማንኛውም አክሲዮን የገዛ ባለአክሲዮን ከተሰበሰቡት ሰነዶች በተጨማሪ ከባንክ ትራንስፈር ያደረገበትን መረጃ የሚገልፅ ደብዳቤ ገንዘቡን ካስተላለፈበት ባንክ አፅፎ እንዲያቀርብ ተጠይቋል፡፡
በዚም መሰረት ማንኛውም አዲስ ባለአክሲዮን ገቢ ያደረገበትን ደረሰኝ በመያዝ ባንኩ ጋር ቀርቦ በአስር ቀን ውስጥ ደብዳቤ አፅፎ ለብሬክስሩ የፋይናንስ ክፍል እንዲያቀርብ በአክብሮት እንጠይቃለን::

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የስራ አመራር ቦርድ
@Breakthroughsc
ረቡእ ህዳር 22 ቀን 2014ዓ.ም በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የስልጠና ክፍል አዘጋጅነት የመድረክ መሪነት ስልጠና እና የልምድ ማካፈል መርሃ-ግብር ተከናዉኗል፡፡ በተጨማሪም በመድረክ መሪነት ሲያገለግሉ ለቆዩት ዕውቅና የመስጠት መርሃ-ግብር አዲስ እና ነባር የመድረክ መሪዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል!

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
@breakthroughsc
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አመታዊ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው እለት ህዳር 25 2014 አ.ም በ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል አካሂዷል በጉባኤውም ላይ የተጠናቀቀው በጀት አመት የማኔጅመንት ሪፖርትን እንዲሁም የስራ አመራር ቦርድ ሪፖርትን አዳምጧል እንዲሁም በሌሎች አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ለቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቋል፡፡
@Breakthroughsc
👍2