ረቡእ ህዳር 22 ቀን 2014ዓ.ም በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የስልጠና ክፍል አዘጋጅነት የመድረክ መሪነት ስልጠና እና የልምድ ማካፈል መርሃ-ግብር ተከናዉኗል፡፡ በተጨማሪም በመድረክ መሪነት ሲያገለግሉ ለቆዩት ዕውቅና የመስጠት መርሃ-ግብር አዲስ እና ነባር የመድረክ መሪዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል!
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
@breakthroughsc
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
@breakthroughsc
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አመታዊ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው እለት ህዳር 25 2014 አ.ም በ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል አካሂዷል በጉባኤውም ላይ የተጠናቀቀው በጀት አመት የማኔጅመንት ሪፖርትን እንዲሁም የስራ አመራር ቦርድ ሪፖርትን አዳምጧል እንዲሁም በሌሎች አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ለቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቋል፡፡
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
👍2
አክስዮኖቻችሁን ለማሳደግ በጉጉት ስትጠብቁ ለነበራችሁ ባለአክሲዮኖች በሙሉ ብሬክስሩ ልዩ እድልን ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ በመሆኑም ከቀሩን ጥቂት አክሲዮኖች መካከል 1000 (አንድ ሺህ) የሚሆኑትን ለእናንተ በመመደብ እያንዳንዳቸው ብር 1000 (አንድ ሺህ) ዋጋ ያላቸውን አክሲዮኖች በመሸጫ ዋጋ 1700 (አንድ ሺህ ሰባት መቶ) ብር በማድረግ ለግዢ ያቀረበላችሁ ሲሆን፤ ዝቅተኛው መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን ብዛት 30 የአክሲዮን ድርሻ ይሆናል፡፡
ነባር ባለ አክሲዬኖች
1. ከላይ ከተገለጸው ዋጋ 10% ቅናሽ ይኖራቸዋል፤
2. ከዝቅተኛው አክሲዮን መጠን (ማለትም 30 አክሲዮን) ላይ የአንድ (1) የሎው ጥቅል ስልጠና በስጦታነት ያበረክታል!!
3. ክፍያውን በሶስት ዙር እስከ ሰኔ 30 ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ የምትችሉበት ሁኔታ ተመቻችቷል!!
4. የመጀመሪያ ዙር ክፍያ የሙሉውን 30በመቶ እንዲሁም ሙሉ የአገልግሎት ክፍያን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡

ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በአዳማ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን አርብ፣ቅዳሜና እሁድ ታህሳስ 08፣09 እና 10 ቀን 2014ዓ.ም ለሶስት ቀናት በኬ ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
Dear Alpha IBOs;
The Alpha Powerful Process Package Training will be held On December 17, 18 and 19/2021 for Three Days at Adama City KM International Hotel. Those who are not registered for the training can register via CFS application or in Our Head Office.
Alpha our State for Significance!!!

👍1
አክስዮኖቻችሁን ለማሳደግ በጉጉት ስትጠብቁ ለነበራችሁ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
ብሬክስሩ ልዩ እድልን ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ በመሆኑም ከቀሩን ጥቂት አክሲዮኖች መካከል 1000 (አንድ ሺህ) የሚሆኑትን ለእናንተ በመመደብ እያንዳንዳቸው ብር 1000 (አንድ ሺህ) ዋጋ ያላቸውን አክሲዮኖች በመሸጫ ዋጋ 1700 (አንድ ሺህ ሰባት መቶ) ብር በማድረግ ለግዢ ያቀረበላችሁ ሲሆን፤ ዝቅተኛው መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን ብዛት 30 የአክሲዮን ድርሻ ይሆናል፡፡

❤1